💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ፍቅርህን ፍለጋ!
መንገድህን ወደ አላህ ጀምረህ ከሆነ ገስግሰ!  ይህ ከከበደህ ዱብ ዱብ እያልክ አቅና!  ከደከመህ ተራመድ! ካልቻልክ በዳዴ እየተንፏቀክ ተጓዝ! ግን በፍፁም እንዳትመለስ። እንዲህ የሚለውን የሙሳ ዓለይሂሰላም ቃል ዘወትር አስታውስ
"ጌታዬ ሆይ! «ፍቅርህን ፍለጋ ወደ አንተ ቸኮልኩ» "
t.me/abdu_rheman_aman
🥣የአሹራ ቀን ፆም!

📌ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን

ከኢብኑ አባስ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) እንዲህ ብለዋል፦

﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾

“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134


ከአቢ ቀታዳ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صيامُ ŮŠŮˆŮ…ِ ŘšŘ§Ř´ŮˆŘąŘ§ŘĄŮŽŘŒ إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾

“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

👆 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️Telegeram

📞 Whatsup

👤Facebook 

📸Instagram

💬X

🎥Youtube

🎵Tik tok
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው???"

=
t.me/https_Asselefya1
ከማንኛውም ምቹ ነገር በፊት አለመመቸት አለ፡፡ ከማንኛውም ትግል በኀላ ደሞ የእረፍት ግዜ አለ፡፡ ይህ የማይለወጥ የህይወት ህግ ነው፡፡

በህይወታችን ውስጥ ለምንፈልገው ምቾት በማይመች የህይወት ጎዳና ላይ በትግል ማለፍ ግድ ነው፡፡


=
t.me/https_Asselefya1
አንቺን ከጃይ መሆኑን እያወቅሽ
ለሁለት ለሶስት ሲጠይቅሽ ቆፍጠን ብለሽ
እራስህን ቻል ቅዲሚያ ለማለት ምን አስፈራሽ።


منقول
የመልካም ነገሮች ሁሉ በር ሁን!
መልካም ነገሮች ሁሉ የሚገቡበት በር መሆን ካልቻልክ ብርሃናቸው የሚሾልክበት መስኮት ሁን!
ይህንንም ካልቻልክ የደከሙ ሰዎች  ወገብና ልሾ  የሚደገፉት ግድግዳ ሁን!
    ብቻ ለሆነ ነገር ጥቀም፣ አሻራህን አሳርፍ!
  ዱንያ የማትፈልጋቸው የዱንያ ሸክም ከሆኑት ላለመሆን ጣር!
  ከቻልክ ከቻልክ  አዲስ ነገር ጨምረህ  እለፍ!
t.me/abdu_rheman_aman
ጌታዬ አላህ ሆይ! ከአንተ የሚያርቀኝን ነገር ሁሉ ከእኔ አርቅልኝ።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እስኪ ስራ አተው ቁጭ ላሉ እህቶች ስራ አፈላልጉ ቤተሰብ መካ ያላችሁ ጥሩ ስራ የምታውቁ በዚህ አሳውቁኝ👉 @Hayuumufa ባረከሏሁ ፊኩም
القدوة في الخير والشَّرِّ تؤثِّر بأفعالها، ونجاة أحدنا في الاقتداء بهدى المهديِّين؛ كما قال الله: ﴿أولئك الذين هدى الله فبهُداهم اقْتَدِه﴾، فلا يُهتدى بغيرهم، ولا يُقتدى بالمهديِّ في غير الهدى، فانظر منزلتك من هذين؛ تعرفْ قدوتك أين!

#تغريد_العصيمي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 ሞት መጭ ነዉ መች እንደሚመጣ ግን የሰዉ ልጅ አያቅም።

ወጣት በወጣትነቱ እንዳይሸወድ...
ጤነኛ በጤናዉ እንዳይሸወድ...
ጠንካራዉ በጥንካሬዉ እንዳይሸወድ..

🔖 እንደዉም ግድ ይለዋል ነፍሱን ሊያስተዉሳት በሞት እና ከሞት በኋላ ላለዉ። ከሞት በኋላ ላለዉ መዘጋጀትን ይዘጋጅ ዘንድ !

=
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገንፉ እንዴት አያችሁት ህእ ¡ ቴክኖሎጅ ልበል ?


በፈገግታ አምሹልኝ 🤝
∙ ፀጥ ያሉ እና አረንጓዴ ቦታዎች ፏፏቲ ያሉበት ለአእምሮ እረፍት ይሰጣሉ ባንሄድም እያየን አረፍ እንበል one dey እንሄዳለን ኢንሻ አላህ

=
🔖 ስንኖር ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ለሌላም መኖራችን ግድ ነው ።

∙ እናስተውል  . . .

⋅ ዛፍ የበሰለ ፍሬውን ለራሱ አይበላም ለኛ ይሰጣል እንጂ ።የሰማዩ ዝናብ ውሃውን ለኛ ይለግሳል እንጂ ለራሱ አይጠጣም ።

⋅ የነሱ መኖር ለኛም ምክንያት ከሆነ የኛም መኖር ለሌሎዎች á‹‹áˆľá‰ľáŠ“ እና የደስታቸው ምንጭ መሆኑን ሁላችንም ልናስተውል ይገባል ።

⋅ ያንተ መኖር ለሌሎችም አንድ
ቀን ለሌላ ከለላ ይሆናል
።ያንተ መቆም አንድ ቀን ሌሎችን ከመውደቅ ይታደጋል ።

⋅ ያንተ መኖር ላንተ ብቻ ሳይሆን  ለሌሎችም አስፈላጊ ነው ። ስትኖር ለራስህ ብቻ ሳይሆን
ሌላን ታሳቢ ማድረግም የግድ ነው ።


         " መልካም_ምሽት  ....⸙

  =
https://t.me/https_Asselefya1