💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
√ ከጎናችን ያሉ ምርጥ ሰዎች ግን ታድለዉ በተለይ ፈገግ የሚያደርጉ ነገሮች ሼር አድርገዉልን ልክ ገብተን ስናየዉ ካለንበት የድካም የድብርት ስሜታችን የሚያጠፉ!

እናንተ ምርጦች ኑሩልን 🤝

=
Forwarded from Ibnu Muhammedzeyn
ሶላት ለምንድን ነው ከንቅልፍ የሚበልጠው?

መልስ!!!

እንቅልፍ ሞት ነው
ሶላት ደግሞ ህይወት ስለሆነ
ስለዚህ ሶላት ከንቅልፍ
ይበልጣል

እንቅልፍ ለነፍስያ መታዘዝ ሲሆን
ሶላት ደግሞ ለአላህ መታዘዝ ስለሆነ
ስለዚህ ሶላት ከእንቅልፍ ይበልጣል!!!

እንቅልፍ አካላውይ ረፍት ሲሆን
ሶላት ደግሞ ሩሀውይ(መንፈሳውይ) ረፍት ነው።
ስለዚህ ሶላት ከእንቅልፍ ይበልጣል!!!

ሙእሚንም ይሆን ካፊር በእንቅልፍ ይጋራሉ
ሶላትን ግን ሙእሚን እንጅ አይሰግዳትም
ስለዚህ ሶላት ከእንቅልፍ ይበልጣል!!!

የፈጅርን ሶላት ምን ያማረች አደረጋት
ግዴታዋ በአላህ ዚማ ላይ ታደርጋሀለች
ሱናዋ ደግሞ ከዱኒያ እና በውስጧ ካለው ይበልጣል።

አላህ የሱቢሂ ሶላትን ያግራልን
https://telegram.me/IbnuMuhammedzeyn
✍ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሀመድዘይን
ጭቅጭቅ ያለበት ግሩፕ ጆይን ብሎ መግባት ከገቡም በኋላ ውጤት የሌለው ጭቅጭቅ እየተከታተሉ መቀመጥ
ብልጠት ሳይሆን ጅልነት ነው።

በተለይ ለሴቶች እንዲህ ያለ ግሩፕ መክፈትም መሳተፍ ክብርን ማጣት እና ሀያእ አለመኖርን የሚያሳይ ነው።

አላህ ጥሩ ልቦና ይስጠን

=
@IbnuMuhammedzeyn
«ጅዳ» «መካ» ÂŤ ጣኢፍ Âť የጀመአ ሾል የሰማችሁ  ሹክ በሉኝ  ያ ጀመአ

በዚች መስመር አቀብሉኝ
↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot
ሐራም_የሆኑ_ምስሎችን_በማየት_ለተፈተነው_ወንድሜ_የተፃፈች_መልዕክት_.pdf
171.5 KB
ሐራም የሆኑ ምስሎችን በማየት ለተፈተነ ጠያቂ ወንድሜ የተሰጠች መልስ!

كتبه الفقير إلى عفو مولاه، المقر بذنبه وخطاياه…
✍ أبو سفيان

𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧-
|•|t.me/AbuSufiyan_Albenan
~የውበትሽ ማማር፣ የስምሽ መግነን የመልካም ስራሽን ብዛት አያረጋግጥም። ብዙ መታወቅ፣ ብዙ መደነቅ፣ እልፍ አዕላፍ ተከታይ ማግኘት ምንዳ አይጨምርም። ሸይጧንም ዝና እና ብዙ ተከታይ አለው።

እህቴዋ! ገላሽን እየተሸፈንሽ የልብሽን ቀሚስ አታሳጥሪው። ጌታሽ ብቻ የሚመለከተውን የልብሽን ንፅህና ችላ አትበይው።
እቴ ከመጣሽበት መንገድ የበለጠ ለመጓዝ የመረጥሽው መንገድ ወሳኝ ነውና መንገድሽን ለዪ። ባንቺ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ የሚል ጌታ የለሽምና ምንም ቢሆን ምን ከጌታሽ አትሽሺ። ከእርሱም እዝነት ተስፋ አትቁረጪ።
የራሳቸዉን ስህተት እና ድክመት ሌላ ላይ የሚለጥፉ አካሎች ጋር መግባባት እንደት ነዉ የሚቻል !?


