💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
والله ما تقدر تقرأ آية(MP3)
~ቤት ላይ ቁርአን አለ
~መኪና ዉስጥ ቁርአን አለ
~5 አፕልኬሺን ስልክህ ላይ ቁርአን አለ
ምንም ሳትቀራ ቀናቶች ያልፋሉ ! አንድም አንቀፀ መቅራት አትችል ቁርአንም መክፈት አትችል አላህ ካላገዘህ በቀር !

~ ዱዓን አብዛ፦
اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ، وَشُكْرِكَ
، وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ


«ከመጠጥ ከምግብ በላይ ሁሌም ቁርአን መቅራት አስፈላጊህ ነዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቤት ጥፍጥናዋ እኮ የዚች ምግብ

ነሐሴ የአረም ወቅት ነዉ

#ትዝታ

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ እረኝነት

እናንተ እኮ እንድች ለብሼ ከብቶች አልጠበቅኩም ትላላችሁ ህእ¡

#ትዝታ

=
~ አይ ሀገሬ ወሎ! ገራገሩ ህዝብሽ የመከራን ጽዋ ስንት ጊዜ ጨለጠ? የሰላምን ጮራ ሳያይ፣ አንዱ ሲያባርረው ሌላው የሚዘምትበት ምስኪን ህዝብ ሆኖ ቀረ።

የጁንታው ጦርነት ጥሎት ያለፈው ጠባሳ ሳይሽር፣ የፋኖ ሽብርተኝነት እንደ እሳት ተጨምሮበት፣ የትውልድ ቀዬውን ጥሎ ለስደት ተዳርጓል።
ዛሬ ወደ መስጂድ ስገባ፣ ከመስጂዱ ራቅ ብላ የተቀመጠች አንዲት እናት አየሁ። የችግር ኑሮ ፊቷ ላይ እንደ መጽሐፍ ተጽፏል። ህፃን ልጇን አቅፋ፣ በእንባ በታጠበ ድምጽ፣ ከወሎ አካባቢ በጦርነቱ ምክንያት እንደመጣች ነገረችኝ። የዘሩትም ሰብል እንዳላበቀለ፣ እርሻቸውም እንደባከነ ተረከችልኝ። ልቧ የተሰበረ፣ አይኖቿ የደከሙ ይመስላሉ።

የተቸጉ የሚጠጉባት፣የተራቡ የሚጠግቡባት ገራገሩ የወሎ ህዝብ እንባው ፈሶ፣ ኑሮው ተበላሽቶ፣ ከትውልድ አገሩ ተፈናቅሎ በስቃይ ላይ መመልከት እንዴት ልብ አይሰብር?! ገራገሩ ወሎ! የጦርነቱ ጠባሳ ከመቼው እንደሚሽር አላውቅም። ኢላሂ! ሀገራችንን ሰላም አድርግልን!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
የሰው እዳ ወይም ብድር ያለበት ሰው በቻለ ጊዜ ከመመለስ ሊዘናጋ አይገባም። እዳ በጣም ከባድ ነገር ነው ።

ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል :-
يُغْفَرُ لِلشَّهِيدِ كُلُّ ذَنْبٍ، إِلَّا الدَّيْنَ
"ለሸሂድ ሁሉም ወንጀሉ ይማርለታል፣ እዳ ሲቀር!" [ሙስሊም፡ 1886]
ጥለነው ለምንሄደው ዱንያ ብለን ኣኺራችንን እንዳናበላሽ።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
መልካም ሚስት ከትላልቅ የአላህ ፀጋዎች ናት።

{من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا
【فهنيئا له】
አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት።
【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】
_
t.me/Basmat_Salafiya1
ሚስቱን ቤት እንድትረጋ አድርጎ
ቋሚ ስራ ባይኖረውም ቀን ስራም ቢሆን
ተሯሮጦ ቤቱን ለማስተዳደር በሚተጋ
ታታሪ ወንድ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!🎴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📌 يلزم طالب العلم ألا يتزوج إلا واحدة ☝️__الشيخ أ. د._🌿🌸 _عبدالسلام_الشويعر…
እዉቀት ፈላጊ የሆነ አካል ከአንድ በላይ ማግባት የለበትም። "በልጆቹ በ2ኛ በ3ኛ ሚስቶች ቢዚ እንዳይሆን! ከእዉቀት መፈለግ እንዳይዘናጋ !

