Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (هد هد الحبشة)
እንዲህም ቤት ደስ ይለኛል! ሁለት የሚፋቀሩ ባልና ሚስት ያሉበት...ከረሂሙ ጋር ባላቸው ውብ ግንኙነት የተፋቀሩ...በዛች አራት ማዕዘን ቤታቸው ውስጥ ሌላ ትንሽ አለም የፈጠሩ...
ጥ..ል..ቅ ያለ ረጅም ወሬ...ተጨቃጭቀው እዛው ሚስማሙ...እዛው ተጣልተው እዛው የሚታረቁ...ስለነሱ ጉዳይ ማንም ሳያውቅ የሚኖሩ...ውብ የሁለት ጥንዶች ቤት...ትንሽዬ አለም! ሰሜኑን እሱ...ደቡቡን እሷ...ምስራቁን እና ምዕራቡን ፍቅርና መተሳሰባቸው የሞላው...ጥንጥዬ አለም!
t.me/abdu_rheman_aman

ጣፋጭ ቁርአን ግብዣ
Akerem bekele
ጣፋጭ ቁርአን ግብዣ
~ መልካም ለይል
=
~ መልካም ለይል
=
~ ሴት ልጅ ከቤት መዉጣቷ በተለይ ከወንድ ጋር መቀላቀሏ ድኗንም ተፈጥሮዋንም የሚቃረን ጉዳይ ነዉ። ጠቃሚዉ ዉጤታማዉ የሴት ስራ ቤት ዉስጥ ሆና የምትሰራዉ ነዉ። ይህንን ሸሪአዉ ብቻ አይደለም ያለዉ ዛሬ ዛሬ የገባቸዉ ምእራባዊያን የአሜሪካ ሀገር የፓርላማ አባላት ሁላ ሳይቀሩ ሴት ይበልጥ ማህበረሰቧን ሀገሯን የምትረዳዉ የምታግዘዉ እቤት ሁና ስራዋን ስትሰራ ነዉ ለማለት ደርሰዋል ! ትላንት ትዉጣ እንዳላሉት መዉጣቱ ያስከተለዉ መዘዝ ስላዩት ቤት ዉስጥ ሁለት ወንድ ያለ እስኪመስል ድረስ ልጆች ወላጅ አልባ እስኪመስሉ ድረስ ነገሮች ተበላሽተዉባቸዉ። ሴት እቤት ትቀመጥ እቤት ትሁን የተባለዉ ሚናዋን ለማቅለል አይደለም። የቤቱ ስራ ከዉጩ ስራ የበለጠ ከባድ ነዉ ። የቤቱ ስራ ከዉጩ የበለጠ ጠቃሚ ነዉ ።ልጆች ቀጥ አድርጋ የምታሳድገዉ የምትኮተኩተዉ የምታንፀዉ ኻሊድን ዑመርን የምታፈራዉ ከቤት ዉስጥ ነዉ እሷ ዉጭ ከሆነች ከፍ ያሉ ዑመሮች የሚሰሩትን ስራ ከሰራች ተተኪ ዑመር አይኖርም የተበላሸ ዑመር ነዉ የሚኖረዉ። የተበላሸ ኻሊድ ነዉ የሚኖረዉ ስመ ዑመር ስመ ኻሊድ የሚሆነዉ።
✍
=
t.me/https_Asselefya1
✍
ከደርስ የተወሰዴ !=
t.me/https_Asselefya1
ጥበብ ስትጠራን እንድህም እንሰራለን ህእ¡
