🔴 የባል ሀቅ ክብደት!
ረሱል (🤲) እንዲህ ብለዋል፦
﴿والذي نفسُ محمدٍ بيدِه، لا تؤدِّي المرأةُ حقَّ ربِّها، حتى تؤدِّيَ حقَّ زوجِها كلَّه﴾
“የሙሀመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ! ሴት ልጅ የጌታዋን ሀቅ አትወጣም፤ የባሏን ሀቅ እስካልተወጣች ድረስ።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 1515
=
t.me/BuhariMuslimAmharic

Audio
∙
∙ ባላቸው ሚያስደስቱ ሴቶች ሽልማት
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
t.me/https_Asselefya1
የባልን ሀቅ መወጣት
∙የባል ሀቆች በዝርዝር
∙ የባልን ማመፅ በተመለከተ∙ ባላቸው ሚያስደስቱ ሴቶች ሽልማት
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
t.me/https_Asselefya1
∼ እስልምናችን ወንዶች
∽∽
t.me/https_Asselefya1
የሴቶች ጠባቂዎች ናቸዉ ሲል ሴቶችን ዝቅ ለማድረግ አይደለም....ከጠባቂዉ በላይ የሚጠበቀዉ ነገር ዉድ ስለሆነ ነዉ።∽∽
t.me/https_Asselefya1
ሴትን ልጅ ተፈላጊ የሚያደርጋት ሓያእዋ ነዉ።
∙ ሴትን ልጅ ተፈላጊ የሚያደርጋት ሓያእዋ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
ሓያእ በተሞላበት እርምጃ ስትራመድ የነበረች አንድ ሴት ነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላምን ማግባት ችላለች ። ለዛም ነዉ አላህ በዚህ ድንቅ ባህሪዋ ቁርአን ላይ የገለፃት ። ስለዚህ እህቴ የአንች መገላለጥ ለአንች አይጠቅምም። መሰተርሽ ደግሞ ለአንች ብቻ ሳይሆን ለወንድም ጭምር በጣም ይጠቅማል። =
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【 ክፍል ➉ 】 🔖 መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም። ⧽⧽ وَإِنْ أَرَدَ بِلْوَاسِطَةِ ،، أَنَّهُ لا بُدَّ مِنْ وَاسِطَةٍ فِي جَلْبِ اَلْمَنَافِعِ وَدَفْعِ الْمَضَارِّ مِثْلَ٫ أنْ يَكُونَ وَاسِطةً فِي رِزْقِ الْعِبَادِ…
❞الواسطة بين الحق والخلق❝
❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜
【 ክፍል ❶❶】
✅ መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም።
◢ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ } { وَلَا تَنفَعُ ٱلشَّفَـٰعَةُ عِندَهُۥۤ إِلَّا لِمَنۡ أَذِنَ لَهُۥۚ حَتَّىٰۤ إِذَا فُزِّعَ عَن قُلُوبِهِمۡ قَالُوا۟ مَاذَا قَالَ رَبُّكُمۡۖ قَالُوا۟ ٱلۡحَقَّۖ وَهُوَ ٱلۡعَلِیُّ ٱلۡكَبِیرُ }
☛ አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያ ከአላህ ሌላ {አማልክት ብላችሁ}
◢ وقالتْ طائفةٌ من السلف : كان أقْوامٌ يدْعُونَ الْمسيح والعُزَيْرَ والملَائِكةَ : فبيَّنَ الله لهُم أنَّ الْملَائكَةَ والْأنْبِياءَ لا يمْلِكُون كشْف الضُّرِّ عنْهُم ولا تحْوِيلاً وأنهُم يتقرَّبُون إلی الله ويرْجُون رحْمتهُ ويخافُون عذابَهُ ٜ
