💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🔖 የምናዝነዉ ስላጣናቸዉ ትተዉን ስለሄዱ ብቻ ብለን አይደለም ይሆኑናል ብለን ጊዜችንን፣ ልባችንን ስሜታችንን እና ቆይታችንን ከማይሆኑ ሰዎች ጋር በማቃጠላችን ጭምር እንጅ!

=
t.me/https_Asselefya1
"በወንዶች በሆነ ነገራቸዉ የምቀና ብሆን ኖሮ ወደ መስጅድ በሚያደርጉት ጉዞ እቀናባቸዉ ነበር።

=
t.me/https_Asselefya1
እኔ የምላችሁ ያለ ስልኬ ብቻየን ስራ ልሰራ ስንተየ ሞከርኩ ግን አይሳካልኝም ተመልሼ ስልኬ እይዛለሁ "ትቼ ከሄድኩም የሆነ የረሳሁት ነገር እንዳለ የሚሰማኝ ስራዬ አላተኩርም ህእ ¡ ምን አይነት ሱስ ቢሆን ነዉ እ ? እኔ ብቻ ወይስ እናንተም ናችሁ ?

#ቸግሮናል

=
በሀሳቡ እስማማለሁ! ሲጀመር ባለ ትዳር ሴት ከሌላ ወንድ እንደዉ ግደታ ለሆነ ሀጃ አጋጥሟት ካልሆነ በስተቀር ልትገናኝ አይገባም አደብ አይደለማ። ግን አሁን ላይ ከባሏበላይ ከሌላ ወንድ የምታወራ የምትገለፍጥ ሴት ቤት ይቁጠራቸዉ ሀቂቃ ! አንዳንድ ሴቶች እረፉ ካገባችሁ በኋላ በባላችሁ ተብቃቁ አለቀ ! እንኳን ያገባችሁ ያላገባችሁ ራሱ ከወንድ ያላችሁ ግንኙነት አስተካክሉ ለሀጃ ካልሆነ በስተቀር አትቀራረቡ አትገልፍጡ ! ችግር የለዉም በሚል መቀራረብ መገልፈጥ ኋላ ዋጋ ያስከፍላል እና ተጠንቀቁ ! ወንዱም ሆይ ባለ ትዳር እንደሆነች እያወቅክ አትልከስከስ የራስህ ሚስት ሌላ ቢያወራት እንደማትወደዉ ሁሉ አንተም የሰዉ ሚስት አታዉራ ድንበርህ ጠብቅ !!

=
t.me/https_Asselefya1
ጌታዬ ሆይ፦ ነፍሴን የሚያጠፉ ከባድ ሰሜቶችን ሁሉ በእዝነትህ አስወግድልኝ፣ ከአቅሜ በላይ የሆነን ነገርም አትጫንብኝ።

💫 መልካም ለይል ፋሚሊ የነገ ሰዉ ይበለን !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተሳካልኝ የአመታት ናፍቆት ሊወጣ ነዉ ልላችሁ ነበረ ለካ በሕልሜ ነበር .....!


ተስፋ አንቆርጥም አንድ ቀን......

=
" ሴት ልጅ ወደህ እና ፈቅደህ ወደ ህይወትህ ካመጣሀት በኋላ እንደ አባት መካሪ እንደ ወንድም ተቆርቋሪ ሆነህ ህይወቷን አሳምርላት !

=
t.me/https_Asselefya1
"ሰዉ ምን ይለኛል ብለን ለሰዉ ይሉይታ ቦታ በምንሰጠዉ ልክ አላህ ምን ይለኛል ብንል እንድህ ባልተጨማለቅን ነበር ‼️

=
t.me/https_Asselefya1
" ያለ ምክንያት የመጣ  ያለ ምክንያት ይሄዳል። አንዳንድ ሰዎች ችላ የሚሉት ከአንተ የሚፈልጉትን አግኝተዉ ጨርሰዋል ወይም ደግሞ ሌላ ሰዉ አግኝተዋል።

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 በራስህ የምትተማመን ሰው መሆን አለብህ ብሎ መምከር ወይም  እኔ በራሴ እተማመናለሁ ማለት ምንም አይነት የዐቂዳ ክፍተት የለውም። በራሴ እተማመናለሁ የሚልን ሰው ምን እያልክ ነው ብለን ብንጠይቀው እኔ ውሳኔዎቼን ራሴን ችዬ ወስናለሁ፣ በማንም ላይ አልጠጋም የማንም የሀሳብ ተከታይ አይደለሁም፣ ግራ የተጋባሁ፣ የማስበው የሚጠፋብኝ አይነት ሰው አይደለሁም ማለቱ እንደሆነ አስረግጦ ይናገራል።

(ከሸይኽ ፉዓድ አልጁሀኒይ ምክሮች)

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
~አብሽር እንጂ ህይወት እኮ እንድህ ናት ።

~አንዴ መደሰት አንዴም መከፋት።
~አንዴ ማግኘት አንዴም ማጣት።
~አንዴ መራብ አንዴም መጠማት።

~አንዴም መፍትሄ ማግኘት አንዴም ግራ መጋባት።
~ብቻ ህይወት እንድህ ናት ።
~የተፈራረቀች የተዘበራረቀች ናት።

~አብሽር ብሩህ ግዜ እንዳለ ተስፋ አድርግ ! ኽይር ተመኝ ኽይር ታገኛለህ ! የማያስደስትህንም የሚያስደስትህንም ነገር  ስታገኝ" አልሀምዱ ሊላህ " በል!።

=
t.me/AbuHafsuaImam/3834
‏لمثل هذه التلاوات تطيب الأرواح وتأنس 🌧.
القارئ : عبدالعزيز التميمي