ሳኡድ ያላችሁ ተጠቀሙበት እሺ የግሩፕ ሊንክ
👇👇👇👇
https://t.me/emuebrahim_shoping
https://t.me/emuebrahim_shoping
ሳኡድ ያላችሁ ተጠቀሙበት እሺ የግሩፕ ሊንክ
👇👇👇👇
https://t.me/emuebrahim_shoping
https://t.me/emuebrahim_shoping
~ሰለፎች ለሴቶቻቸው የነበራቸው ፍቅር ~
"በሰለፎች ዘመን ወንዶች ለሴቶቻቸው የነበራቸው ፍቅር በብዙ መልኩ ይገለጽ ነበር። ከእነዚህም መካከል ጥቂቶቹን እንመልከት፡-
• ሰለፎች ለሚስቶቻቸው ያላቸውን ፍቅር በንግግር ይገልጹ ነበር። ለምሳሌ ያወድሷቸዋል ነበር፣ መልካም በሆነ ስም ይጠሯቸዋል፣ ያበረታቷቸዋል። በተግባርም ፍቅራቸውን ይገልጹ ነበር። ለምሳሌ ስጦታ ይሰጧቸዋል፣ ይንከባከቧቸዋል፣ በቤት ውስጥ ይረዷቸዋል።
• እንዲሁም ለሚስቶቻቸው መልካም ቃል ይናገሩ እንደነበርም ይነገራል።
• ሰለፎች ሚስቶቻቸውን ያከብሩና ያደንቁ ነበር። አስተያየታቸውን ይሰሙ ነበር፣ ምክራቸውን ይቀበሉ ነበር፣ በውሳኔያቸው ያሳትፏቸው ነበር በተለያዩ አጋጣሚዎች ለነሱ ያላቸው ክብር ይገልፁላቸው ነበር።
• ሰለፎች ሚስቶቻቸው በችግር ጊዜ ሲያልፉ ይደግፏቸው ነበር። ያበረታቷቸው ነበር፣ ይንከባከቧቸው ነበር፣ ከጎናቸው ይቆሙ ነበር በህመማቸው ጊዜም አብረዋቸው ይሆኑ ነበር ይንከባከቧቸው ነበር።
• ሰለፎች ሚስቶቻቸውን ለማስደሰት ይጥሩ ነበር። ይጫወቷቸው ነበር፣ ያዝናኗቸው ነበር፣ ጥሩ ጊዜን አብረው ያሳልፉ ነበር።
• አንድ ሰለፍ ሚስቱ በጠና ታመመች። እርሱም ሌት ተቀን ሲንከባከባት አብሯት ቆየ። ሰዎች "እንዴት ይህን ያህል ትጨነቅላታለህ?" ብለው ጠየቁት። እርሱም "እሷኮ የህይወቴ ግማሽ ናት" ብሎ መለሰላቸው።
• አንድ ሰለፍ ሚስቱ ስትናደድ ዝም ይላት ነበር። ሰዎች "ለምን አትመልስላትም?" ብለው ጠየቁት። እርሱም "ስትናደድ ቆንጆ ትሆናለች" ብሎ መለሰላቸው። ወንድሞቼ ተመልከቱ ሰለፎች ለሴቶቻቸው የነበራቸውን ፍቅርና አክብሮት እንዴት እንዴነበር ።
"እኔ እና አንተስ ወንድሜ ለሴቶቻችን እንዴት ነን!!
