💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሁሌም «አላህ ሆይ ለወደደኝ የምበጅ፣ የወደድኩት ደግሞ የሚበጀኝ አድርግልኝ!» ብላችሁ ዱዓ አድርጉ። ከዚያ በኋላ የምታገኙት ነገር ከዱዓችሁ ውስጥ አላህ ለእናንተ የመረጠላችሁን እንደሆነ ለማስተዋል ምልክት ይሆናችኋል። አላህ የመረጠለትን የጠላ በእርግጥም የአላህን አዋቂነት ዘንግቷልና አላህ ይምራው። ልባቸውን በአላህ ውሳኔ ላይ ባረጋጉት ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ ያለኔ ደህንነት ከተሰማችሁ እመኑኝ መቼም ቢሆን ወደ ህይወታችሁ ተመልሼ አልመጣም።

=
እኩል ስፍር፦

የኔ... አዎ! እኔ እስከ ማውቀው
ፍቅር ሙሉ ሀይል ነው ፣ ከኛ በላይ ያለው
ካቅም በላይ ሲሆን ነብስ የሚያቃጥለው
የሚከነክነው ፣ የሚቆረቁረው እንቅልፍ የሚያሳጣው

   አዎ!እርግጥ ነው ፦

ፍቅር ጉልበት አለው ሁሉን የሚገታ
የጎበዝ አለቃን ልኩን የሚያሳየው አዝ'ሎ ሚረታ
እውቁን ጥበበኛ አላውቄ የሚያረግ ቀምቶት ጨዋታ
ፍቅር እኮ ሀያል ነው  ደርሶ ሲበረታ!

    ሲበረታ ፍቅር ፦

ንጉስም!ያፈቅራል፣ አፍቅሮ ዝቅ ይላል
ቱጃርም! ያፈቅራል ሀብቱም ዋጋ ያጣል
ጀግናም !ሰው ያፈቅራል ለፍቅር ይወድቃል
ድሀም ሰው ያፈቅራል ፍቅር ያሸንፋል!
 

#ፍቅር
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
አላገባህም?

አይዞህ አትተክዝ አትዘን የብቸኝነት ስሜት
አይሰማህ ዱአ አድርግ ኢንሻ አላህ በቅርቡ
አላህ ምን የመሰለች ሸጋ ሴት ይወፍቅህል…

منقول
=
ሚስቱን ዉጭ ሀገር ሽጦ፣ ሁልጊዜ በመሀከላቸው የሆነ ክፍተት በተፈጠረ ቁጥር ሲጣሉ ሲታረቁ ልቡን የሚያሳምም ስንት አለ! ጥፋቱ ያንተው ነው ቻለው።

#ምን_ይባላል ሌላ¡¡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 ቀደምቶቻችን እንዲህ ነበሩ የመጨረሻቸዉ ነገር ፍራቻቸዉ..

اللهم إنا نسألك حسن الخاتمة .....

=
t.me/https_Asselefya1
" ህይወት አስተምሮናል ስንል በነፃ አይደለም ብዙ ዋጋ ከፍለን እንጅ !!

=
t.me/https_Asselefya1
➭አንድ ቀን አለ ......!

ለልባችሁ አንድ ቀን እንዳለ ንገሩት። አዎ የሆነ ቀን አለ። ደስተኛ የምትሆኑበት። ስትመኙት የነበረውን ነገር የምታገኙበትና ከደስታችሁ የተነሳ «ጌታዬ ሆይ በከንቱ እንደማታስቀረኝ አውቅ ነበር» የምትሉበት አንድ ቀን አለ።

ትናንትም ያልነበር ሊሆን ይችላል ዛሬም ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ቀን አለ። ተስፋችሁን መቼም ቢሆን እንዳትጥሉት። ተስፋ እንዳትቆርጡ ሙዕሚን ተስፋ አይቆርጥም። «ደስተኝነት ምንድነው?!» ስትባሉ «እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው » ብላችሁ የምትመልሱበትን አንድ ቀን አለ አብሺሩ ያንን ቀን በትዕግስት ጠብቁ!! አሁን ያላችሁበት እንደነበር ይወራል። ኢንሻአላህ

✍እህታችሁ እሙ ፋሩቅ

http://t.me/https_Asselefya1
ይናፍቃል መካ !
ያለሁበት ኑሮ ጠፍሮ ባያስረኝ
በቀልቤማ መካ ቀጠሮ ነበረኝ !
ናፈቀኝ መዲና ናፈቀኝ ዓረፋ'
ነፍሴ ከነፈብኝ ወደ ሙዝደሊፋ
ልቤ ተሰደተ አደረብኝ ሚና
ና እያለ እየጠረኝ የሐጅ ጎዳና

ሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር

https://t.me/Muhammedsirage
~ የሚፈልጉንን ችላ እንላለን፤ ችላ የሚሉንን እንፈልጋለን፤ የሚጎዱንን እናፈቅራለን፤ የሚያፈቅሩንን እንጎዳለን! ግን ለምን❓

=
ምነኛ ያማር የዓሊም ምክር ነው ‼️

ልጄ ሆይ ልመከርህ አራስህን ዝቅ አድርግ ሚዛናዊም ሁን የምትሰራቸውን አምልኮቶች እና መልካም ስራዎች በሙሉ ለአሏህ ብቻ ብለክ ስራ እውቀትን በመፈለግ ላይ እና የደጋግ ቀደምቶችን መንገድ በማወቅላይም ጥረት አድርግ።

=
t.me/https_Asselefya1
" ብልጥ የሆነች ሚስት ባሏ እንድወዳትና በፍቅሯ እንድጠመድ የሚፈልገውንና የሚወደውን ታደርጋለች፤የሚጠላውንና ከማይፈልገውም ነገር ትርቃለች!!

"ፍች በበዛበት ዘመን ትዳርን በፍቅር ለማዝለቅና ለማቆየት ሰበቡን ማድረስ ብልጠትና አስተዋይነት ነው። እህቶች ለትዳራችሁ የምትችሉትን ሁሉ መስዋእት ክፈሉ !

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 ወንድነት ያነሰዉ ፦ አንድ ሰዉ ሊሆን ነዉ ጤና ያለዉ ጠንካራ እና ነሻጣ ያለዉ አዛን እየሰማ አዛን ሲል ሚስቱ ቤት ከአንድ በኩል ስትሰግድ እሱ በሌላ በኩል የሚሰግድ ወንዶች ግን መስጅድ ናቸዉ።

رِجَالٌ لَّا تُلْهِيهِمْ تِجَارَةٌ وَلَا بَيْعٌ عَن ذِكْرِ اللَّهِ وَإِقَامِ الصَّلَاةِ وَإِيتَاءِ الزَّكَاةِ ۙ يَخَافُونَ يَوْمًا تَتَقَلَّبُ فِيهِ الْقُلُوبُ وَالْأَبْصَارُ....

=
t.me/https_Asselefya1
አቦልሻለሁ ? ፈገግ በሉ ህእ

ወይኔ ግፋችሁ ግን እንድህ አይነት ስራ የምትሰሩ ሴቶች ? አላህ ሂድያ ይስጣችሁ በስ ሌላ ምን ይባላል !

#የማይሰማ ጉድ የለም እኮ

=