This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ስለ ሸይኽ ረቢዕ ታላላቅ ኡለማዎች ምን አሉ ?
=
=
◤ ምንም ነገር ስለፈለግነዉ ብቻ አብሮን መቆየት አለበት ማለት አይደለም አንዳንዴ... የምንፈልገዉ ግን የማያስፈልገን ነገር ይኖራል። ስለዚህ አንዳንዴ...መተዉን እንልመድ። በመልቀቅ ዉስጥ የተሻለ ነገር አለ።
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
«አጣዋለሁ ብለህ ማሰብ»
=
t.me/https_Asselefya1
እንኳን የማትፈልገዉን ነገር አላህ ከወሰደብህ «አገኘዋለሁ ብለህ» ማታስበዉን ነገር ሊሰጥህ እንደሚችል አስታዉስ።=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⛡ወንድምህን አትበድለዉ ! እሱም እንዲበደል አትተወዉ በደሉን መከላከል እየቻልክ ። በሰዉነቱ፣ በገንዘቡ፣ በክብሩ እንዲበደል አትተወዉ!
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ ግንኙነትህን ቀንስ ግንኙነት ማብዛት ጥርት ያለ መጥፉ ነዉ ከኋላዉ ምንም ኸይር የለዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
ጤናን ያጠፋል፣ ማስተዋል እና ማስተንተንን ያጠፋል፣ ከኋላ ምንም ኸይር አያመጣ። የቻልከዉ ያክል ግንኙነትህ ቀንስ የዉሸት ግንኙነት ምንም ቋሚነት የላትም ልትቆርጣት ግድ ይልሀል። =
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ አማኝ ወንድምህ ዝቅ አድርገህ አትመልከት፦ ጉዳዩ ቀላል አይደረግም ሙስሊም አላህ ዘንድ ታላቅ ነዉ። ገንዘብ ባይኖረዉ፣ መከበሪያ ባይኖረዉ አማኝ እስከሆነ ድረስ አላህ ዘንድ ታላቅ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
من حقك أن تكون حـماراً
ولكن ليس من حقـك أن ترفس الآخرين…
አህያ መሆንና እንደ አህያ ማሰብ መብትህ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ሌሎችን መራገጥ እንደማትችል መረዳት አለብህ።
t.me/nuredinal_arebi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【ክፍል ❶❷】 ✅ መልእክተኞች ጥቅም ማምጣት አይችሉም። «وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۚ بَلۡ عِبَادࣱ مُّكۡرَمُونَ } { لَا یَسۡبِقُونَهُۥ بِٱلۡقَوۡلِ وَهُم بِأَمۡرِهِۦ یَعۡمَلُونَ } { یَعۡلَمُ مَا بَیۡنَ…
الواسطة بين الحق والخلق
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❶❸】
🛑👉ዑለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸዉ።
«وَمَنْ سِوَی الْأنْبِيَاء ۔ مِنْ مَشَايِخِ الْعِاْمِ وَالدِّينِ - فَمَنْ أَثْبَتَهَم وَسَائِطَ بَيْنَ الرَّسُولِ وَأُمَّتِهِ يُبَلِّغُنَهُمْ، وَيُعَلِّمُونَهُمْ ، وَيُؤدِّبُونَهُمْ ، وَيَقْتَدُونَ بِهِمْ، فَقَدْ أَصَابَ فِي ذَلِكَ..»
⦘⤑ ከነብያት ዉጭ ያሉትን " የእዉቀትና የሀይማኖት መሪዎች" በነብያት እና በሕዝቦቻቸዉ መካከል የሚያደርሱላቸዉ፣ የሚያስተምሯቸዉ ፣ ስርአት የሚያሲዟቸዉ፣ በእነሱ የሚመሩባቸዉ አስተላላፊ (ወሳኢጥ) አድርጎ ያፀደቀ በእዚህ ላይ በእርግጥ ልክ ነዉ።
«وَهَؤُلاَء إِذَا أَجْمَعُوا فَإِجْمَاعُهُمْ حُجَّةٌ قَاطِعَةٌ لَا يَجْتَمِعُوُنَ عَلَی ظَلَالَةٍ وَإِنْ تناَزَعُوا فِي شَيْءٍ رَدُّوهُ إِلَی اللهِ وَالرَّسُولِ ، إذْ الْوَاحِدُ مِنْهُمْ لَيْسَ بِمَعْصُومِ عَلَی الْإِطْلَاقِ ، بَلْ كُلُّ أَحَدٍ مِنْ النَّاسِ يُؤْخَذُ مِنْ كَلَامِهِ وَيُتْرَكُ : إلّا رَسُولُ اللهِ ﷺ .»