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

«ሴት ልጅ ምንም ያህል ብርቱ ብትሆን ከጎኗ የሚሆን የሚደግፋት "ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል ብሎ የሚላት ጥሩ የትዳር አጋር ትፈልጋለች።»
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
ደዩስ
Daru tewhid
ሚስቱ ከዲን ራቀች አራቀች ፣ ሰገደች አልሰገደች ፣ ልጁ አምሽታ ገባች አልገባች ደንታ ቢስ መሆን።
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
🎧~ t.me/Darutewhide
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
🎧~ t.me/Darutewhide
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወሽመጡኮ የተበጠሰው ሚስቱ ያልፍልኛል ብላ ስደት ሂዳ ብር አልክልህም ስላለችው ነው።
ሀቂቃ ይህን ብር እንደት ብለው እንደሚያመጡት ብታውቁ ኑሮኮ ካርድ እንድሞሉላችሁ እንኳ ባልፈለጋችሁ ነበር። እያንዳንዱ ገንዘብ ከብዙ ልፋት፣ ድካም እና እንባ በኋላ የሚገኝ ነው።የዓረብ ሀገር ብር እንደ ወረቀት የሚታፈስ ነውዴ የሚመስላቸው ግን¡¿
ወሽመጤ ብጥስ ይበልልህ ሀሀ¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

Forwarded from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
እጃቹላይ ያላቹ ማሳደስ እና
የጠፋባቹ ቁጥር ማውጣት የምትፈልጉ
ከታች ባለው ዩዘርኔም ገብታቹ በውስጥ አናግሩኝ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Photo
መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
~
መውሊድ ቀደምት የኢስላም ትውልዶች ዘንድ የማይታወቅ መጤ ፈጠራ መሆኑን ራሳቸው የመውሊድ አክባሪ የሆኑ አካላት የመሰከሩትን አሳልፌያለሁ። እነዚሁ አካላት መውሊድ ከክርስቲያኖቹ ገና ተኮርጆ በፉክክር እንደሚከበር የተናገሩቱን ደግሞ እናያለን። ዘግይተው የመጡ አንዳንድ የነጋባቸው ሱፍዮች ግን “መውሊድ በሀይማኖታችን መረጃዎች መሰረት የተፈቀደ በመሆኑ ላይ ከተግባባን ከክርስቲያን ወይም ከሂንዱ እምነት ጋር ባጋጣሚ ተመሳስሎ ቢገኝ ችግር የለውም” ይላሉ። በሀይማኖታችን መሰረት ቢኖረውማ እነ ኢብኑ ሐጀር “የመውሊድ ተግባር መሰረቱ ቢድዐ ነው። በሶስቱ ክፍለ ዘመናት ከነበሩት መልካም ቀደምቶች ከአንድም አልተላለፈም” አይሉም ነበር።
እያከበሩ ያሉት ሌላ መልክ ያለው ገና ነው፣ chrismas ማለት ልደት ማለት ነው። ልደት ማለት ደግሞ በዐረብኛው መውሊድ ማለት ነው። ስለዚህ የሚከበረው ማንነት እንጂ የተለየው የሚያከብሩት ገናን ነው። የክርስቲያኖች ገና = የሱፍዮች መውሊድ! የክርስቲያኖች መውሊድ = የሱፍዮች ገና!
እንዲያውም መውሊድን የሚያከብሩት ከክርስቲያኖች ጋር ለመፎካከር ብለው ነው። የፉክክር ዒባዳ ማለት ነው! ይህንን ሐቅ በኪታብ ሳይቀር ያሰፈሩት አሉ። መረጃ እጠቅሳለሁ፡-