=
👉አንድ ብር መግዛት የሚችለው አንተን ብቻ ነው።

........በአንድ ብር የሚሸጥ....

ላንተ መልስ መስጠት ክብርን ቢያዋርድም፡
መግባሬ አንተነትን ባያስተናግድም፡
የፅኑወች እናት ስትነካ አሎድም፡

.....ነገሩ ልክ ነህ....

ከአንተ አይነት ምን ጊዜም ኸይር አይጠበቅም፡
በአንድ ብር የሚሸጥ የሰው ልክ አያውቅም፡
እኔ ላንተ ብዬ ቃላት አላበዛም፡
አንድ ብር ስድብ እንጂ ዳይመንድን አይገዛም፡
መልስ ልስጥህ ብዬ አልደረድርም ቃል፡
ዱሮስ ከርካሾች ክብር ይጠበቃል⁉️

.......ግን ላስታውስህ....

ክፋት ካወራቸው ከጀሀነብ በሮች፡
መልካም አንጠብቅም እኛ ካንድ ብሮች፡
ከዘላኖችና ከሀሳብ እውሮች፡

.....ሰደብኩህ!?ይቅርታ...!!

አታውቅም ብዬ ነው ከስድብ በስተቀር፡
ነፃ መሀይም ነህ ኸይር የለሽ ቁሞ-ቀር፡
በስድብ ፈምሰህ ህሌናህ ሲቆሽሽ፡
ሴትን ልጅ አዋርደህ ወንድነት ሲሟሽሽ፡
አንተ ተምሳሌት ነህ ለዚህ ሁሉ ክስተት፡
ይህ ማንነትህ ነው አይደለም የስህተት፡

ባታውቀው ነው እንጂ ህሌናህ ታውሮ፡
ዛሬ ገንዘብ ይዘህ ልብህ ተሰውሮ፡
ፊትህን በአንድ ብር ሸፍነህ ስትመጣ፡
ድሀ ነበርክኮ ቤሳቢስቲ ያጣ!!

ለምን ዘነጋኸው የትናንትን ጉዳይ!?
ለምን አላዘንክም ለዚህች ለተበዳይ!?
.....ለነገሩ ተወው......
ህሌና ያለው ነው ለድሆች የሚያዝነው፡
ለአንተ አይነቱ ነፈዝ ማስተንተን ምንህ ነው⁉️
በአንድ ብር ወረቀት ፊትህን ሸፍነህ፡
በስድብ በስላቅ በክፋት ታፍነህ፡
ጥቅም ስላገኘህ በስድብ ላይ ፀንተህ፡
ይሔው ዛሬም መጣህ እዝነትን ረስተህ!?

....እኔ እምልህ.?..ግን እናትህ አሉ!?
....የተናገርከውን ሁሉን ይሰማሉ...!?
የፈፀምከውን ግፍ እማማ ያውቃሉ..!?

.....ስራህን ይዩልህ ወላጅ እናት ካሉህ፡
.....ባገኙት መሳሪያ ነበር የሚገሉህ..!?
....መርዳትና ማገዝ ምንም ባትፈልግም፡
...ለተቸገረ ሰው ይህ አይደረግም..!?

.......በጣም ነውር ነው....

