💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
« አንዳንዴ በቅርብ ሆነሽ ዋጋ ቢስ ከመሆን በርቀት ሆነሽ መከበር ትልቅ እርፍት ነዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
Surah-Adh-dhariyat-||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

«تلاوة ؎اشؚ؊  || سورةالذاريات Âť

┏┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┓
t.me/https_Asselefya1/24820
┗┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┛
ገላሽ መንገድ አይደለም ማንም አይመላለስበት። እቴ የክብር ልብስሽን ካወለቅሽ ወዲህ ራቁትሽን ነሽ። መራቆት ልብስ ማውለቅ ብቻ አይደለም። የሁሉንም አውቃለሁ ልብስ መልበስም መራቆት ነው።
ደናቁራን የሞከሩትን ሁሉ መሞከር አያልቅሽም። ውበትሽን ካሜራ አይንገርሽ። የሚያስፈልግሽን፣ የሚገባሽን ሚድያ ሰፍሮ አይስጥሽ። አላደረግክልኝም፣ ከፍቶኛል ለማለት ብቻም ሳይሆን አመሰግንሀለሁ ለማለት አላህ ይናፍቅሽ።

እቴ ሁሉም ወንድ ፊርዓውን አይደለም አሲያ ነኝ አትበይ። ሁሉም ወንድ ቀይስ አይደለም ለይላ ነኝ እያልሽ አትጃጃዩ!
ቢመርሽም ዋጪው፣ ብትጠዪውም ተቀበዪው! በምናብ እንዳሰብሽው፣ በመፅሀፍት እንደቃረምሻቸው ታሪኮች፣ በስብከቶች እንደተመሰጥሽባቸው ሰዎች ህይወት ሳይሆን በዘመንሽ እራስሽን የገነባሽውን ያህል፣ ስብዕናሽን ያነፅሽውን ያህል ነው የምትኖሪው።

እቴ መኖር ማለት መመኘት አይደለም። መኖር ማለት ጌታሽን ማወቅ፣ ካንቺ ለሚፈልገው መፍጨርጨር ነው።....ስነ ምግባርሽን በደንብ ሳታስውቢ፣ እንደ ሉጥ ሚስት ሆነሽ አላህ የጠየቅኩትን ከለከለኝ ለማለት ዘግናኝ ድፍረት አትታጠቂ! ቀድመሽ ወድቀሽ ጣሉኝ አትበይ!
ቀና እንድትይ የሚያጎብጥሽን ፀፀት አትሸከሚ። የምትመኚውን እንድታገኚ ለተመኘሽው የምትገቢ ለመሆን ሞክሪ!
t.me/abdu/rheman_aman
ሴትነትሽ አስከብሪ የማይመጥንሽ ቦታ አትገኚ ! በቀላል ነገር ራስሽ አታርክሺ ! ነቃ በይ ከሁሉም በፊት ክብር ይቀድማል በፍቅር ስም ራስሺን አታዋርጅ ትክክለኛ ወዳጅሽ ጊዜ ጠብቆ ይመጣል ለማይሆንሽ እና ለማይፈልግሽ ወንድ አትጃጃይ ንቂ በጊዜ አረፈደም።

#ክብር

=
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውዶች እንደት ናችሁ
ሀገራችን ገብተን ለማመድን እኮ
በጣም ደስ ይላል
እህታችሁ ቢንት ጀማል ከሀገር ውስጥ✍🏽
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:

أفضلُ الصلواتِ عندَ اللهِ صلاةُ الصبحِ يومَ الجمعةِ في جماعةٍ

صحيح الجامع 📚 (١١١٩)
አበባ ትወዳላችሁ አይደል ስጦታ ዉሰዱ

=
⎘ ጊዜ ለሰጠን አላህ "ጊዜ አጣሁ" ከማለት አላህ ይጠብቀን !

=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
መልካም ዜና

በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ይሰጥ የነበረውና በረመዷን ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ደረስ በነገው እለት(ቅዳሜ) በይፋ የሚጀመር መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።እንደሚታወቀው ከፈጅር በኋላ ሲሰጥ የነበረው #የአቡ_ዳውድ ኪታቡ በማለቁ በቦታው #ሱነኑ_አት'ቲርሚዚይ የሚጀመር ይሆናል በተጨማሪ #በይቁኒያ ትምህርት አብሮ ይሰጣል በመሆኑንም ትምሀርቱን መሳተፍ የምትፈልጉ ኪታቦቹን ፈጥናችሁ በማዘጋጀት ትሳተፉ ዘንድ ተጋብዛችኋል።
ከመغሪብ በኋላ የተፍሲር ትምህርትም እንደ አዲስ የሚጀመር ይሆናል።

አድስ መሳተፍ ለምትፈልጉና ቦታውን ለማታውቁት፡አማራች (ኢማሙ ሻፊኢይ)መስጅድ ነው።
የሊቭ ስርጭቶችን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ፦
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
ኡኽታዬ የባልሽን ስልኩን ሳይሆን ልቡን ጥለፊ! ከልቡ ከሌለሽ አስር ጊዜ ስልኩን ብታስሪ እስከጠለፍሽዉ ስልክ ጥሎሽ ይሄዳል። የዛኔስ ምኑን ትይዣለሽ? ልቡን ከጠለፍሽ ግን ሁሌም ካንችዉ ጋር ነው ሐሳቡ ሁሉ አንች ትሆኛለሽ።

#ጠንቀቅ በይ ለማለት ነው

¤t.me/Nisau_As_Selefiya
«በባህር መካከል የተወህ ሁሉ የዉሃ ዉስጥ እንስሳቶች ምን እንዳደረጉህ ፣ እንደትስ ወደ ባህሩ ዳርቻ እንደደረስክ  የመጠየቅ መብት የለዉም።ከአላህ ዉጭ ማንም ለልብህ ቅርብ የለም! ስለዚህ ከተጠጋህ አይቀር ወደ እርሱ ሂድ እንጅ ሰዉ ጋር አይደለም።

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 እልክ ምንም አይሰራ መመካከር መነጋገር ይሻላል "እልክ" ትዳር ያፈርሳል ፣ ጓደኝነት ያፈርሳል፣ ብዙ ነገር ያበላሻል እና "እልክን" እንተዉ አንዳንዴ እንሸነፍ ሁሌ አሸናፊ ካልሆንኩ ብለን አንሟገት !

=