💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
" የህይወት መንገድ በርካታ በሮች አሉት ትክክለኛ ቁልፉ ግን ኢማን ነዉ። በተዘጉት ሁሉም በሮች ቀጥሎ አላህ ወደ ተሻለ ቦታ የሚወስደን በር ይከፍትልሀልና።

=
t.me/https_Asselefya1
ምንም መልካም ብትናገሩም ብትፅፉም እንድህ የሚያዩዋችሁ ሰዎች እንዳሉ አትጠራጠሩ¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ሶሻል ሚዲያ ላይ የባሌን ፖስቶች ሳይ ከምርጥነታቸው የተነሳ የሱ ሚስት በሆንኩ ብዬ እመኛለሁ። ምክንያቱም ቤት ዉስጥ ከማየው ባህሪው ጋር ፈጽሞ አይገናኙምና።» ትላለች አንዷ።

ሐቂቃ እንዲህ ሆነን ነው የተቸገርነው፣ በቃላቱ ሁሌም ሴቶችን ከመበደል ይከላከላል፣ በተግባሩ ግን የእህቶችን ልብ ለመስበር ቀዳሚ ነው። ስለ መልካም ስነ ምግባር ደጋግሞ ይናገራል፣ ነገር ግን እሱ ራሱ ስነ ስርዓት የጎደለው ሁኖ ይገኛል። አሏህ ውጫችንን እና ውስጣችንን ያመሳስለው!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

ያጀመዓ! ለአሏህ ብለን እህታችንን እንርዳት፣ እህታችን "ሐይከል ኢዲሪስ" ትባላለች፣ አንድ ጠንቋይ እሱን እንድታገባ መስተፋቅርት አድርጎባት እንደምታያት...መላ ሰውነቷን እንዳትራመድ አሳስሯታል። ትንሽ ተራምዳ ብዙ ትቆማለች፣ ሰው ደግፎ ካላራመዳት መራመድ አትችልም!። ጠንቋዩ ባገሩ ስለሚፈራ... ቤተሰቦቿም ከሱ (ከጠንቋዩ) ጎን ሁነው ፥ በሽታው እንዲለቅሽ ከፈለግሽ እሱን አግቢ!....አልያ ግን..እኛ ምንም ነገር አንረዳሽም፣ የራስሽ ጉዳይ ብለዋታል። እሷ ደግሞ የአሏህን ጥላት ከማገባ...መጠጋዬ፣ መሸሻይ አሏህ ነውና ወደ ጀባሩ እጠጋለሁ ብላ ይሄው ብዙ ግዜያትን አስቆጥራለች። ምግብና ቤት ክራይኳን የኢስላም ወንድም እህቶቿ  እየከፈሉላት ብዙ ቆይታለች፣ አሁን ልይ ግን ህመሙና ስቃዩ ስለበዛባት የአኼራ ወንድም እህቶች ጤናይን እንዳገኝ እርዱኝ ብላለች፣ አከባቢው ላይ ባሉ ሩቃ ቤቶች ከዓመት በላይ ብትመላለስም ጤናዋ ግን ያው ነው፣ አሁን ላይ የተሻሉ የሚባሉ ሩቃ ቤቶችና የተለያዩ መድኃኒቶችን ለመጠቀም፣ እንደዚሁም የቤት ክራይና  የቀለብ ስለሚያስፈልጋት ለአሏህ ብለን እንርዳት!።

ንግድ ባንክ ፦
1000107541164
Lubaba Ebrahim

ዘምዘም ባንክ ፦
0038054520201
Lubaba Ebrahim

እሷን ማገኘት የፈለጋቹህ..ጎረቤቷ "ሉባባ ኢብራሂም" ቁ. +251928318674

የነየታቹሁትን :
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ላኩልኝ "ባረከሏሁ ፊኩም!"
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Video
እስከ አሁን እንባ እየተናነቀኝ ሳያት ወይ ፈተና 💧💧 ያረብ አንተ ከመደሀኒቱ ግጠማት ወደ ሙሉ ጤንነቷ መልሳት ለአንተ ሁሉም ቀላል ነዉ 🤲
«ትላልቅ መሰናክሎችን አትፍራ። ምክንያቱም  ከእነዛ ትላልቅ መሰናክሎች በስተጀርባ ትላልቅ ድሎች ይኖራሉና። ድሎቹን ለመጎናፀፍ ከፈለክ በአሏህ ታገዝ ቀጣዩ የአንተ ጥንካሬና ጥረት ነው።»

=
t.me/https_Asselefya1
" እነዛ  በጣም ቦታ የሰጠናቸዉ ሰዎች ቢኖሩም ባይኖሩም ህይወት ይቀጥላል !

=
t.me/https_Asselefya1
{ لَقَدْ كَانَ لِسَبَإٍ فِي مَسْكَنِهِمْ آيَةٌ جَنَّتَانِ عَنْ يَمِينٍ وَشِمَالٍ كُلُوا مِنْ رِزْقِ رَبِّكُمْ وَاشْكُرُوا لَهُ بَلْدَةٌ طَيِّبَةٌ وَرَبٌّ غَفُورٌ }

=
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ያጀመዓ! የኔን ጉሩፕ ለእህታችን ማሰባሰብያ ይሆን ዘንዳ ቀይሬዋለሁና

t.me/abdurehman_aman

👆በዚህ ገብታቹህ አድ አድ አድርጉ
~ አንዲት ሴት አለች ልቧ ላይ ጠባሳ ያላት፣ ሲከጅሏት የሚቀፋት፣ ሲወዷት የሚያሰጋት፣ ትኩረት ሲሰጧት የሚያስጨንቃት።

• አንዲት ሴት አለች ሰው ያጣች፣ ምቾት የማይሰጧት ሰው የከበባት፣ ዝምታዋም ንግግሯም ምንም ለውጥ በማያመጣበት ሁኔታ ላይ የምትኖር፣

• አንዲት ሴት አለች ጆሮዋ ጠጋኝ ቃል የራበው፣ ጎንዋ ደጋፊ የሚያስፈልገው፣ ልቧ ተስፋ የጠማው።

• አንዲት ሴት አለች በሰዎች ፊት እየሳቀች ጌታዋ ጋር የምታለቅስ፣ ሌሎችን እያበረታች እሷ ለመውደቅ የቀረበች።

• አንዲት ሴት አለች ልቧ መቦረቅ ያማረው፣ ወፍ መሆን ያሰኘው፣ የምትፈነጥዝበት ነፃነቷ የሆነ ማረፍያ ልብ የናፈቃት።

• አንዲት ሴት አለች ምኞቷ ወደ ኋላ ያስቀራት፣ ትዝታዋ ያንቀራፈፋት፣ ውሳኔዋ ቅስሟን የሰበራት።

አንዲት ሴት አለች……
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
የእውነት ከወደድካት
የልቧን በር ብቻ ሳይሆን
የአባቷን በር በክብር አንኳኳ!