💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
عبدالعزيز الفقيه
{ وَكُلَّ إِنْسَانٍ أَلْزَمْنَاهُ طَائِرَهُ فِي عُنُقِهِ وَنُخْرِجُ لَهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ كِتَابًا يَلْقَاهُ مَنْشُورًا }
👉በአንድ ብር የሚሸጥ‼️
✍️በኑረዲን አል-ዓረብ
«በአንድ ብር የሚሸጥ»

በቲክቶክ
በፌ-ስቡክ
በሁሉም ቦታ አሰራጩትና አድርሱልኝ

✍️በኑረዲን አል-ዓረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
قال ابن قُدامة - رحمه الله

”ومَن وجد خُلْسةً في وقتٍ
فليغتنم كثرة القراءةِ  للقرآنِ
ليفوز بكثرةِ الثَّوابِ“.

مختصر منهاج القاصدين (1 /53)
=
t.me/https_Asselefya1
القارئ سعد الغامدي | إن الدين عند الله الإسلام
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌸 تلاوة صباحية

﴿إِنَّ ٱلدِّينَ عِندَ ٱللَّهِ ٱلْإِسْلَـٰمُ ۗ وَمَا ٱخْتَلَفَ ٱلَّذِينَ أُوتُواْ ٱلْكِتَـٰبَ إِلَّا مِنۢ بَعْدِ مَا جَآءَهُمُ ٱلْعِلْمُ بَغْيًۢا بَيْنَهُمْ ۗ وَمَن يَكْفُرْ بِـَٔايَـٰتِ ٱللَّهِ فَإِنَّ ٱللَّهَ سَرِيعُ ٱلْحِسَابِ ٩١۝﴾

🎙القارئ : سعد الغامدي
=
t.me/https_Asselefya1
መልካም ( ጥሩ ) ሴት

የአሏህ መልክተኛ ( ﷺ ) እንዲህ ይላሉ ፦

አላህ መልካም ሚስት የቸረው ሰው በግማሹ ዲኑን ረድቶታል በቀሪው ግማሹ አላህን ይፍራ።

( السلسلة الصحيحة للألباني 2/124)


=
t.me/https_Asselefya1
" ከንግግርሽ  የበለጠ  መልካም ተግባርሽ ሰዎችን ወደ ሂዳያ ይመራል

#መልካም ስነ ምግባር

=
t.me/https_Asselefya1
ሂወት ብዙ መንገዶች አላት! በዚህ ላይ ቫላንስሽን ጠብቀሽ የማትሄጂ ከሆነ ትሰበሪያለሽ
ለሰው ልጅ ከባድ ቅጣቱ ሰውን በሚበድል ጊዜ የነብስያ ወቀሳ ነው

ነብስያው የግድ እያስታወሰች ትወቅሰዋለች ትጮህበታለች

የዛኔ የበደለውን ሰው ቀጥ ብሎ ማየት ይከብደዋል መገናኘት ይከብደዋል ስሙን ሲሰማ ጅስሙን ይወረዋል ይቅርታ ጠይቆ ለራሱ ነብስያው እሺ አትለው

እሚገርመው ደግሞ የአላህን ሀቅ ስናጒድል ይህን ያክል ነብስያችን አትወቅሰንም ምን ይሆን ያረብ

ያወዱድ ምን አይነት ቅጣት ነው ያረብ ድንቅ እኮ ነህ በነገራቶች ሁሉ ብናስተነትንህ

https://t.me/Sahabaa1344
https://t.me/Sahabaa1344
የኔ የምትይውን ወንድ /ባል ማግኝት የምትፈልጊ ከሆነ  ከዝህም ከዛም መተዋወቅና ሰልክ መለዋወጥ አይጠበቅብሽም የምታገኛቸው ወንዶች ሁሉ ለአንች ባል አይሆኑም  አንችም ለሚያገኙሽ ወንዶች ሁሉ ሚስት መሆን አችይም ትዳር ለገበያ አይቀርብም አሰር ያባረረ አንድ እኳን አይዝም በቃ ላንች ያለው ቢዘገይ እንጂ ፈፀሞ አይቀርም ሁሉም ነገር ስትር ብለሽ  #አላህን_በዱዓ  ጠይቂው!

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
~ የአንዳንድ ሰዎች ባህሪይ « መታኝ እና አለቀሰ ነዉ። ሰዉ ለመጉዳት ርቀዉ ሄደዉ አልሳካ ሲላቸዉ መልሰዉ ጎዱኝ በደሉኝ ብለዉ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ። ተዉ እንጅ አታሳስቱን!

=
~ እርሱ ነዉ የዉስጤ ሰላም እርሱ ነዉ ደስታዬ  አፀናኝ ጌታዬ   አላህዬ አንተን ለመዉደድ እልፍ ምክንያት አለኝ  አልሃምዱሊላህ ....!

=
t.me/https_Asselefya1
" ትተዉሽ አይደለም!  አላህ ከህይወትሽ አስወግዶልሽ ነዉ   የተሻለ ስለሚገባሽ!

=
t.me/https_Asselefya1