☛ ከሰለፎች ቡድን (ጭፍራ) ዉስጥ እንድህ ይላሉ፦ አል መሲህን (ነብዩ ዒሳን) ዑዘይርን እና መላእክትን የሚያመልኩ ሰዎች ነበሩ።
◢ مَا كَانَ لِبَشَرٍ أَن یُؤۡتِیَهُ ٱللَّهُ ٱلۡكِتَـٰبَ وَٱلۡحُكۡمَ وَٱلنُّبُوَّةَ ثُمَّ یَقُولَ لِلنَّاسِ كُونُوا۟ عِبَادࣰا لِّی مِن دُونِ ٱللَّهِ وَلَـٰكِن كُونُوا۟ رَبَّـٰنِیِّـۧنَ بِمَا كُنتُمۡ تُعَلِّمُونَ ٱلۡكِتَـٰبَ وَبِمَا كُنتُمۡ تَدۡرُسُونَ } { وَلَا یَأۡمُرَكُمۡ أَن تَتَّخِذُوا۟ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةَ وَٱلنَّبِیِّـۧنَ أَرۡبَابًاۗ أَیَأۡمُرُكُم بِٱلۡكُفۡرِ بَعۡدَ إِذۡ أَنتُم مُّسۡلِمُونَ }
☛ አላህ እንዲህ ይላል፦
☛ አላህ መላእክትንና ነብያትን ጌቶች አድርጎ መያዝ ክህደት እንደሆነ አብራርቷል። መላእክትንና ነብያትን ወሳኢጥ ያደረገና የሚጠራቸዉ(የሚያመልካቸዉ)፣ በእነሱ ላይ የሚመካ ጥቅምን ማምጣትና ጉዳትን መከላከል የሚጠይቃቸዉ፣ ለምሳሌ፦ ወንጀልን እንድምሩ፣ ልብን እንዲያቀኑ፣ ጭንቅን እንዲያስወግዱ፣ ችግርን እንዲያርቁ የሚጠይቃቸዉ በሙስሊሞች የአቋም ስምምነት መሠረት ከሐዲ ነዉ።
✍ይቀጥላል ኢንሻ አላህ...!
╭┈───────⦁🌺⦁
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜
【 ክፍል ❶❶】
✅ መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም።
◢ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ } { وَلَا تَنفَعُ ٱلشَّفَـٰعَةُ عِندَهُۥۤ إِلَّا لِمَنۡ أَذِنَ لَهُۥۚ حَتَّىٰۤ إِذَا فُزِّعَ عَن قُلُوبِهِمۡ قَالُوا۟ مَاذَا قَالَ رَبُّكُمۡۖ قَالُوا۟ ٱلۡحَقَّۖ وَهُوَ ٱلۡعَلِیُّ ٱلۡكَبِیرُ }
☛ አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያ ከአላህ ሌላ {አማልክት ብላችሁ}
የምታስቧቸዉን ጥሩ። በሰማያትም በምድርም ዉስጥ የብናኝ ክብደት ያክል ምንንም አይችሉም። ለእርሱም በሁለቱም ዉስጥ ምንም ሽርክና የላቸዉም። ከእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለዉም፣ በላቸዉ። ምልጃም እርሱ ለፈቀደለት ሰዉ ብቻ ቢሆን እንጅ እርሱ ዘንድ ምንም አትጠቅምም። ከልቦቻቸዉ ላይ ድንጋጤዉ በተገለፀ ጊዜ ጌታችሁ ምን አለ ይላሉ? እዉነትን አለ፣ እርሱም ከፍ ያለዉ ታላቁ ጌታ ነዉ ይላሉ። {ሰበእ :22_23}◢ وقالتْ طائفةٌ من السلف : كان أقْوامٌ يدْعُونَ الْمسيح والعُزَيْرَ والملَائِكةَ : فبيَّنَ الله لهُم أنَّ الْملَائكَةَ والْأنْبِياءَ لا يمْلِكُون كشْف الضُّرِّ عنْهُم ولا تحْوِيلاً وأنهُم يتقرَّبُون إلی الله ويرْجُون رحْمتهُ ويخافُون عذابَهُ ٜ
☛ ከሰለፎች ቡድን (ጭፍራ) ዉስጥ እንድህ ይላሉ፦ አል መሲህን (ነብዩ ዒሳን) ዑዘይርን እና መላእክትን የሚያመልኩ ሰዎች ነበሩ።