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እዉቀት ፈላጊ የሆነ አካል ከአንድ በላይ ማግባት የለበትም። "በልጆቹ በ2ኛ በ3ኛ ሚስቶች ቢዚ እንዳይሆን! ከእዉቀት መፈለግ እንዳይዘናጋ ! = t.me/https_Asselefya1 – 📌 يلزم طالب العلم ألا يتزوج إلا واحدة ☝️__الشيخ أ. د._🌿🌸 _عبدالسلام_الشويعر…
So በተለይ የኛ ሀገር ወንዶችዬ በአንዷ ተብቃቁ እሷን በደንብ ይዛችሁ ድናችሁን ተማሩ አስተምሩ በሺርክ የተዘፈቀ ህዝብ ከሺርኩ አዉጡት በየ ቦታዉ እየሄዳችሁ አጅራችሁ ከአላህ ነዉ። የአላቅማችሁ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ላይ ፊጥ እያላችሁ ከድናችሁ አትራቁ ! ደሞ አብዘሀኛ ሸሪአ በጠበቀ መልኩ አይፈፀምም በአሁን በዘመናችን ተዓዱዲ እና እባካችሁ ስርአት ያዙ ! ጆሯችን ኸይር ነገር እንስማበት ሁሌ ብሶት እሮሮ ሰልችቶናል ! ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ! ወላ አረብ ተአሊ ፣ሩሂ ፣ጅቢ እያለ እያንገላታት ሚስቴ ብትል ምን ላይ ነዉ የባልነት ትርጉሙ ቤትህ ሰብስብ አድርገህ ካልያዝካት እ¡¿ እያስተዋልን ጎበዝ !!

=
~ ሴት ከቤት አለመዉጣቷ በሂጃብ መሸፈኗ መከበሯ ለሷ ክብሯ ነዉ ንፀህናዋ ነዉ። ይሄ ለነብዬ ሴቶች የሚሉ አሉ ለነብዬ ሴቶች ክብር ንፀህና ካስፈለጋቸዉ ለነብዩ ሴቶች ክብር ሲባል ከቤት አትዉጡ በሂጃብ ተከለሉ ከተባሉ ከነብዩ ሴቶች በታች ያሉ የበለጠ ንፀህናክብር ያስፈልጋቸዋል ። ሴት ከቤት ስትወጣ ብዙ ነገሯ ይዛባል፣ ይበላሻል አቅሟም፣ ባህሪዋም ፣ተፈጥሯዋም እንደ ወንድ አይደለም። የሴት ልጅ ትልቁ ስራዋ ቤት ዉስጥ ሁና ትዉልድ መቅረፀ ነዉ። ህፃናት ልጆች ማነፀ ነዉ ! ወንዶችን ማብቃት ነዉ! ቤትን ማስዋብ ነዉ ለባሏ፣ ለልጆቿ ፣ለአባቷ ፣ለወንድሞቿ ቤቱን ምቹ ማድረግ ነዉ !
የማህበረሰብ የመጀመሪያ መሠረቱ ቤት ነዉ የቤት መሠረት ደሞ ሴትናት። ሴት የሌለችበት ቤት ቤት አይሆንም። ሴት ከቤት ዉስጥ ሁና ቤትን ማገልገል ወንዶችን ጀግኖችን ማፍራት ስትተዉ ከቤት ስትወጣ ነገሩ ይበላሻል ። ዉጭ ወጥታ እሷ የወንዶች ስራ እየሰራች ቤት ልጆቿ ይበላሻሉ ። በአሻጉሊት ፣ ባዳ ሰራተኛ ያሳድጋቸዋል። አቅላቸዉ አእምሯቸዉ ይበላሻል።

" ከደርስ የተወሰዴ!

╭┈─────── 💎
╰┈➤ 
t.me/https_Asselefya1
~ ደስተኛ መሆን ከፈለግሽ ያለፈውን መኖር ማቆም አለብሽ ። የድሮ ቁልፎች አዲስ በር አይከፍቱም !

=
t.me/https_Asselefya1
~ ስለ ፍቅር የፃፈ ሁሉ አፍቃሪ አይባልም ፣
ምናልባት ህልሙ ሆኖ እውን አደርጎት ሊኖረው ስለሚፈልግ ይሆናል፣....እስረኛ አብዛኛውን ጊዜ የሚፅፈው ስለ ነፃነት ነውና ።

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
~ ጥንካሬ ያለዉ  በመጋፈጥ ይመስለኝ ነበር፣  ለካ አንዳንዴ ንቆ በመተዉ ዉስጥ ነዉ‼️

=
t.me/https_Asselefya1
እንዲህም ቤት ደስ ይለኛል! ሁለት የሚፋቀሩ ባልና ሚስት ያሉበት...ከረሂሙ ጋር ባላቸው ውብ ግንኙነት የተፋቀሩ...በዛች አራት ማዕዘን ቤታቸው ውስጥ ሌላ ትንሽ አለም የፈጠሩ...
ጥ..ል..ቅ ያለ ረጅም ወሬ...ተጨቃጭቀው እዛው ሚስማሙ...እዛው ተጣልተው እዛው የሚታረቁ...ስለነሱ ጉዳይ ማንም ሳያውቅ የሚኖሩ...ውብ የሁለት ጥንዶች ቤት...ትንሽዬ አለም! ሰሜኑን እሱ...ደቡቡን እሷ...ምስራቁን እና ምዕራቡን ፍቅርና መተሳሰባቸው የሞላው...ጥንጥዬ አለም!
t.me/abdu_rheman_aman