💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ትዝ ይላችኋል ግን የልጅነት ኢማናችን

አንገትህም ቢቆረጥ
ቀደርህ /ቀንህ / ካልደረሰ አትሞትም
አቤት የዛኔው የቂን አሁን ቢኖረን !


=
"መጥፎ የምትለዉ ሰዉ ተዉበት አድርጎ የተሻለ ማንነት ኖሮት ... አንተ መልካም ነኝ ብለህ ምታስበዉ መንገድ ልትስት ትችላለህና  ምንም በኢባዳ ትጉ ብትሆንም የአሏህ ባርያዎች ላይ አትንጠራራ ... አትኮፈስ ..በነፍስህ አትሸንገል ተናናሽ ሁነህ አሏህ ጽናቱን እንዲሰጥህ የምንጊዜም ዱዐህ ይሁን ።"

اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك🤲

=
t.me/https_Asselefya1
~ አንዳንዴ....
«ሰላም» የሚገኘዉ  አይቶ እንዳላየ በማለፍ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
~ በሆነዉ ሁሉ አላዘንኩም  ምክንያቱም በስአቱ ልክ ነበርኩ።

=
{ إِنْ يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِثْلُهُ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنْكُمْ شُهَدَاءَ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ }


ከቁርአን ጋር አንኑር መልካም ለይል

=
القارئ عمر الدريويز | قل أي شيء أكبر شهادة
💭🌸خدمة تلاوات🎧
የማለዳ ቁርአን ግብዣ

« የሰውነት አካልህ ቁርስ ምሳና እራት ከሚፈልገው በላይ ቀልብህ ቁርአን ይፈልጋል።»

« አ
ካልህ ከምግብ በራቀ ቁጥር እንደሚደክምና እንደሚሞተው ሁሉ ቀልብህም ከቁርአን ከራቀ ይደክማል። በውስጥህ እያለም ይሞታል።»

«ህይወት ያለ ቁርአን አሳ ያለ ውሀ ያክል ነው
»

=
t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
اليقين عماد إجابة الدعاء 🌱
د. عبدالرزاق البدر
🍃ብልህ ሴት መቸ መናገር እንዳለባት የት መናገር እንዳለባት እና እንዴት መናገር እንዳለባት ጠንቅቃ ታውቃለች

🌸ዝም ብላ በየ ቦታው አትገኝም ድብቅ ስትር ናት በየሚድያው ክክ ሀሀ እያለች ማንነቷን አታስገመግምም

🌸የት መሳቅ እንዳለባት ታውቃለች
የት መዋብ እንዳለባት ታውቃለች ፍቅሯን ለማን መግለፅ እንዳለባት እንዴት መግለፅ እንዳለባት ታውቃለች

በጥቅሉ ብልህ ሴት ከመስራቷ በፊት አስተዋይ ናት
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【ክፍል ❶❸】 🛑👉ዑለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸዉ። «وَمَنْ سِوَی الْأنْبِيَاء ۔ مِنْ مَشَايِخِ  الْعِاْمِ  وَالدِّينِ - فَمَنْ أَثْبَتَهَم وَسَائِطَ بَيْنَ  الرَّسُولِ  وَأُمَّتِهِ يُبَلِّغُنَهُمْ،  وَيُعَلِّمُونَهُمْ ، …
🔖 الواسطة بين الحق والخلق

አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

 【ክፍል  ❶❹】

أنواع الوسائط المردودة !!

🛑👉 ተቀባይነት የሌላቸዉ አዳራሽ አይነቶች

وَفِي الْقُرْآنِ  مِنْ الرَّدِّ عَلَی  هَؤُلَاءِ  .  مَا لَمْ تَتَّسِعُ لَهُ هَذِهِ الْفَتْوَی  . فَإنَّ الْوَسَائِطَ الَّتِي  بَيْنَ الْمُلُوكِ  وَبَيْنَ النَّاسِ :  يَكُونُونَ عَلَی أَحَدِ وُجُوهٍ ثَلَاثَةٍ :

ቁርአን ላይ ይህች ብይን የማትበቃዉ ለእነዚህ አለ። በንጉሳንና በሕዝቦቻቸዉ  መካከል ያለዉ አል ወሳኢጥ(ምልጃ) ከሚከተሉት ሶስቱ በአንዱ አይነት መልኩ ይሆናል።

🔖 الوجة الأول :   إمَّا لِإخْبَارِهِم  مِنْ أحْوالِ النَّاسِ بِمَا لَا يَعْرِفُونَهُ . وَمَنْ قَالَ إنَّ الله لَا يَعْلَمُ أحْوَالَ عِبَادِهِ حَتَّی يُخْبِرَهُ بِتِلْكَ بَعْضُ الْمَلَائكَةِ أوْ الْأنْبِيَاءُ  أَوْ غَيْرُهُمْ : فَهُوَ كَافِرٌ بَلْ هُوَ -- سُبْحَانَهُ -- يَعْلَمُ  السِرَّ وأخْفَی لَا تَخْفَی  عَلَيْهِ خَافِيَةٌ فِي الْأرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ . ﴿وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ﴾  يَسْمَعُ ضَجيِجَ الْأصْواتِ  بِخْتِلَافِ الُّغَاتِ عَلَی تَفَنُّنِ  الْحَا جَاتِ لَا يَشْغَلُهُ سَمْعٌ عَنْ سَمْعٍ وَلِا تُغَلِّطُهُ  الْمسَائِلُ . وَلَا يَتَبَرَّمُ بِئِالْحَاحِ الْمُلِحِّينَ .