መላእክትና ነብያት ጉዳትን ማስወገድም ሆነ ከእነርሱ ማራቅ የማይችሉና እነርሱ(ራሳቸዉ) ወደ አላህ የሚቃረቡ፣ እዝነቱን የሚከጅሉ፣ ቅጣቱን የሚፈሩ መሆናቸዉን አላህ አስረዳቸዉ።◢ مَا كَانَ لِبَشَرٍ أَن یُؤۡتِیَهُ ٱللَّهُ ٱلۡكِتَـٰبَ وَٱلۡحُكۡمَ وَٱلنُّبُوَّةَ ثُمَّ یَقُولَ لِلنَّاسِ كُونُوا۟ عِبَادࣰا لِّی مِن دُونِ ٱللَّهِ وَلَـٰكِن كُونُوا۟ رَبَّـٰنِیِّـۧنَ بِمَا كُنتُمۡ تُعَلِّمُونَ ٱلۡكِتَـٰبَ وَبِمَا كُنتُمۡ تَدۡرُسُونَ } { وَلَا یَأۡمُرَكُمۡ أَن تَتَّخِذُوا۟ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةَ وَٱلنَّبِیِّـۧنَ أَرۡبَابًاۗ أَیَأۡمُرُكُم بِٱلۡكُفۡرِ بَعۡدَ إِذۡ أَنتُم مُّسۡلِمُونَ }
☛ አላህ እንዲህ ይላል፦
ለማንም ሰዉ አላህ መፀሀፍንና ጥበብን ነብይነትንም ሊሰጠዉና ከዚያም ለሰዎች ከአላህ ሌላ ለእኔ ባሪያዎች ሁኑ ሊል አይገባዉም። ግን መፀሀፍን የምታስተምሩ በነበራችሁበትና የምታጠኑም በነበራችሁት በእዉቀታችሁ ሰሪዎች ሁኑ ይላቸዋል። መላእክትንና ነብያትንም አምላክ አድርጋችሁ እንድትይዙ ሊያዛችሁ አይገባዉም። እናንተ ሙስሊሞች ከሆናችሁ በኋላ በክህደት ያዛችኋልን? (አል _አንዓም: 79_80)☛ አላህ መላእክትንና ነብያትን ጌቶች አድርጎ መያዝ ክህደት እንደሆነ አብራርቷል። መላእክትንና ነብያትን ወሳኢጥ ያደረገና የሚጠራቸዉ(የሚያመልካቸዉ)፣ በእነሱ ላይ የሚመካ ጥቅምን ማምጣትና ጉዳትን መከላከል የሚጠይቃቸዉ፣ ለምሳሌ፦ ወንጀልን እንድምሩ፣ ልብን እንዲያቀኑ፣ ጭንቅን እንዲያስወግዱ፣ ችግርን እንዲያርቁ የሚጠይቃቸዉ በሙስሊሞች የአቋም ስምምነት መሠረት ከሐዲ ነዉ።
✍ይቀጥላል ኢንሻ አላህ...!
╭┈───────⦁🌺⦁
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
Forwarded from الفوائد المكية
إنا لله وإنا إليه راجعون
توفي قبل قليل شيخنا الإمام المجاهد ربيع بن هادي رحمه الله وغفر له وأسكنه فسيح جناته الفردوس الأعلى وجزاه عنا وعن أهل الإسلام خير الجزاء وأعظمه وأطيبه وأوفاه
اعظم الله اجركم يا أهل السنة
https://x.com/AlamriFo/status/1943024243626688564?t=_muy8lQ1fepXyPqQrXm31g&s=08

إنا لله وإنا إليه راجعون...
فُجعت الأمة الإسلامية قبل قليل بخبر وفاة الشيخ العلّامة المحدث ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله وغفر له، وأسكنه فسيح جناته.
رحل الجبل الراسخ، والداعية السلفي الصادق، الذي أمضى عمره في نصرة الحق والدعوة إلى التوحيد والسنة، ومحاربة البدع والانحرافات العقدية، بثباتٍ وعلمٍ وبصيرة.
💦إن العين لتدمع، وإن القلب ليحزن، وإنا لفراقك يا شيخنا لمحزونون،
ولا نقول إلا ما يُرضي ربنا:
"إنا لله وإنا إليه راجعون".

∽ ባልሺን ጀነት መግቢያዬ ብለሽ Save አድርጊዉ። ተናደሽ ቢደዉልልሽ እንኳን የጀነት መግቢያ ሰበብ እንደሆነ አስታዉሰሽ ከንደትሽ ትመለሻለሽ¡
#ለሚስቶች
=
t.me/https_Asselefya1
#ለሚስቶች
=
t.me/https_Asselefya1
ጠያቂ ሚስት እንዲህ ትላለች፦
ያ ሼኽ፦ ባሌ ያለ ምንም ሰበብ ቁጭ ብለን ወሏሂ ሁለተኛ ሚስት አገባብሻለሁ አለኝ ስራ የምሰራዉ እኔ ነኝ እሱ ስራ የለዉም ምን ላድርግ ??