⦚ ⤑እነዚህ (የእዉቀትና የሃይማኖት መሪዎች) ከተስማሙ ስምምነታቸዉ የማያወላዉል ማስረጃ ነዉ። ምክንያቱም በጥመት ላይ አይስማሙምና። በአንዳች ነገር ላይ ከተወዛገቡ ወደ አላህ ﷻእና ወደ መልእክተኛዉ ﷺ ይመልሱታል። ከእርሱ አንዱ(በነፍስ ወከፍ) በጭራሽ ፍፁም አይደለም። እንዳዉም እያንዳንዱ ሰዉ ከንግግሩ የሚወሰድና የሚጣል አለዉ። የአላህ መልክተኛ ﷺሲቀሩ።
« وَقَدْ قَالَ النَّبِيُ ﷺ : الْعُلَمَاءُ وَرَثَةُ الْأنْبِيَاء فَإنَّ الْنْبِيَاء لَمْ يُوَرِّثُوا دِينَارًا وَلَا دِرْهَمًا وإِنَّمَا وَرَّثُوا الْعِلْمَ فَمَنْ أَخَذَهُ فَقَدْ أَخَذَ بِحَطِّ وَافِرٍ .»
«وَإِنْ أثْبَتَهُمْ وَسَائِطَ بَيْنَ اللهِ وَبَيْنَ خَلْقِهِ --- كَالْحُجَّابِ الَّذِينَ بَيْنَ الْمَلِكِ وَرَعِيَّتِهِ -- بِحَيْثُ يَكُونُونَ هُمْ يَرْفَعُونَ إَلَی اللهِ حَوَائِجَ خَلْقِهِ ٬ فَاَللهُ إِنَّمَا يَهْدِي عِبادَهُ وَيَرْزُقُهُمْ بِتَوَسُّطِهِمْ، فَالْخَلْقُ يَسْأَلُونَهُمْ وَهُمْ يَسْأَلُونَ الله ، كَمَا أَنَّ الْوَسَائِطَ عِنْدَ الْمُلُكِ . يَسْألُونَ الْمُلُوكَ الْحَوَا ئِجَ لِنَّاسِ ، لِقُرْبِهِمْ مِنْهُمْ وَالنَّاسُ يَسْألُونَهُم ، أَدِبًا مِنْهُمْ أَنْ يُبَاشِرُوا سُؤَالَ الْمَلِكِ ، أوْ لِأَنَّ طَلَبَهُمْ مِنْ الْوَسَائِطِ أَنْفَعُ لَهُمْ مِنْ طلَبِهِمْ مِنْ الْمَلِكِ ، لِكَوْنِهِمْ أقْرَبَ إلَی الْمَلِكِ مِنْ الطَّلِبِ لِلْحَوَائجِ .»
⦚ ⤑በአላህ እና በፍጥረቱ መካከል ወሳኢጥ ማፀደቃቸዉ_ በንጉሳንና በማህበረሰባቸዉ መካከል እንዳለዉ አይነት ከሆነና_ እነርሱ የፍጥረታቱን ጉዳይ ወደ አላህ እንደሚያቃርቡና አላህ ባሪያዎቹን ቀጥተኛዉን መንገድ የሚመራቸዉና የሚመግባቸዉ በእነሱ አማካኝነት ነዉ ከተባለ። በንጉሶች መካከል እንዳለዉ ወሳኢጥ ንጉሳንን ለሰዎች ጉዳይ ይጠይቃሉ። ለእነርሱ ቅርብ በመሆናቸዉ ሰዎች እነርሱን በሆነ አደብ ቀጥታ ንጉሱን ሳይጠይቁ እነርሱ ይጠይቃሉ ለንጉሱ ቅርብ ስለሆነ። ወይም በዋሲጣ መጠየቃቸዉ ጠቃሚ ነዉ። እነርሱ ንጉሱን ከመጠየቃቸዉ ወይም ከጉዳይ ፈላጊዉ የበለጠ ለንጉሱ ቅርብ በመሆናቸዉ ።
«فَمَنْ أَثْبَتَهُمْ وَسَائِطَ عَلَی هَذَا الْوجْهِ : فَهُوَ كَافِرٌ مُشْرِكٌ يَجِبُ أَنْ يُسْتَتَابَ فَئِنْ تَابَ وَإِلّا قُتِلَ . وَهَؤُلَاءِ مُشَبِّهُونَ لِلهِ شَبَّهُوا الْمَخْلُوقَ بِلْخَالِقِ وَجَعَلُوا لِلهِ أَنْدَادًا .»
⦘ ⤑በዚህ አይነት መልኩ ዋሲጣዎችን ያፀደቀ ሰዉ። እርሱ ከሃዲ አጋሪ ነዉ።
✍ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ....!