አንደኛዉ አይነት፦  (ንጉሶች ) የማያዉቁትን  የሰወች ሁኔታ ለመናገር ነዉ።   አላህ የባሮቹን ሁኔታ አያዉቅም የተወሰኑ መላእክት ወይም ነብያት ወይም ሌላ አካል እስኪነግረዉ ድረስ ያለከሐድ ካፊር ነዉ። እንደዉም  አላህ ድብቅና ሽሽግ ነገር ያዉቃል።  በምድርም ሆነ በሰማይ ስዉር ነገር አትሰወርበትም። እርሱ  ሰሚዉ ተመልካቹ ነዉ። የድምፀን ጫጫታ  ይሰማል።  በተለያዩ ቋንቋዎች፣ በተለያዩ ጉዳዮች፣ አንዱን ከመስማት አንዱ አያስቸግረዉም። ጥያቄም አይቀላቀልበትም። (በፀሎት) ተዋዳቂ መዋደቅ አይሰላችም።

🔖الْوَجْهُ الثَّنِي :  أَنْ يَكُونَ الْمِلَكُ عَاجِزًا عَنْ تَدْبِرِ  رَعِيَّتِهِ ٜ وَدَفْعِ أَعْدَائِهِ ٜ  إَلَّا بِأَعْوَانِ يُعِينُنَهُ - فَلَا بُدَّ لَهُ  مِنْ أَنْصَارٍ  وَأَعْوَانٍ لِذُلِّهِ وَعَجْزِهِ  ٜ   وَاللهُ سُبْحِانَهُ - لَيْسَ لَهُ ظَهِيرٌ وَلِيٌ  مِنْ الذُّلِّ ٜ

ሁለተኛዉ አይነት፦ ንጉሶች በአጋዥ ረዳቶች ቢሆን እንጅ  የሚያስተዳድራቸዉን  አካላት ማስተዳደር፤  ጠላቶችንም መከላከል ስለሚያቅተዉ ለዉርደቱና ለደካማነቱ  አጋዥና ረዳት የግድ ያስፈልጋል። አላህ ግን ለእርሱ አጋዥም ከዉርደትም ረዳት የለዉም። 

{ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ }

አላህ እንድህ ይላል፦  እነዚያ ከአላህ ሌላ አማልክት ብላችሁ የምታስቧቸዉን ጥሩ። በሰማያትም በምድርም ዉስጥ የብናኝ ክብደት ያህል ምንንም አይችሉም። ለእርሱም በሁለቱም ዉስጥ ምንም ሺርክና የላቸዉም። ከእነርሱም ለእርሱ  ምንም አጋዥ የለዉም  በላቸዉ ።  (ሰበእ: 22)


ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .....!

╭┈──── •📚
╰┈➢
t.me/https_Asselefya1
ኢላሂ....

«እነዛ  ደስታን የናፈቁ ልቦች  ማዘናቸዉ ትዝ እስከማይላቸዉ ድረስ  በደስታ ሙላቸዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
~ የኔ ቆንጆ  ለወደፊት ለልጆችሽ ከልቡ አባት የሚሆነዉን ምረጪ !

=
Audio
🌐 «ሴት ልጅ በባሏ ቤት ውስጥ ያለባት ግዴታና ተጠያቂነት በሰፊው ተዳሶበታል።»

📍ሴቶች አዳምጣችሁ ወደ ተግባር ቀይሩት።

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
~ ጥሩ ሰው ሰትፈልግ ጊዜህን አታባክን አንተ ጥሩ ሆነህ ሰትጠብቅ ጥሩ ሰዎች ወዳንተ ይመጣሉ።

منقول
=
ያ ሡበነከ ረቢ አንዳንድ እህቶች ይሄ ፎቃ ያዘኝ የምትሉት ነገር ከሙነሺዶች አልቆላችሁ አሁን ደግሞ ዲኑን ማገልገል የያዙ ወንድሞች ኡስታዞችንም አፈቀርኩ አበድኩ የምትሉት ፍቅር ይሄ ከሆነስ በአፍንጫዬ ይውጣ ውይይ ፍቅር እንዲህ ያርክሡህ በጣም ያሳዝናል በዚህ ልክ ማርከሡን እውነተኛ ፍቅር ማለት ... ለነገሩ ለማይገባችሁ ምኑን እገልጽላችኋለሁ ሸይጧን ለተላወጣቸው አይገባቸውም ለማንኛውም አሏህን ፍሩ ለክብራችሁ በአትጨነቁ ለፈጠራችሁ አሏህ እንኳ የጎመዘር ፍሬ ያክል ፍራሃት አጣችሁ ወንድሞችም ስነ ስርአታችሁን አንድ ሴት ተንስታ እራሷን ስላረከሠች ሁሉም እሷ ናቸው ማለት አይደለም አሏህ ልቦና ይስጣችሁ አሏሁመ ሠብረክ!!!!

https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44