ሼኽ፦ ሁለት ቤት ማስተዳደር አልችልም በይዉ....!
🖐
ያ ሼኽ፦ ባሌ ያለ ምንም ሰበብ ቁጭ ብለን ወሏሂ ሁለተኛ ሚስት አገባብሻለሁ አለኝ ስራ የምሰራዉ እኔ ነኝ እሱ ስራ የለዉም ምን ላድርግ ??
ሼኽ፦ ሁለት ቤት ማስተዳደር አልችልም በይዉ....!
🖐
«ሁን ሲለዉ ፦
ከዕንባ ዉስጥ ፈገግታን ይፈጥራል።
كُون فَيكون
=
t.me/https_Asselefya1
ከድንጋይ ዉስጥ ዉሀንከዕንባ ዉስጥ ፈገግታን ይፈጥራል።
ሁን ሲለዉ እሱ ሲሻ ሀዘንም «ደስታ» ድካምም «ብርታት» ይሆናል።كُون فَيكون
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምላስ ጉልበቱ ነን እኮ እኛ ሴቶች ህእ¡
=
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❞الواسطة بين الحق والخلق❝ ❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜ 【 ክፍል ❶❶】 ✅ መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም። ◢ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن…
الواسطة بين الحق والخلق
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❶❷】
✅ መልእክተኞች ጥቅም ማምጣት አይችሉም።
«وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۚ بَلۡ عِبَادࣱ مُّكۡرَمُونَ } { لَا یَسۡبِقُونَهُۥ بِٱلۡقَوۡلِ وَهُم بِأَمۡرِهِۦ یَعۡمَلُونَ } { یَعۡلَمُ مَا بَیۡنَ أَیۡدِیهِمۡ وَمَا خَلۡفَهُمۡ وَلَا یَشۡفَعُونَ إِلَّا لِمَنِ ٱرۡتَضَىٰ وَهُم مِّنۡ خَشۡیَتِهِۦ مُشۡفِقُونَ } { وَمَن یَقُلۡ مِنۡهُمۡ إِنِّیۤ إِلَـٰهࣱ مِّن دُونِهِۦ فَذَ ٰلِكَ نَجۡزِیهِ جَهَنَّمَۚ كَذَ ٰلِكَ نَجۡزِی ٱلظَّـٰلِمِینَ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አልረሕማንም (ከመላእክት)ልጅን ያዘ አሉ። ጥራት ተገባዉ።
« لَّن یَسۡتَنكِفَ ٱلۡمَسِیحُ أَن یَكُونَ عَبۡدࣰا لِّلَّهِ وَلَا ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ ٱلۡمُقَرَّبُونَۚ وَمَن یَسۡتَنكِفۡ عَنۡ عِبَادَتِهِۦ وَیَسۡتَكۡبِرۡ فَسَیَحۡشُرُهُمۡ إِلَیۡهِ جَمِیعࣰا }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አል መሲሕ (ዒሳ) ለአላህ ባሪያ ከመሆን ፈጽሞ አይጠየፍም። ባለሟል የኾኑት መላእክትም (አይጠየፉም)።
« وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰا } { لَّقَدۡ جِئۡتُمۡ شَیۡـًٔا إِدࣰّا } { تَكَادُ ٱلسَّمَـٰوَ ٰتُ یَتَفَطَّرۡنَ مِنۡهُ وَتَنشَقُّ ٱلۡأَرۡضُ وَتَخِرُّ ٱلۡجِبَالُ هَدًّا } { أَن دَعَوۡا۟ لِلرَّحۡمَـٰنِ وَلَدࣰا } { وَمَا یَنۢبَغِی لِلرَّحۡمَـٰنِ أَن یَتَّخِذَ وَلَدًا } { إِن كُلُّ مَن فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ إِلَّاۤ ءَاتِی ٱلرَّحۡمَـٰنِ عَبۡدࣰا } { لَّقَدۡ أَحۡصَىٰهُمۡ وَعَدَّهُمۡ عَدࣰّا } { وَكُلُّهُمۡ ءَاتِیهِ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ فَرۡدًا }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አር_ረሕማንም ልጅን ያዘ(ተወለደለት) አሉ። ከባድ የሆነን መጥፎ ነገር በእርግጥ አመጣችሁ። ከእርሱ (ከንግግራቸዉ) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደዉ ሊወድቁ ይቀርባሉ። ለአር_ረሕማን ልጅ አለዉ ስላሉ። ለአር_ረሕማንም ልጅን መያዝ አይገባዉም። በሰማያትና በምድር ያለዉ ሁሉ (በቂያም ቀን) ለአር_ረሕማን ባሪያ ሆነዉ የሚመጡ እንጅ ሌላ አይደሉም። በእርግጥ (በእዉቀቱ) ከቧቸዋል። መቁጠርንም ቆጥሯቸዋል።
« وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ ከአላህም ሌላ የማይጎዷቸዉን የማይጠቅማቸዉንም ያመልካሉ። እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻችን ናቸዉ ይላሉ። አላህ በሰማያትና በምድር ዉስጥ የማያዉቀዉ ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን ? በላቸዉ።
« وَكَم مِّن مَّلَكࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ لَا تُغۡنِی شَفَـٰعَتُهُمۡ شَیۡـًٔا إِلَّا مِنۢ بَعۡدِ أَن یَأۡذَنَ ٱللَّهُ لِمَن یَشَاۤءُ وَیَرۡضَىٰۤ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ በሰማያት ዉስጥ ካለ መላእክም ብዙዎች (ሊማለዱለት) ለሚሻዉና ለሚወደዉ ሰዉ ከፈቀደ በኋላ እንጅ ምልጃቸዉ ምንም አትጠቅምም። (አን_ነጅም: 26)
« مَن ذَا ٱلَّذِی یَشۡفَعُ عِندَهُۥۤ إِلَّا بِإِذۡنِهِۦۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦
« وَإِن يَمْسَسْكَ اللَّهُ بِضُرٍّ فَلَا كَاشِفَ لَهُ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يُرِدْكَ بِخَيْرٍ فَلَا رَادَّ لِفَضْلِهِ ۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህም ጉዳትን ቢያደርስብህ ከእርሱ ሌላ ለእርሱ ገላጭ የለውም፡፡ በጎንም ነገር ቢሻልህ ለችሮታው መላሽ የለም፡፡ (ዩኑስ። 107)
« مَّا يَفْتَحِ اللَّهُ لِلنَّاسِ مِن رَّحْمَةٍ فَلَا مُمْسِكَ لَهَا ۖ وَمَا يُمْسِكْ فَلَا مُرْسِلَ لَهُ مِن بَعْدِهِ ۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህ ለሰዎች ከችሮታ የሚከፍታት ለእርሷ ምንም አጋጅ የላትም፡፡
« ۚقُلْ أَفَرَأَيْتُم مَّا تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ إِنْ أَرَادَنِيَ اللَّهُ بِضُرٍّ هَلْ هُنَّ كَاشِفَاتُ ضُرِّهِ أَوْ أَرَادَنِي بِرَحْمَةٍ هَلْ هُنَّ مُمْسِكَاتُ رَحْمَتِهِ ۚ قُلْ حَسْبِيَ اللَّهُ ۖ عَلَيْهِ يَتَوَكَّلُ الْمُتَوَكِّلُونَ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ «ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን (ጣዖታት) አያችሁን? (ንገሩኝ) አላህ በጉዳት ቢፈልገኝ እነርሱ ጉዳቱን ገላጮች ናቸውን? ወይስ በችሮታው ቢፈቅደኝ እነርሱ ችሮታውን አጋጆች ናቸውን?» በላቸው፡፡ «አላህ በቂዬ ነው፡፡ በእርሱ ላይ ተመኪዎች ይመካሉ» በል፡፡ ( አዝ_ዙመር: 38) የእነዚህ አምሳያ ቁርአን ዉስጥ በጣም ብዙ ነዉ።
✍ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .....!