╭┈───────⦁🌺⦁
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1

( رواه أحمد. وأبو داود، والترمزي. وابن ماجه . وابن حبان في صحيحه . صححه الألباني : في صحيح ابن ماجة ، وصحيح الترغيب .)⦘⤑በእርግጥ ነብዩ እንዲህ ብለዋል፡ ዑለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸዉ። ነብያት ዲናርም ብርም አላወረሱም እንግዲያዉስ እዉቀት ነዉ ያወረሱት። (እዉቀትን) የያዘ በቂ ድርሻ ያዘ። " አቡ ዳዉድ ቲርሚዚህ ኢብኑ ማጅህ እና ሌሎችም ዘግበዉታል፣ (አልባኒይ ሶሒሕ ብለዉታል። )
«وَإِنْ أثْبَتَهُمْ وَسَائِطَ بَيْنَ اللهِ وَبَيْنَ خَلْقِهِ --- كَالْحُجَّابِ الَّذِينَ بَيْنَ الْمَلِكِ وَرَعِيَّتِهِ -- بِحَيْثُ يَكُونُونَ هُمْ يَرْفَعُونَ إَلَی اللهِ حَوَائِجَ خَلْقِهِ ٬ فَاَللهُ إِنَّمَا يَهْدِي عِبادَهُ وَيَرْزُقُهُمْ بِتَوَسُّطِهِمْ، فَالْخَلْقُ يَسْأَلُونَهُمْ وَهُمْ يَسْأَلُونَ الله ، كَمَا أَنَّ الْوَسَائِطَ عِنْدَ الْمُلُكِ . يَسْألُونَ الْمُلُوكَ الْحَوَا ئِجَ لِنَّاسِ ، لِقُرْبِهِمْ مِنْهُمْ وَالنَّاسُ يَسْألُونَهُم ، أَدِبًا مِنْهُمْ أَنْ يُبَاشِرُوا سُؤَالَ الْمَلِكِ ، أوْ لِأَنَّ طَلَبَهُمْ مِنْ الْوَسَائِطِ أَنْفَعُ لَهُمْ مِنْ طلَبِهِمْ مِنْ الْمَلِكِ ، لِكَوْنِهِمْ أقْرَبَ إلَی الْمَلِكِ مِنْ الطَّلِبِ لِلْحَوَائجِ .»
⦚ ⤑በአላህ እና በፍጥረቱ መካከል ወሳኢጥ ማፀደቃቸዉ_ በንጉሳንና በማህበረሰባቸዉ መካከል እንዳለዉ አይነት ከሆነና_ እነርሱ የፍጥረታቱን ጉዳይ ወደ አላህ እንደሚያቃርቡና አላህ ባሪያዎቹን ቀጥተኛዉን መንገድ የሚመራቸዉና የሚመግባቸዉ በእነሱ አማካኝነት ነዉ ከተባለ። በንጉሶች መካከል እንዳለዉ ወሳኢጥ ንጉሳንን ለሰዎች ጉዳይ ይጠይቃሉ። ለእነርሱ ቅርብ በመሆናቸዉ ሰዎች እነርሱን በሆነ አደብ ቀጥታ ንጉሱን ሳይጠይቁ እነርሱ ይጠይቃሉ ለንጉሱ ቅርብ ስለሆነ። ወይም በዋሲጣ መጠየቃቸዉ ጠቃሚ ነዉ። እነርሱ ንጉሱን ከመጠየቃቸዉ ወይም ከጉዳይ ፈላጊዉ የበለጠ ለንጉሱ ቅርብ በመሆናቸዉ ።
«فَمَنْ أَثْبَتَهُمْ وَسَائِطَ عَلَی هَذَا الْوجْهِ : فَهُوَ كَافِرٌ مُشْرِكٌ يَجِبُ أَنْ يُسْتَتَابَ فَئِنْ تَابَ وَإِلّا قُتِلَ . وَهَؤُلَاءِ مُشَبِّهُونَ لِلهِ شَبَّهُوا الْمَخْلُوقَ بِلْخَالِقِ وَجَعَلُوا لِلهِ أَنْدَادًا .»
⦘ ⤑በዚህ አይነት መልኩ ዋሲጣዎችን ያፀደቀ ሰዉ። እርሱ ከሃዲ አጋሪ ነዉ።
እንድቶብት ተጠይቆ ካልቶበተ ይገደላል። እነዚህ ለአላህ አመሳሳዮች ናቸዉ። ፍጥረትን በፈጣሪ አመሳሰሉ ለአላህም ባላንጣን አደረጉ።✍ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ....!
╭┈───────⦁🌺⦁
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
• 🔖🌱 ؛
قال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله - :
" ينبغي للإنسان أن يجعل له نصيبًا مِن
آخر الليل ولو كان قليلًا، ولا يحقرن
شيئًا، فقد قال النبي ﷺ : «أَحَبُّ الأعمالِ إلى اللهِ أدْومُها و إن قَلَّ»،
لو تجعل لك نصف ساعة مِن آخر الليل
تقوم فيها، وتصلي ما شاء الله، وتختم
الصلاة بالوتر لكان في هذا خير كثير، وكنت من القائمين بالأسحار، المستغفرين بالأسحار، فلا تحرم نفسك الأجر ".

• اللقاء الشهري : (42)
هدايات_القرآن_الكريم_للمرأة_المسلمة.pdf
3.8 MB
•••
- هِدَاياتُ القُرْآن الكريم لَلمرْأة المُسلمة
الشّـيخ عَبد الرّزاق البَدر حفِظه الله
ሴቶች ታነቧት ታስተነትኗት ዘንድ ግብዣዬ ነዉ 🌺
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•