ሴትነትሽ አስከብሪ የማይመጥንሽ ቦታ አትገኚ ! በቀላል ነገር ራስሽ አታርክሺ !
#ክብር
=
ነቃ በይ ከሁሉም በፊት ክብር ይቀድማል በፍቅር ስም ራስሺን አታዋርጅ ትክክለኛ ወዳጅሽ ጊዜ ጠብቆ ይመጣል ለማይሆንሽ እና ለማይፈልግሽ ወንድ አትጃጃይ ንቂ በጊዜ አረፈደም።#ክብር
=
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውዶች እንደት ናችሁ
ሀገራችን ገብተን ለማመድን እኮ
በጣም ደስ ይላል
እህታችሁ ቢንት ጀማል ከሀገር ውስጥ✍🏽
ውዶች እንደት ናችሁ
ሀገራችን ገብተን ለማመድን እኮ
በጣም ደስ ይላል
እህታችሁ ቢንት ጀማል ከሀገር ውስጥ✍🏽
◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውዶች እንደት ናችሁ ሀገራችን ገብተን ለማመድን እኮ በጣም ደስ ይላል እህታችሁ ቢንት ጀማል ከሀገር ውስጥ✍🏽
እንኳንም በሰላም ገባሺ ቀሪ ጊዜሺ የተባረከ ያማረ ይሁን ያ ኡሙ ሱፍያን መልካም ዜና ያሰማን በቅርቡ መልካም ጊዜ🌺
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:
أفضلُ الصلواتِ عندَ اللهِ صلاةُ الصبحِ يومَ الجمعةِ في جماعةٍ
صحيح الجامع 📚 (١١١٩)
أفضلُ الصلواتِ عندَ اللهِ صلاةُ الصبحِ يومَ الجمعةِ في جماعةٍ
صحيح الجامع 📚 (١١١٩)
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
መልካም ዜና
በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ይሰጥ የነበረውና በረመዷን ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ደረስ በነገው እለት(ቅዳሜ) በይፋ የሚጀመር መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።እንደሚታወቀው ከፈጅር በኋላ ሲሰጥ የነበረው #የአቡ_ዳውድ ኪታቡ በማለቁ በቦታው #ሱነኑ_አት'ቲርሚዚይ የሚጀመር ይሆናል በተጨማሪ #በይቁኒያ ትምህርት አብሮ ይሰጣል በመሆኑንም ትምሀርቱን መሳተፍ የምትፈልጉ ኪታቦቹን ፈጥናችሁ በማዘጋጀት ትሳተፉ ዘንድ ተጋብዛችኋል።
ከመغሪብ በኋላ የተፍሲር ትምህርትም እንደ አዲስ የሚጀመር ይሆናል።
አድስ መሳተፍ ለምትፈልጉና ቦታውን ለማታውቁት፡አማራች (ኢማሙ ሻፊኢይ)መስጅድ ነው።
የሊቭ ስርጭቶችን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ፦
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
ኡኽታዬ የባልሽን ስልኩን ሳይሆን ልቡን ጥለፊ! ከልቡ ከሌለሽ አስር ጊዜ ስልኩን ብታስሪ እስከጠለፍሽዉ ስልክ ጥሎሽ ይሄዳል።
#ጠንቀቅ በይ ለማለት ነው
¤t.me/Nisau_As_Selefiya
የዛኔስ ምኑን ትይዣለሽ? ልቡን ከጠለፍሽ ግን ሁሌም ካንችዉ ጋር ነው ሐሳቡ ሁሉ አንች ትሆኛለሽ።#ጠንቀቅ በይ ለማለት ነው
¤t.me/Nisau_As_Selefiya
«
=
t.me/https_Asselefya1
በባህር መካከል የተወህ ሁሉ የዉሃ ዉስጥ እንስሳቶች ምን እንዳደረጉህ ፣ እንደትስ ወደ ባህሩ ዳርቻ እንደደረስክ የመጠየቅ መብት የለዉም።ከአላህ ዉጭ ማንም ለልብህ ቅርብ የለም! ስለዚህ ከተጠጋህ አይቀር ወደ እርሱ ሂድ እንጅ ሰዉ ጋር አይደለም።=
t.me/https_Asselefya1
🔖
=
እልክ ምንም አይሰራ መመካከር መነጋገር ይሻላል "እልክ" ትዳር ያፈርሳል ፣ ጓደኝነት ያፈርሳል፣ ብዙ ነገር ያበላሻል እና "እልክን" እንተዉ አንዳንዴ እንሸነፍ ሁሌ አሸናፊ ካልሆንኩ ብለን አንሟገት !=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Misbah Sani – Surah-Adh-dhariyat-||Reciter:Dr.Misbah Sani||
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Surah-At-Tur-||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
«تلاوة خاشعة || سورة الطور »
┏┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┓
t.me/https_Asselefya1/24845
┗┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┛
«تلاوة خاشعة || سورة الطور »
┏┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┓
t.me/https_Asselefya1/24845
┗┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┛