1. ሰኻዊ ምን እንደሚል ተመልከቱ፡- “ባለ መስቀሎቹ (ክርስቲያኖች) የነብያቸውን ልደት ትልቁ ዒዳቸው አድርገው የሚይዙ ከሆነ ሙስሊሞችም (ነብያቸውን) በማክበርና በማላቅ ይበልጥ የተገቡ ናቸው።” [አቲብሩል መስቡክ፡ 14]
2. ከጀዘሪም ቃል በቃል ተላልፏል።
3. አቡል ዐባስ አልአዘፊ (መውሊድን ለምዕራቡ ዐረቢያ ያስተዋወቀ ነው)፡- በክርስቲያን በዓላት ላይ የሚሳተፉ ወጣቶችን ለመመለስ ሲል እንደጀመረው በግልፅ ተናግሯል።
4. ዐብዱላህ አልሀረሪ (የአሕባሾቹ መሪ):- ንጉስ ሙዞፈር መውሊድን የጀመረው ክርስቲያኖች የመሲሕ ልደትን በዓል ሲያከብሩ ተመልክቶ ነው። በዚህም ሳቢያ ሰይዳችንን ሙሐመድን ﷺ ስላወጣልን አላህን ለማመስገን ሲል መውሊድን ጀመረ ይላል። [ኢዝሃሩል ዐቂደቲ ሱኒያህ፡ 240]
ተመልከቱ እንግዲህ ! እንዲህ ዓይነት አሳፋሪ አመክንዮ እየጠቀሱ የመውሊድ ቢድዐን የፈቀዱ አካላትን እየዘረዘሩ ነው በብዛት ሊያሳምኑ፣ ራሳቸውን ሸውደው ሌሎችን ሊሸውዱ የሚነሱት። ለማንኛውም የመውሊድ ቢድዐን በፉክክር የተለከፉ ሰዎች የፈጠሩት መጤ ፈሊጥ ነው። በዚህ መልኩ በሌሎች መመሳሰል የተወገዘ እንደሆነ ነብያችን ﷺ አጥብቀው አሳስበው ነበር።
* ማስረጃ አንድ፦
مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ
"አንድን ሕዝብ የተመሳሰለ (የተከተለ) ከእነርሱ ነው (እንደነርሱ ይቆጠራል)።" [አቡ ዳውድ ፡ 4031]
* ማስረጃ ሁለት፦
በሌላም ሐዲሥ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
لتتَّبعنَّ سَننَ من كانَ قبلَكم حذو القُذَّةِ بالقُذَّةِ حتَّى لو دخلوا جحرَ ضبٍّ لدخلتُموه. قالوا: اليَهودُ والنَّصارى؟ قالَ: فمَن
“በርግጥ ከናንተ በፊት የነበሩ ሰዎችን ፈለጎች ስንዝር በስንዝር ክንድ በክንድ ትከተላላችሁ። የወከሎ ጉድጓድ ቢገቡ እንኳን በርግጥም ትገቡታላችሁ!” ሲሉ “አይሁድና ክርስቲያኖችን ነው (ትከተላላችሁ) የምትለን?” ብለው ቢጠይቁ “ታዲያ ማንን ነው?!” አሉ። [ቡኻሪ፡ 7320]
የተናገሩት በትክክል ተፈፀመ። ለብዙ ጥፋቶች የሚያጋልጠው በዓል ከክርስቲያኖች ተኮርጆ በ"ፋጢሚያ" ሺዐዎች ተጠንስሶ፣ በሱፍዮች ተዛምቶ ብዙ ሙስሊም ሊዘፈቅበት በቅቷል።
የሚያሳፍረው “ክርስቲያኖቹ የነብያቸውን ልደት እያከበሩ የኛ ነብይ ከማን ያንሳሉ?” የሚሉት ነገር ነው። ሱብሓነላህ! ለመሆኑ ዒሳ የኢስላም ነብይ አይደሉም እንዴ?! ታዲያ ይሄ ምን የሚሉት አፀያፊ ሎጂክ ነው? ደግሞ ምንም ሳያፍሩ መውሊድን የሚቃወሙ ሙስሊሞችን “የነቢ ጠላቶች ናቸው!” እያሉ ከባድ ክስ ይከሳሉ። የነብዩን ﷺ መውሊድ አለማክበር እሳቸውን መጥላት ከሆነ እናንተም የክርስቲያኖቹን ገና (chrismasን) ባለማክበራችሁ የዒሳ ጠላቶች ናችሁ ማለት ነው። መውሊድን ማክበር ነብዩን ﷺ ማክበር ከሆነ የሌሎቹን ነብያት ልደቶች ስለማታከብሩ ለሌሎች ነብያት በሙሉ ክብር የሌላችሁ የነብያት ጠላቶች ናችሁ ማለት ነው። ከአንደበታችሁ በቀጥታ ባይወጣም አመክኗችሁ የሚሰጠው ይህንን ነው።
ኢብኑ ሙነወር
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor