💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~ለምን ሰራሁት ብላችሁ የምትፀፀቱበት ስራ አትስሩ ! ይልቅ እንኳንም ሰራሁት እንኳንም ዋጋ ከፈልኩበት ብላችሁ የምትደሰቱበት ስራ ላይ ራሳችሁን ቢዚ አድርጉ!

=
~ ቅሬታዉን በትህትና እንደሚያስረዳ ሰዉ ስልጡን የለም !

=
t.me/https_Asselefya1
~ ሰላም   መጀመሪያ ላይ normal ሆነዉ አሁን ግን  የህይወታችን ምርጥ አካል ለሆኑት !

=
t.me/https_Asselefya1
مَن لَم يَشربَ منِ بَحرِ التَوحُيِد
ከተውሂድ ባህር ያልጠጣ

يَمـۦـوتُ عَطشَاً فيِ بُحورِ
الشِـۦـرك
በሽርክ ባህር በጥማት ይሞታል።

=
t.me/https_Asselefya1
ولاَ شَيءَ أحَـبّ إلىٰ اللََه مِنَ التّوْحيد
አላህ ዘንድ ከተውሒድ የበለጠ የተወደደ ነገር የለም !

ولَا شَيْء أَبغَضَ إليْهِ منَ الشِّـرْكِ
ከሽርክ በላይ በርሱ ዘንድ የሚጠላ ነገር የለም።

ابنُ تَيميّة رحـمهُ اللَّه

=
t.me/https_Asselefya1
إنا لله وإنا إليه راجعون

إن العين لتدمع، وإن القلب ليحزن، وإنا لفراقك يا اختنا لمحزونون،
ولا نقول إلا ما يُرضي ربنا:
"إنا لله وإنا إليه راجعون".

اللهم ارفع درجتها في عليين، واجعل قبرها روضة من رياض الجنة.
تتحمل المرأة إثم تبرجها، وإثم فتنة الرجال، وإثم من تقتدي بها من النساء، ويتحمل ولي أمرها -أبوها..زوجها- إثم ذلك كله.

~ አንዲት ሴት የመገላለጧን ወንጀል ፣ የወንዶችን የመፈተን ወንጀል እና የእርሷን ምሳሌ የሚከተሉ የሴቶችን ወንጀል ትሸከማለች። አሳዳጊዋ - አባቷ... ባሏ - ያን ሁሉ ወንጀል ይሸከማሉ

=
t.me/https_Asselefya1
     
                       
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«እኔ ምንም አልላችሁም ስሙት‼️»

👉ሙስሊሞቹ የዚህ መንጋ ተከታዮች አሏህ ልባችሁን ይመልሰው ሌላ ምን እላለሁ መቼስ‼️

ልብ ያለው ልብ ይበል

የሚገርመው ይህ ሰውዬ ጎጃም ውስጥ የፋኖ ጦር መሪ መሆኑን ስትሰሙ ነው እና የዚህ ሰውየ ጦርና ይህን አቅፎ የያዘው #ፋኖ ለብሔር ነው የሚታገለው ነው ብላችሁ ነው የምታስቡት⁉️

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
«أعظم شهادة قد تحصل عليها المرأة في حياتها كلها ؛ هي أن يقال عنها : أم لأولاد صالحين.»

«ለሴት ልጅ ከሚሰጣት የደግነት ምስክርነት ሁሉ፡«የደጋጎች እናት»መባሏ ለርሷ የተሻለ ነው»

=
t.me/https_Asselefya1
«لا يُربَّى الأطفَالُ عَلى الأنَاشِيد،
تِلك تربِيةٌ سَيِّئة لا يَجِبُ أن يُمگَّنوا مِنها».

"ልጆች በነሺዳ ማደግ የለባቸውም።
ይህ መጥፎ አስተዳደግ ነው እና እንዲያደርጉ ሊፈቀድላቸው አይገባም።

شَرح إغَاثَة اللَّهفان
لشيخ صالح الفوزان حفظه الله.

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

" فالمؤمن دائما في نعمةٍ من ربه تقتضي شكرًا، وفي ذنبٍ يحتاج إلى استغفار ".


" ሙእሚን ሁል ጊዜ በጌታው ፀጋ ላይነው ለዚያም «ሊያመሰግን» ይገባዋል። ወንጀሉም ላይ «ኢስቲግፋር»  ሊያደርግ ይገባዋል።

[ 📋 مجموع الفتاوى (187/16) ]
=

t.me/https_Asselefya1
«يارب احفظ قلوبَنا مِن الفِتن،
‏و مِن الدُّنيا!


«አላህ ሆይ፦ ልባችንን ከፈተና ጠብቅልን
እና ከዱኒያ ፈተናም ጠብቅልን!


«‏يا ربّ لا تُعلق قلوبَنا إلا بك.

«አላህ ሆይ ልባችንን ካንተ በቀር ከማንም ጋር አታንጠልጥልብን።

 =

                             
اطْمَئِنَّ، فَالرَّزْقُ عِنْدَ اللهِ لَا يَنْقَطِعُ.

«ተረጋጋ ሪዝቅ (ሲሳይህ) አላህ ዘንድ ነዉ አይቋረጥም።»

=
Audio
لا مُواساة كمواساة القُـرآن .. أبـدًا