💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~በጣም ብልጥ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሲገጥመኝ እጅግ ቂል እሆናለሁ። ችክ የሚሉ ሰዎችን በመሸነፍ ነው የምታሸንፏቸው። አንዳንዴ ገንዘብ፣ ጊዜ፣ ሀሳብ ተመድቦ አካሔዱ የማይመችን ሰው በጊዜ መሸኘት አለ። ምናልባት የአንዳንድ ወዳጅ ብለን የምንላቸው ሰዎች አካሔድ ካልገባን መወለጋገዳችን አይቀሬ ነው። ምናልባት ለብልጦች ብልጥ እየሆናችሁ ይሆናል የተቸገራችሁት። አንዳንዴም ቂል መሆን አይከፋም።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የለኝም፣ አይኑረኝ፣ ለምሳሌ ያክልም አይኑረኝ¡

አንዳንዴ ፈገግ በሉ እሺ
∙ በደሉኝ ብለሽ ለበቀል አትነሺ ዋነኛዉ አላማቸዉ  አንችን ከፉ ለማድረግ እና መጥፎ ማስባል ነዉ። እና  በቀል ከመመለስ ንቀሽ እለፊያቸዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
አይ ዶላርዬ አንተን ብዬ ይሄዉ የልጅነት እድሜዬ ሄዶ ወጣትነት ገባሁ ! አሁን ካላሰብኩበት ቦታ ወዬ በለኝ እና ልመለስ ወደ ሀገሬ ህእ¡
∙ነገን የተሻለ ለማድረግ ሁሌም ቅን እንሁን ፤ መልካሙን እናስብ፡፡ አገር መገንባት ራስን ከመገንባት ይጀምራል! መልካም አስተሳሰብ ለፍሬያማ ውጤት ያበቃናል! በቅን ልቦና ስንራመድ ካሰብንበት እንደርሳለን፡፡"

┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺✽┉┉┄┄
http://t.me/https_Asselefya1
       
∙አካሄድሽ በቅንነት ከሆነ ፈልገሽ ያጣሺዉ ፈልጎሽ ይመጣል።

=
t.me/https_Asselefya1
∙ እውነተኛ ፍቅር ማለት አለመለያየት አይደለም ይልቁንስ ተራርቆም ቢሆን እንኳን  ህያው የሚሆን እንጂ...ህመም እስኪሰማህ ድረስ ውደድ..እውነተኛ ፍቅር ምንጊዜም በህመምና ደስ በሚል ስቃይ የተሞላ ነው።
            
=   
t.me/https_Asselefya1
"ወዳጄ ሆይ ትናንት ምን ሰማህ? ምን አየህ? ስለ ምን አነበብክ? ምንስ አውቀሀል? ያወቁትን ለሌሎች ማካፈል የተረዱትን ለሌሎች ማስገንዘብ ከመልካምነትም በላይ ጥበብ ነው፡፡ እጃችን ላይ የያዝናቸውን ለመልካምነት እንጠቀምባቸው፡፡"

=
t.me/https_Asselefya1
سلب النِّعم ونزول النِّقم: عقوبتان عظيمتان، تتغيَّر بهما الأحوال، وتتبدَّد الآمال، فمن شكر نعمة الله زاده، ومن كفرها أباده: ﴿وَإِذۡ تَأَذَّنَ رَبُّكُمۡ لَىِٕن شَكَرۡتُمۡ لَأَزِیدَنَّكُمۡۖ وَلَىِٕن كَفَرۡتُمۡ إِنَّ عَذَابِی لَشَدِیدࣱ﴾.

#تغريد_العصيمي
ማስቲካ ሲበሉት ይላል ቀጭ ቀጭ
የዛሬ ጓደኛ ቢቀርም አይቆጭ!
ባሏን ከተቀማች በኋላ የተገጠመ ግጥም ነው

ለፈገግታ ያክል ነዉ ¡

=
⳼ ህይወትሽን በሰው ወሬ ሳይሆን በራስሽ ጭንቅላት ምሪ ሁሉም ሰው እየመጣ የሚሞላው ባዶ ባልዲ አትሁኚ !

..........🍃🌸🍃............

       
3- الأدب عنوان السعادة _250304_230340.pdf
1023.2 KB
الأدب عنوان السعادة للشيخ صالح سندي

አል አደቡ ዑንዋኑስ-ሰዓደህ Pdf

             
∙ ሴት ልጅ አለባበሷ ማሳመሯ አነጋገሯን ማሳመሯ የመንገድ አደብ መጠበቋ ድኗ ላይ አደብ እንዳላት ማሳያ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
اللهم اهدني لأحسن الأخلاق لا يهدي لأحسنها إلا أنت، واصرف عني سيئها لا يصرف عني سيئها إلا أنت
=
∙ 2024 የነበሩን ደካማ ጎኖቻችን 2025 አስተካክለናል። ከሂወታችን መወገድ የነበሩባቸዉ ሰዎችም ተወግደዋል ያም ትልቅ እረፍት ሰጥቶናል። ዘመን በተቀየረ ቁጥር አንድ አይነት መሆን የለብንም በየ ጊዜ ራሳችንን መቀየር ማስተካከል አለብን!

#አማን ያሳድራችሁ

=