💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~ ሴት ከቤት አለመዉጣቷ በሂጃብ መሸፈኗ መከበሯ ለሷ ክብሯ ነዉ ንፀህናዋ ነዉ። ይሄ ለነብዬ ሴቶች የሚሉ አሉ ለነብዬ ሴቶች ክብር ንፀህና ካስፈለጋቸዉ ለነብዩ ሴቶች ክብር ሲባል ከቤት አትዉጡ በሂጃብ ተከለሉ ከተባሉ ከነብዩ ሴቶች በታች ያሉ የበለጠ ንፀህናክብር ያስፈልጋቸዋል ። ሴት ከቤት ስትወጣ ብዙ ነገሯ ይዛባል፣ ይበላሻል አቅሟም፣ ባህሪዋም ፣ተፈጥሯዋም እንደ ወንድ አይደለም። የሴት ልጅ ትልቁ ስራዋ ቤት ዉስጥ ሁና ትዉልድ መቅረፀ ነዉ። ህፃናት ልጆች ማነፀ ነዉ ! ወንዶችን ማብቃት ነዉ! ቤትን ማስዋብ ነዉ ለባሏ፣ ለልጆቿ ፣ለአባቷ ፣ለወንድሞቿ ቤቱን ምቹ ማድረግ ነዉ !
የማህበረሰብ የመጀመሪያ መሠረቱ ቤት ነዉ የቤት መሠረት ደሞ ሴትናት። ሴት የሌለችበት ቤት ቤት አይሆንም። ሴት ከቤት ዉስጥ ሁና ቤትን ማገልገል ወንዶችን ጀግኖችን ማፍራት ስትተዉ ከቤት ስትወጣ ነገሩ ይበላሻል ። ዉጭ ወጥታ እሷ የወንዶች ስራ እየሰራች ቤት ልጆቿ ይበላሻሉ ። በአሻጉሊት ፣ ባዳ ሰራተኛ ያሳድጋቸዋል። አቅላቸዉ አእምሯቸዉ ይበላሻል።

" ከደርስ የተወሰዴ!

╭┈─────── 💎
╰┈➤ 
t.me/https_Asselefya1
~ ደስተኛ መሆን ከፈለግሽ ያለፈውን መኖር ማቆም አለብሽ ። የድሮ ቁልፎች አዲስ በር አይከፍቱም !

=
t.me/https_Asselefya1
~ ስለ ፍቅር የፃፈ ሁሉ አፍቃሪ አይባልም ፣
ምናልባት ህልሙ ሆኖ እውን አደርጎት ሊኖረው ስለሚፈልግ ይሆናል፣....እስረኛ አብዛኛውን ጊዜ የሚፅፈው ስለ ነፃነት ነውና ።

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
~ ጥንካሬ ያለዉ  በመጋፈጥ ይመስለኝ ነበር፣  ለካ አንዳንዴ ንቆ በመተዉ ዉስጥ ነዉ‼️

=
t.me/https_Asselefya1
እንዲህም ቤት ደስ ይለኛል! ሁለት የሚፋቀሩ ባልና ሚስት ያሉበት...ከረሂሙ ጋር ባላቸው ውብ ግንኙነት የተፋቀሩ...በዛች አራት ማዕዘን ቤታቸው ውስጥ ሌላ ትንሽ አለም የፈጠሩ...
ጥ..ል..ቅ ያለ ረጅም ወሬ...ተጨቃጭቀው እዛው ሚስማሙ...እዛው ተጣልተው እዛው የሚታረቁ...ስለነሱ ጉዳይ ማንም ሳያውቅ የሚኖሩ...ውብ የሁለት ጥንዶች ቤት...ትንሽዬ አለም! ሰሜኑን እሱ...ደቡቡን እሷ...ምስራቁን እና ምዕራቡን ፍቅርና መተሳሰባቸው የሞላው...ጥንጥዬ አለም!
t.me/abdu_rheman_aman
~ ሴት ልጅ ከቤት መዉጣቷ  በተለይ ከወንድ ጋር መቀላቀሏ ድኗንም ተፈጥሮዋንም የሚቃረን ጉዳይ ነዉ።  ጠቃሚዉ ዉጤታማዉ የሴት ሾል ቤት ዉስጥ ሆና የምትሰራዉ ነዉ። ይህንን ሸሪአዉ ብቻ አይደለም ያለዉ ዛሬ ዛሬ የገባቸዉ  ምእራባዊያን  የአሜሪካ ሀገር የፓርላማ አባላት ሁላ ሳይቀሩ  ሴት ይበልጥ ማህበረሰቧን ሀገሯን የምትረዳዉ የምታግዘዉ እቤት ሁና ስራዋን ስትሰራ ነዉ ለማለት ደርሰዋል ! ትላንት ትዉጣ እንዳላሉት  መዉጣቱ ያስከተለዉ መዘዝ ስላዩት  ቤት ዉስጥ ሁለት ወንድ ያለ እስኪመስል ድረስ ልጆች ወላጅ አልባ እስኪመስሉ ድረስ ነገሮች ተበላሽተዉባቸዉ። ሴት እቤት ትቀመጥ እቤት ትሁን የተባለዉ ሚናዋን ለማቅለል አይደለም። የቤቱ ሾል ከዉጩ ሾል የበለጠ ከባድ ነዉ ። የቤቱ ሾል ከዉጩ  የበለጠ ጠቃሚ ነዉ ።ልጆች ቀጥ አድርጋ የምታሳድገዉ የምትኮተኩተዉ የምታንፀዉ   ኻሊድን ዑመርን የምታፈራዉ  ከቤት ዉስጥ ነዉ  እሷ ዉጭ ከሆነች  ከፍ ያሉ ዑመሮች የሚሰሩትን ሾል ከሰራች  ተተኪ ዑመር አይኖርም የተበላሸ ዑመር ነዉ የሚኖረዉ። የተበላሸ ኻሊድ ነዉ የሚኖረዉ  ሾመ ዑመር ሾመ ኻሊድ የሚሆነዉ።

✍ከደርስ የተወሰዴ !

