💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Surah-An-Najm-||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
«تلاوة خاشعة  || سورة النحم »

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ወራሪዋ እስራኤል በበርካታ አካባቢወቿ በእሳት ተከባለች እየተባለ ነው።እስኪ አሏሁም ዚድ በሉ


t.me/AbuOubeida/6305
" ድክመቶቻችንን፣ ስህተቶቻችንን ለማወቅ ለማስተካከል አንዳንዴ ከግርግሩ ርቀን ከራሳችን ጋር መነጋገር  መተሳሰብ  አያስፈልግም ትላላችሁ !?

=
t.me/https_Asselefya1
‏قال الشَّيخ ابن العُثيمين رحمَه الله:

« يَنبغِي للإنسَان أن يُراعِي قُلوبَ النَّاس؛ فإذا انكَسَر قَلب شَخص فَليحرِص على جَبرِه بما استَطَاع؛ لأنَّ في هذا فَضلاً عَظيمًا »

  شرح بلوغ المرام( 333/11)  

=
" አላህ ሰዎችን ከእኛ ያርቃል ከሱ ዉጭ ማንም አብሮን እንደማይኖር ሊያሳየን !

=
t.me/https_Asselefya1
የመኖር ምክንያት ትሆነኛለህ ብዬ  ብመርጥህ የበሽታዬ ምክንያት ሆነህ አረፍከዉ። የብዙ እህቶች ብሶት በተለይ በኦላይ ጋብቻ የፈፀሙ ሳይገናኙ ገና በርቀት በህመም የተጠቁ ቤት ይቁጠራቸዉ። ከስንት ከእዉቀት ማእድ ራቁ ያወቁት ከማሳወቅ ራቁ ! በቃ ተዉኝ ብለዉ ለብቻ ቁስላቸዉ የሚያክሙ ስንት አሉ ? አላህ በተሻለ ይተካችሁ ልባቸሁ ይጠግነዉ ያረብ!

=
ከሰው ገለል ሲባል ስንት የሚፈፀም ጥፋት አለ?!
~
ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሣቸው :

"የቂያማ ቀን እንደ ቲሃማ ተራሮች የነጡ በጎ ስራዎችን ይዘው ነገር ግን አላህ የተበተነ ትቢያ የሚያደርግባቸው ሰዎችን በእርግጥም አውቃለሁ" አሉ።
“የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ይንገሩን። ሳናውቀው ከነሱ እንዳንሆን ሁኔታቸውን ይግለጡልን” በማለት ሠውባን ረዲየላሁ ዐንሁ ሲጠይቋቸው :

"እነሱማ የናንተው አይነቶች የናንተው ወንድሞች ናቸው። በሌሊት እንደምትሰግዱት ይሰግዳሉ። ነገር ግን ብቻቸውን ሲሆኑ የአላህ ክልከላዎችን የሚዳፈሩ ናቸው" አሉ። [አሶሒሐህ: 505]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
የራስሽ የግልሽ ባል ይዘሺ ግን ሌሎች ዳሩ አትከልክሉ የምትይ እህት ሆይ ምክር እና ሻወር ከራስ ይጀምራል ላስታዉስሺ ብዬ ነዉ¡¡

=
በነገራችን ላይ ባላቸዉ የዳሩ ሴቶች ወሬ አያወሩም ሀቂቃ ይኖሩታል በተግባር ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላሁመ ባሪክ! ግን የራሳቸዉ የማይድሩ ወይም ገና ላጤ የሆኑ አንዳድ እህቶች ሰዉ ዳሩ እያሉ ያስቸግራሉ አሃ ¡ ተዉና እንኑርበት ! አታሳስቱና ! እረፉ ¡

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሮቦት ፀዳት አይ መዳም በሮቦት ተማምነሽ ሰራተኛ ያባረርሽ እንዴት ነሽ ¿¿

በፈገግታ አምሹልኝ !

=
Audio
تلاوةٌ أخّاذة للقارئ عبدالرحمن ابن الشيخ عبدالرزاق البدر -وفقهما الله- 🌱

ما تيسر من سورة الفرقان - صلاة العشاء 16-8-1446هـ
#تلاوات_البدر
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከተኛህ ሌሊቱ ያልቃል ! ካልተኛህ አንተ ታልቃለህ !

መልካም ለይል ተመኘሁ

=
አትፍዘዙ.....

በእጃችሁ ያለ ነገር አይቅለልባችሁ ዛሬ ላይ በቀላል ያገኛችሁት ሰዉ ነገ ላይ በናንተ ችልተኝነት እና እንክብካቤ ማነስ ካጣችሁት የምሬ ነዉ ፀፀቱን አትችሉትም።

=

t.me/https_Asselefya1