ትችል ነበርኮ በፀባይ መሸኘት፡
ለምን አስፈለገህ ጥፋትን መመኘት!?
ባይገባህ ነው እንጂ የአላማ ፅናት፡
የደም ታሪክ አላት #የጋዛወች እናት፡

የዚህች ሚስኪን እናት ልጇ አይቶህ በነበር፡
ያስረዳህ ነበረ የጀግንነትን ጥግ የትዕግስትን ድንበር፡
ግና ምን ዋጋ አለው ሚሳዔል በድንጋይ እየተፋለመ፡
በእምነቱ እንደፀና በሀቅ እንደቆመ፡
በአንደበቱ አምላኩን እየደጋገመ፡
በጣቶቹ አሏህን ሁሌ እየጠቆመ፡
የአ*ይ*ሁድን ሌቦች እንደተፋለመ፡

መቼ ታደለና ቲክቶክ ላይ ይመጣል፡
በምንኛ ሞራል ጌም ገብቶ ይቀጣል፡
ማንስ ሞደል ሆኖት ሴት ጋር ይላላጣል፡
በምን አንደበቱስ ለስድብ ይቀመጣል፡

.....አየህ ልዩነቱ የኛና የናንተ...!?
.....አንተ ውዳቂ ነህ ሞራልህ የሞተ..!!
...ጋዛዊ ጀግና ነው በአ*ይ,ሁድ የሸፈተ!!
...ኢስላም ላይ የፀና የነፃነት ታጋይ፡
...አንተ ግን ስድ ነህ የሸይጧን አገልጋይ፡
...ህሌና የሌለህ የማትሰማ ድንጋይ፡

ባለጌ ተራ ነህ የሚታይ ክፋትህ፡
አንድ ብር ብቻ ነው ዋጋው ማንነትህ፡
ያውም በሜካፑ ተውቦ ሲወሸጥ፡
የአንተ አይነት ብቻ ነው በአንድ ብር የሚሸጥ፡

....በኑረዲን አል-ዓረብ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
عبدالعزيز الفقيه
{ وَكُلَّ إِنْسَانٍ أَلْزَمْنَاهُ طَائِرَهُ فِي عُنُقِهِ وَنُخْرِجُ لَهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ كِتَابًا يَلْقَاهُ مَنْشُورًا }
👉በአንድ ብር የሚሸጥ‼️
✍️በኑረዲን አል-ዓረብ
«በአንድ ብር የሚሸጥ»

በቲክቶክ
በፌ-ስቡክ
በሁሉም ቦታ አሰራጩትና አድርሱልኝ

✍️በኑረዲን አል-ዓረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
قال ابن قُدامة - رحمه الله ፦

”ومَن وجد خُلْسةً في وقتٍ
فليغتنم ك؍ع؊ القراءةِ  للقرآنِ
ليفوز بكثرةِ الثَّوابِ“.

مختصر منهاج القاصدين (1 /53)
=
t.me/https_Asselefya1
القارئ سعد الغامدي | إن الدين عند الله الإسلام
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌸 تلاوة صباحية

﴿إِنَّ ٱلدِّينَ عِندَ ٱللَّهِ ٱلْإِسْلَـٰمُ ۗ وَمَا ٱخْتَلَفَ ٱلَّذِينَ أُوتُواْ ٱلْكِتَـٰبَ إِلَّا مِنۢ بَعْدِ مَا جَآءَهُمُ ٱلْعِلْمُ بَغْيًۢا بَيْنَهُمْ ۗ وَمَن يَكْفُرْ بِـَٔايَـٰتِ ٱللَّهِ فَإِنَّ ٱللَّهَ سَرِيعُ ٱلْحِسَابِ ٩١۝﴾

🎙القارئ : سعد الغامدي
=
t.me/https_Asselefya1
መልካም ( ጥሩ ) ሴት

የአሏህ መልክተኛ ( ﷺ ) እንዲህ ይላሉ ፦

አላህ መልካም ሚስት የቸረው ሰው በግማሹ ዲኑን ረድቶታል በቀሪው ግማሹ አላህን ይፍራ።

( السلسلة الصحيحة للألباني 2/124)


=
t.me/https_Asselefya1
" ከንግግርሽ  የበለጠ  መልካም ተግባርሽ ሰዎችን ወደ ሂዳያ ይመራል።

#መልካም ስነ ምግባር

=
t.me/https_Asselefya1