💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የደዕዋው ጉዳይ ለሚያሳስባችሁ ሁሉ!
~
እውቀት ያለው በእውቀቱ፣
ሃብት ያለው በሀብቱ፣
በየትኛውም በምንችለው መንገድ ሁሉ ለደዕዋ አስተዋፅኦ ይኑረን። መስጂዶችን፣ ማህበራዊ መገናኛዎችን፣ ... ለደዕዋ እንደሚገባ እንጠቀማቸው። ካልሆነ የተጋረጡብንን አደጋዎች መቋቋም አንችልም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🔖 ሰዉን አዋርዳለሁ ሲሉ ለራስ መዋረድ እንዳለ ስንቶች አስተዉለናል ህእ!? ለምሳሌ ፦ ከአንድ ሰዉ ጋር እኛ ካልመለስን ካልፃፍን ሲደወል ካላነሳን በግድ አዉሩኝ ብሎ አያስገድድማ!? So በራስ እጅ ስንፀፍ ስንደዉል ሲደወል ስናነሳ ብዙ ስንጃጃል ስናጃጅል ቆይተን ያ ሰዉየ ብቻ ጥፋተኛ ማድረግ ይሄ ጅልነት ነዉ።

ለመፍረድ ከሁለቱም ጎን ያለ ነጥብ መታየት ያለበት ከአንድ በኩል ይዞ መሮጥ ይሄ አሽቃባጭነት ይባላል።



=
በቁንጅናሽ ልትወደጂ ትችያለሽ
👉የምትከበሪውና ትዳርሽ ፍሬያማ የሚሆነው

በአስተሳሰብሽ እና በዲንሽ ቀጥ ስትይ ብቻ ነው።
➭ያአሏህ!

አልቻልኩም ያ አሏህ አሁንስ ከፍቶኛል፡
መውጫና መግቢያዬ ቀኑ ጨልሞኛል
፡
ከላይም ከታችም ወንጀል አስምጦኛል፡
የአርሹ ባለቤት የአለም ፈጣሪ፡
ከእናት በላይ አዛኝ እጂጉን መሀሪ
፡
ያ አሏህ እባክህ በል ሀጂን ወፍቀኝ፡
ሀዘን በዝቶብኛል ደስታ ያጥለቅልቀኝ፡
እንደ አድስ ልወለድ መንገደም ይሁን ቀኝ
፡

ለበይክ አልኩ አምላኬ__!!

ወዜ ተመጠጠ የልጂነት መልኬ፡
ልብሴም አልሆን አለኝ ገዝቸው በልኬ፡
ስለዚህ ከንግድህ ሀጂ ይሁን ታሪኬ፡
መካና መድናን ከማየው በስልኬ፡
በአካል ውሰደኝ ለበይክ አልኩ አምላኬ፡

✍ከወንድሜ ኑረድን ፅሁፍ የተቆረጠች

http://t.me/https_Asselefya1
🛑👉 ወደኋላ በመዟዟር ጊዜን እያባከኑ ወደፊት ተጉዞ ውጤታማ ለመሆን መሞከር አድካሚ ነው።ስለዚህ ለውጥ ስናስብ፦

{  وَلَا یَلۡتَفِتۡ مِنكُمۡ أَحَدࣱ وَٱمۡضُوا۟ حَیۡثُ تُؤۡمَرُونَ }

"ከእናንተ ውስጥ አንዳችሁም ወደኋላ አይዙር። ወደታዘዛችሁበት ብቻ ቀጥሉ" ብሎ ወደነብዩላህ ሉጥ صلى الله عليه وسلم የደረሰውን ትእዛዝ ማስተንተን ትልቅ አጋዥ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
  
አይ የኛ ሞኝነት! ሰዉ መሳደብ ስንፈልግ በማያቁን አካዉንት በሚያቁን አካዉንት ደግሞ መልካም መልካም ያጫዉተናል ህእ? ግን ማን እያታለልን ይሆን ? መለይካዎች ስራ መዝገባችን ላይ በራሳችን ስም እንደሚፀፉ የት እየረሳነዉ ነዉ ግን !? አይገርማችሁም ??

#ትገርሚኛለሁ
=
ትዳር ማለት፦
~ሁለት ልቦችን ማስተሳሰር
~ሁለት ነፍሶችን ማያያዝ
~ሁለት ሩሖችን መቀላቀል
~በመጨረሻም ሁለት አካሎችን ማቀራረብ ማለት ነው።

በሺር አል ኢብራሂምይ [አል አሣር 3/297]
Audio
"በሙሓዶራው የተወሱ ነጥቦች"

√
የሰለፎች አቋም በሀሜት ላይ!
√ የሀሜት ሰበቦችና ምክንያቶች!
√ የመጥፎ ጓደኛ ተፅእኖ
!

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14516
ኹጥባ { የዙልሒጃህ 10 ቀናቶች }
𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
« የጁሙዓህ ኹጥባ »
   ă€°âž–〰➖〰➖

ÂŤ  á‹¨á‹™áˆ ሒጃህ 10 ቀናቶች ትሩፋት   Âť

➭ የዙልሒጃህ ወር ትሩፋት
➭ የመጀመሪያ 10 ቀናቶች በላጭነት


🕌በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ { ዙልሒጃ 1 / 1445 Úž }   የተደረገ !!

🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

    = t.me/MuhaderahChannel
📝 7ቶች አላህ ይወዳል ፦

1/ አሳማሪዎችን
2/ ፈሪዎች(ጥንቁቆችን)
3/ ፍትሃዊዎችን
4/ ተዉበት አድራጊ(ተመላሾች)
5/ ተፀዳጅ (ንፁሆችን)
6/ በእርሱ በአላህ ላይ ተመኪዎችን
7/ ታጋሾችን


እናንተንም እኛንም ከነሱ ያድርገን 🤲

=
t.me/https_Asselefya1
በ10ቱ ዙል ሒጃ ቀኖች በላጭ ስራዎች፦

. ለቻለ ሰዉ ሀጅ መሄጅ
. አላህን ማዉሳት ማብዛት
. ወደ መስጅድ መሄድ
. ሶላትን ማብዛት
. ፆም መፆም
. ቁርአን መቅራት
. ሶደቃ መስጠት
. ለይል መቆም(መስገድ)
. ኡዱሕያ ማረድ


=
t.me/https_Asselefya1
ኢልም የሚማረዉ በዛ ኢልም አላህን ሊፈራበት ነዉ።

" ሱፍያን አስ"ሰዉሪ رحمه الله

=