اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَنَا حَتَّى نَبْلُغَ جَنَّتَكَ
وَثَبِّتْنَا حَتَّى نَلْقَاكَ
وَأَصْلِحْ حَالَنَا
فَإِنَّهُ لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ لَنَا إِلَّا بِكَ.
=
وَثَبِّتْنَا حَتَّى نَلْقَاكَ
وَأَصْلِحْ حَالَنَا
فَإِنَّهُ لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ لَنَا إِلَّا بِكَ.
=
•
"وينشَأُ ناشِئُ الفِتيان منَّا
على ما كانَ عوَّدَه أبُوه."
=
t.me/https_Asselefya1
"وينشَأُ ناشِئُ الفِتيان منَّا
على ما كانَ عوَّدَه أبُوه."
" የእኛ ወጣቶች የሚያድጉት አባቶቻቸው እንዳስለመዷቸዉ ነው።=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 【ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ】የእውቀት ማእድ
⭆በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ
⭆ሀያዕ ካለሽ
⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ
⭆
⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ
⭆በአቋምሽ ከፀናሽ
⭆በዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ
ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ ❗️
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
⭆ሀያዕ ካለሽ
⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ
⭆
በዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽ⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ
⭆በአቋምሽ ከፀናሽ
⭆በዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ
ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ ❗️
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
~ለምን ሰራሁት ብላችሁ የምትፀፀቱበት ስራ አትስሩ ! ይልቅ እንኳንም ሰራሁት እንኳንም ዋጋ ከፈልኩበት ብላችሁ የምትደሰቱበት ስራ ላይ ራሳችሁን ቢዚ አድርጉ!
=
=
مَن لَم يَشربَ منِ بَحرِ التَوحُيِد
∙
يَمـۦـوتُ عَطشَاً فيِ بُحورِ الشِـۦـرك
∙
=
t.me/https_Asselefya1
∙
ከተውሂድ ባህር ያልጠጣ يَمـۦـوتُ عَطشَاً فيِ بُحورِ الشِـۦـرك
∙
በሽርክ ባህር በጥማት ይሞታል።=
t.me/https_Asselefya1
ولاَ شَيءَ أحَـبّ إلىٰ اللََه مِنَ التّوْحيد
√
ولَا شَيْء أَبغَضَ إليْهِ منَ الشِّـرْكِ
√
ابنُ تَيميّة رحـمهُ اللَّه
=
t.me/https_Asselefya1
√
አላህ ዘንድ ከተውሒድ የበለጠ የተወደደ ነገር የለም !ولَا شَيْء أَبغَضَ إليْهِ منَ الشِّـرْكِ
√
ከሽርክ በላይ በርሱ ዘንድ የሚጠላ ነገር የለም።ابنُ تَيميّة رحـمهُ اللَّه
=
t.me/https_Asselefya1
የሚዲያ ፈተና
በአቡ ዑሠይሚን
"
🎙 أبو عثيمين
=
የሚድያ ፈተና....❗️🎙 أبو عثيمين
=
تتحمل المرأة إثم تبرجها، وإثم فتنة الرجال، وإثم من تقتدي بها من النساء، ويتحمل ولي أمرها -أبوها..زوجها- إثم ذلك كله.
~ አንዲት ሴት የመገላለጧን ወንጀል ፣ የወንዶችን የመፈተን ወንጀል እና የእርሷን ምሳሌ የሚከተሉ የሴቶችን ወንጀል ትሸከማለች። አሳዳጊዋ - አባቷ... ባሏ - ያን ሁሉ ወንጀል ይሸከማሉ።
=
t.me/https_Asselefya1
~ አንዲት ሴት የመገላለጧን ወንጀል ፣ የወንዶችን የመፈተን ወንጀል እና የእርሷን ምሳሌ የሚከተሉ የሴቶችን ወንጀል ትሸከማለች። አሳዳጊዋ - አባቷ... ባሏ - ያን ሁሉ ወንጀል ይሸከማሉ።
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
# ቴክኖሎጅያ
ወዬ iPhone 17promax
=
ወዬ iPhone 17promax
=
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«እኔ ምንም አልላችሁም ስሙት‼️»
👉ሙስሊሞቹ የዚህ መንጋ ተከታዮች አሏህ ልባችሁን ይመልሰው ሌላ ምን እላለሁ መቼስ‼️
ልብ ያለው ልብ ይበል‼
የሚገርመው ይህ ሰውዬ ጎጃም ውስጥ የፋኖ ጦር መሪ መሆኑን ስትሰሙ ነው እና የዚህ ሰውየ ጦርና ይህን አቅፎ የያዘው #ፋኖ ለብሔር ነው የሚታገለው ነው ብላችሁ ነው የምታስቡት⁉️
t.me/nuredinal_arebi

«أعظم شهادة قد تحصل عليها المرأة في حياتها كلها ؛ هي أن يقال عنها : أم لأولاد صالحين.»
«
=
t.me/https_Asselefya1
«
ለሴት ልጅ ከሚሰጣት የደግነት ምስክርነት ሁሉ፡«የደጋጎች እናት»መባሏ ለርሷ የተሻለ ነው።»=
t.me/https_Asselefya1
«لا يُربَّى الأطفَالُ عَلى الأنَاشِيد،
تِلك تربِيةٌ سَيِّئة لا يَجِبُ أن يُمگَّنوا مِنها».
"ልጆች በነሺዳ ማደግ የለባቸውም።
=
t.me/https_Asselefya1
تِلك تربِيةٌ سَيِّئة لا يَجِبُ أن يُمگَّنوا مِنها».
"ልጆች በነሺዳ ማደግ የለባቸውም።
ይህ መጥፎ አስተዳደግ ነው እና እንዲያደርጉ ሊፈቀድላቸው አይገባም።شَرح إغَاثَة اللَّهفانلشيخ صالح الفوزان حفظه الله.=
t.me/https_Asselefya1
🔖 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
" فالمؤمن دائما في نعمةٍ من ربه تقتضي شكرًا، وفي ذنبٍ يحتاج إلى استغفار ".
" ሙእሚን ሁል ጊዜ በጌታው ፀጋ ላይነው ለዚያም «ሊያመሰግን» ይገባዋል። ወንጀሉም ላይ «ኢስቲግፋር» ሊያደርግ ይገባዋል።
[ 📋 مجموع الفتاوى (187/16) ]

اطْمَئِنَّ، فَالرَّزْقُ عِنْدَ اللهِ لَا يَنْقَطِعُ.
«ተረጋጋ ሪዝቅ (ሲሳይህ) አላህ ዘንድ ነዉ አይቋረጥም።»
=
«ተረጋጋ ሪዝቅ (ሲሳይህ) አላህ ዘንድ ነዉ አይቋረጥም።»
=