╭┈───────⦁🌺⦁
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❶❷】
✅ መልእክተኞች ጥቅም ማምጣት አይችሉም።
«وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۚ بَلۡ عِبَادࣱ مُّكۡرَمُونَ } { لَا یَسۡبِقُونَهُۥ بِٱلۡقَوۡلِ وَهُم بِأَمۡرِهِۦ یَعۡمَلُونَ } { یَعۡلَمُ مَا بَیۡنَ أَیۡدِیهِمۡ وَمَا خَلۡفَهُمۡ وَلَا یَشۡفَعُونَ إِلَّا لِمَنِ ٱرۡتَضَىٰ وَهُم مِّنۡ خَشۡیَتِهِۦ مُشۡفِقُونَ } { وَمَن یَقُلۡ مِنۡهُمۡ إِنِّیۤ إِلَـٰهࣱ مِّن دُونِهِۦ فَذَ ٰلِكَ نَجۡزِیهِ جَهَنَّمَۚ كَذَ ٰلِكَ نَجۡزِی ٱلظَّـٰلِمِینَ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አልረሕማንም (ከመላእክት)ልጅን ያዘ አሉ። ጥራት ተገባዉ።
ይልቅ (መላእክት) የተከበሩ ባሪያዎች ናቸዉ። በንግግር አይቀድሙትም( ያላለዉን አይሉም)። እነርሱም በትእዛዙ ይሰራሉ። በፊታቸዉ ያለዉንና በኋላቸዉ ያለዉን ሁሉ ያዉቃል። ለወደደዉም ሰዉ እንጅ ለሌላዉ አያማልዱም። እነርሱም እርሱን ከመፍራታቸዉ የተነሳ ተጨናቂዎች ናቸዉ። ከእነሱም እኔ ከእርሱ ሌላ አምላክ ነኝ የሚል ያንን ገናነምን እንመነዳዋለን። እንደዚሁ በዳዮችን እንመነዳለን። (አል _አንቢያእ: 26_29)« لَّن یَسۡتَنكِفَ ٱلۡمَسِیحُ أَن یَكُونَ عَبۡدࣰا لِّلَّهِ وَلَا ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ ٱلۡمُقَرَّبُونَۚ وَمَن یَسۡتَنكِفۡ عَنۡ عِبَادَتِهِۦ وَیَسۡتَكۡبِرۡ فَسَیَحۡشُرُهُمۡ إِلَیۡهِ جَمِیعࣰا }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አል መሲሕ (ዒሳ) ለአላህ ባሪያ ከመሆን ፈጽሞ አይጠየፍም። ባለሟል የኾኑት መላእክትም (አይጠየፉም)።
አላህን ከማምለክ የሚጠየፍና የሚኮራም ሰዉ አላህ ሁሉንም ወደ እርሱ በእርግጥ ይሰበስባቸዋል። (አን_ኒሳእ፡ 172)« وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰا } { لَّقَدۡ جِئۡتُمۡ شَیۡـًٔا إِدࣰّا } { تَكَادُ ٱلسَّمَـٰوَ ٰتُ یَتَفَطَّرۡنَ مِنۡهُ وَتَنشَقُّ ٱلۡأَرۡضُ وَتَخِرُّ ٱلۡجِبَالُ هَدًّا } { أَن دَعَوۡا۟ لِلرَّحۡمَـٰنِ وَلَدࣰا } { وَمَا یَنۢبَغِی لِلرَّحۡمَـٰنِ أَن یَتَّخِذَ وَلَدًا } { إِن كُلُّ مَن فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ إِلَّاۤ ءَاتِی ٱلرَّحۡمَـٰنِ عَبۡدࣰا } { لَّقَدۡ أَحۡصَىٰهُمۡ وَعَدَّهُمۡ عَدࣰّا } { وَكُلُّهُمۡ ءَاتِیهِ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ فَرۡدًا }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አር_ረሕማንም ልጅን ያዘ(ተወለደለት) አሉ። ከባድ የሆነን መጥፎ ነገር በእርግጥ አመጣችሁ። ከእርሱ (ከንግግራቸዉ) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደዉ ሊወድቁ ይቀርባሉ። ለአር_ረሕማን ልጅ አለዉ ስላሉ። ለአር_ረሕማንም ልጅን መያዝ አይገባዉም። በሰማያትና በምድር ያለዉ ሁሉ (በቂያም ቀን) ለአር_ረሕማን ባሪያ ሆነዉ የሚመጡ እንጅ ሌላ አይደሉም። በእርግጥ (በእዉቀቱ) ከቧቸዋል። መቁጠርንም ቆጥሯቸዋል።
ሁሉም የቂያም ቀን ለየ ብቻ ሆነዉ ወደርሱ መጪዎች ናቸዉ። (መርየም: 88_95)« وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ ከአላህም ሌላ የማይጎዷቸዉን የማይጠቅማቸዉንም ያመልካሉ። እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻችን ናቸዉ ይላሉ። አላህ በሰማያትና በምድር ዉስጥ የማያዉቀዉ ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን ? በላቸዉ።
አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፣ ላቀም። (ዩኑስ: 18)« وَكَم مِّن مَّلَكࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ لَا تُغۡنِی شَفَـٰعَتُهُمۡ شَیۡـًٔا إِلَّا مِنۢ بَعۡدِ أَن یَأۡذَنَ ٱللَّهُ لِمَن یَشَاۤءُ وَیَرۡضَىٰۤ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ በሰማያት ዉስጥ ካለ መላእክም ብዙዎች (ሊማለዱለት) ለሚሻዉና ለሚወደዉ ሰዉ ከፈቀደ በኋላ እንጅ ምልጃቸዉ ምንም አትጠቅምም። (አን_ነጅም: 26)
« مَن ذَا ٱلَّذِی یَشۡفَعُ عِندَهُۥۤ إِلَّا بِإِذۡنِهِۦۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦
እርሱ ዘንድ በፍቃዱ ቢሆን እንጅ የሚያማልድ ማን ነዉ ? ( አል በቀራህ: 255)« وَإِن يَمْسَسْكَ اللَّهُ بِضُرٍّ فَلَا كَاشِفَ لَهُ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يُرِدْكَ بِخَيْرٍ فَلَا رَادَّ لِفَضْلِهِ ۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህም ጉዳትን ቢያደርስብህ ከእርሱ ሌላ ለእርሱ ገላጭ የለውም፡፡ በጎንም ነገር ቢሻልህ ለችሮታው መላሽ የለም፡፡ (ዩኑስ። 107)
« مَّا يَفْتَحِ اللَّهُ لِلنَّاسِ مِن رَّحْمَةٍ فَلَا مُمْسِكَ لَهَا ۖ وَمَا يُمْسِكْ فَلَا مُرْسِلَ لَهُ مِن بَعْدِهِ ۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህ ለሰዎች ከችሮታ የሚከፍታት ለእርሷ ምንም አጋጅ የላትም፡፡
የሚያግደውም ከእርሱ በኋላ ለእርሱ ምንም ለቃቂ የለውም፡፡ (ፋጢር: 2)« ۚقُلْ أَفَرَأَيْتُم مَّا تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ إِنْ أَرَادَنِيَ اللَّهُ بِضُرٍّ هَلْ هُنَّ كَاشِفَاتُ ضُرِّهِ أَوْ أَرَادَنِي بِرَحْمَةٍ هَلْ هُنَّ مُمْسِكَاتُ رَحْمَتِهِ ۚ قُلْ حَسْبِيَ اللَّهُ ۖ عَلَيْهِ يَتَوَكَّلُ الْمُتَوَكِّلُونَ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ «ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን (ጣዖታት) አያችሁን? (ንገሩኝ) አላህ በጉዳት ቢፈልገኝ እነርሱ ጉዳቱን ገላጮች ናቸውን? ወይስ በችሮታው ቢፈቅደኝ እነርሱ ችሮታውን አጋጆች ናቸውን?» በላቸው፡፡ «አላህ በቂዬ ነው፡፡ በእርሱ ላይ ተመኪዎች ይመካሉ» በል፡፡ ( አዝ_ዙመር: 38) የእነዚህ አምሳያ ቁርአን ዉስጥ በጣም ብዙ ነዉ።
✍ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .....!
╭┈───────⦁🌺⦁
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ከአቡበከር ሲዲቅ (
﴿عَلِّمْنِي دُعَاءً أَدْعُو بِهِ فِي صَلَاتِي قَالَ : " قُلِ : اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ، وَارْحَمْنِي إِنَّكَ أَنْتَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ﴾
“በሶላት ውስጥ ስሆን የምለውን ዱዓእ ያስተምሩኝ። እንዲህ በል አሉኝ፦ ‘አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን በጣም ብዙ በድያታለሁ። ካንተ በስተቀር ወንጀልን የሚምር የለምና፤ ካንተ ዘንድ የሆነ ምሕረትን ለግሰኝ። አንተ መሐሪና አዛኝ ነህና እዘንልኝም።’”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ስለ ሸይኽ ረቢዕ ታላላቅ ኡለማዎች ምን አሉ ?
=
=