=
t.me/https_Asselefya1
ጥበብ ስትጠራን እንድህም እንሰራለን ህእ¡


ሳኡድ ያላችሁ ተጠቀሙበት እሺ የግሩፕ ሊንክ
👇👇👇👇
https://t.me/emuebrahim_shoping
https://t.me/emuebrahim_shoping
~ሰለፎች ለሴቶቻቸው የነበራቸው ፍቅር ~

"በሰለፎች ዘመን ወንዶች ለሴቶቻቸው የነበራቸው ፍቅር በብዙ መልኩ ይገለጽ ነበር። ከእነዚህም መካከል ጥቂቶቹን እንመልከት፡-

•  ሰለፎች ለሚስቶቻቸው ያላቸውን ፍቅር በንግግር ይገልጹ ነበር። ለምሳሌ ያወድሷቸዋል ነበር፣ መልካም በሆነ ስም ይጠሯቸዋል፣ ያበረታቷቸዋል። በተግባርም ፍቅራቸውን ይገልጹ ነበር። ለምሳሌ ስጦታ ይሰጧቸዋል፣ ይንከባከቧቸዋል፣ በቤት ውስጥ ይረዷቸዋል።
•  እንዲሁም ለሚስቶቻቸው መልካም ቃል ይናገሩ እንደነበርም ይነገራል።

•  ሰለፎች ሚስቶቻቸውን ያከብሩና ያደንቁ ነበር። አስተያየታቸውን ይሰሙ ነበር፣ ምክራቸውን ይቀበሉ ነበር፣ በውሳኔያቸው ያሳትፏቸው ነበር በተለያዩ አጋጣሚዎች ለነሱ ያላቸው ክብር ይገልፁላቸው ነበር።

•  ሰለፎች ሚስቶቻቸው በችግር ጊዜ ሲያልፉ ይደግፏቸው ነበር። ያበረታቷቸው ነበር፣ ይንከባከቧቸው ነበር፣ ከጎናቸው ይቆሙ ነበር በህመማቸው ጊዜም አብረዋቸው ይሆኑ ነበር ይንከባከቧቸው ነበር።
•  ሰለፎች ሚስቶቻቸውን ለማስደሰት ይጥሩ ነበር። ይጫወቷቸው ነበር፣ ያዝናኗቸው ነበር፣ ጥሩ ጊዜን አብረው ያሳልፉ ነበር።

•  አንድ ሰለፍ ሚስቱ በጠና ታመመች። እርሱም ሌት ተቀን ሲንከባከባት አብሯት ቆየ። ሰዎች "እንዴት ይህን ያህል ትጨነቅላታለህ?" ብለው ጠየቁት። እርሱም "እሷኮ የህይወቴ ግማሽ ናት" ብሎ መለሰላቸው።
•  አንድ ሰለፍ ሚስቱ ስትናደድ ዝም ይላት ነበር። ሰዎች "ለምን አትመልስላትም?" ብለው ጠየቁት። እርሱም "ስትናደድ ቆንጆ ትሆናለች" ብሎ መለሰላቸው። ወንድሞቼ ተመልከቱ ሰለፎች ለሴቶቻቸው የነበራቸውን ፍቅርና አክብሮት እንዴት እንዴነበር ።

"እኔ እና አንተስ ወንድሜ ለሴቶቻችን እንዴት ነን!!

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
«ሴት ልጅ ምንም ያህል ብርቱ ብትሆን ከጎኗ የሚሆን የሚደግፋት "ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል ብሎ የሚላት ጥሩ የትዳር አጋር ትፈልጋለች።»

𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
መውሊድ
Daru tewhid
የመውሊድ ማምታቻ ሹብሀዎች ....?

ሙብተዲዕ áˆ›áˆˆá‰ľ áŠ á‹­áŒĽ áˆ›áˆˆá‰ľ  ነዉ!

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወሽመጡኮ የተበጠሰው ሚስቱ ያልፍልኛል ብላ ስደት ሂዳ ብር አልክልህም ስላለችው ነው።

ሀቂቃ ይህን ብር እንደት ብለው እንደሚያመጡት ብታውቁ ኑሮኮ ካርድ እንድሞሉላችሁ እንኳ ባልፈለጋችሁ ነበር። እያንዳንዱ ገንዘብ ከብዙ ልፋት፣ ድካም እና እንባ በኋላ የሚገኝ ነው።የዓረብ ሀገር ብር እንደ ወረቀት የሚታፈስ ነውዴ የሚመስላቸው ግን¡¿

ወሽመጤ ብጥስ ይበልልህ ሀሀ¡
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
🔍አሰላሙአለይኩ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ

📶ኮፒ ፖስፖርት 🔵
እጃቹላይ ያላቹ ማሳደስ እና
የጠፋባቹ ቁጥር ማውጣት የምትፈልጉ

✅ በቅናሽ እንወጣለን✅
ከታች ባለው ዩዘርኔም ገብታቹ በውስጥ አናግሩኝ

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

✅ @Bint_Hashim ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM