💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➽ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ:- ለዐቂዳህ ትኩረት መስጠትህና ተውሒድን ለማወቅ መጓጓትህ አንተ በመልካም ሁኔታ ላይ መሆንህን ያመላክታል ይህ በማምኛውም ሙስሊም ላይ ያለ ግዴታ/ዋጅብ ነው።
ምንጭ:- አል-ሙንተቃ❨79❩

▫ሙስሊሞች ሆይ ! ለተውሒድ እና ለዐቂዳ ልዩ ትኩረት እንስጥ !

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኹጥባ በኸይር ላይ መተባበር
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

🌐 وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ

🌐 በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዱ በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ ላይ አትረዳዱ አላህን ፍሩ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲በኒቃብ የተሸፋፈኑ ዉብ ሴቶች አምሳያ በደመና የተሸፈነች ጸሀይ ነች። ደመናው ጸሀይነቷን እንደማይነጥቃት ሁሉ ኒቃባቸው ትክክለኛውን ዉበታቸውን አያሳጣቸውም!!

ያኦኽቲል ጋሊህ በኒቃብሺ ሺፍን በይ!
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰

↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

✅ ለቀብር፣ ለወልይ ለጅን ማረድ
✅ ወደ አላህ አዳራሽ መፈለግ
✅ የተለያዩ የሽርክ ተግባራት

🔻【ክፍል 1⃣9⃣】
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️እውቀት በመፈለግ ላይ መፅናት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ የእውቀትና የኢሕላስ ቁርኝት
✅ የኢልም ደረጃና አንገብጋቢነት
✅ ኢልምን በመቅሰም ላይ መፅናት

✅ ሰለፎች ለኢልም የነበራቸው ቦታ

↪️አዲስ ሙሀደራ↩️
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قال الإمام إبن القيم ; رحمه الله

والإنصاف أن تكتالَ لمُنازِعِكَ بالصَّاع الذي تكتالَ به لنفسِكَ; فإنَّ في كل شيئ وفاءٍ وتطفيفًا!

➥ኢማም ኢብኑል ቀዪም «አላህ ይዘንላቸውና» እንዲህ አሉ፦

ፍትህ ማለት ለተከራካሪህ ለራስህ በምትመዝንበት ቁና ልትመዝንለት ነዉ። ምክኒያቱም በማንኛዉም ነገር ላይ መሙላት እና ማጭበርበር አለና።

[ تهذيب السُّنن: (١٧٧/١)]

https://t.me/Asselefya1
تلاوه الشيخ نايف الفيصل وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا…
abdullah matmi
➴የማለዳ የቲላዋ ግብዣየ➶

➲ሼኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
↪️ቁርአን የሚያዳምጥ ሰው

➥ከሚቀራው ሰው ጋር እኩል አጅር(ምንዳ) ያገኛል።
نور على الدرب (٣٥١/٢٦)

#اللهم إجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا و نور صدورنا و جلاء همومنا و أحزاننا

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
20 ምክሮች ለእህቴ ክፍል 21
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📚 عِشْرُونَ نَصِيحَةً لِأُخْتِي قَبْلَ زَوَاجِهَا
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

🌐 النَّصِيحَةُ الثَّالِثَةَ عَشْرَةَ
🌐 አስራ ሶስተኛዉ ምክር

🔳 قَد تَكُونُ الغَيرَةُ عَادَةً شِرِّيرَةً

🔳 አንዳንዴ ቅናት መጥፎ ልማድ ይሆናል!

➡️ ክፍል 2⃣1⃣ ↩️

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
23 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖

↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 2⃣3⃣
〰〰〰〰〰

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎የመልካም ሴት ፀባይ መገለጫ💎

قَالَ رَسُول الله ﷺ

(( أَلَا أُخْبِرُكُمْ بنسائِكم مِنْ أهلِ الجنةِ ؟

الودودُ الولودُ ، العؤودُ ؛ التي إذا ظُلِمَتْ قالت : هذه يدي في يدِكَ ، لا أذوقُ غُمْضًا حتى تَرْضَى ))

➧ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ አሉ፦

➧ከሴቶቻችሁ መካከል ጀነት ገቢዋን  ልንገራችሁ?

➧ባሏን የምትወድ፣የምትወልድና ባሏ ሲቀየማት ከማኩረፍና ጀርባ ከመስጠት ይልቅ ወደ ባሏ የምትቀርብና ቅያሜያቸው እስካልተወገደና በመሀከላቸው ፍቅር እስካልነገሰ ድረስ አንዲት ጉርሻ እንኳን ብትሆን ምግብ ሚባል አልመገብም ብላ የቅያሜን ድባብ ወደ ፍቅር የምትቀየር እንስት ናት ብለዋል።

 đŸ“š حسنه الألباني في صحيح الترغيب - رقم : (1941)    


➧መልካም ሚስት ድምጿን ከባሏ ድምፅ ከፍ አታደርግም ቀንድ እንዳላት ፍየልም አትዋጋም ይልቁንም ባሏ በተቆጣ ጊዜ እርሱን ለማባበል ትሮጣለች።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ሰለፊያ
Abu Reyis/Mohammed
↪️የሙሐደራ ፕሮግራም↩️

ክፍል - 3

[ርዕስ፦ ሰለፊያ]
〰〰〰〰

🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #35
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 3⃣5⃣↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
عن أبي ذر رضي الله عنه قال : إن خليلي ﷺ أوصاني :

"إذا طبخْتَ مرَقًا فأَكثِرْ ماءَه . ثم انظُر أهلَ بيتٍ من جيرانِك ، فأَصِبْهم منها بمعروفٍ "

[صحيح مسلم (٢٦٢٥)]


➲አቡ ዘር ረዲየላሁ ዐንሁ ወዳጄ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መክረውኛል ብሎ እንዲህ ይላል :-


➲"ስጋ ወጥ ከሰራህ ውሀውን አብዛው ከዚያም ከጎረቤቶችህ ተመልከት በመልካም ሁኔታም ከሱ ስጣቸው "

ሶሂሁ ሙስሊም ( 2625 )

↪️Join
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ ሸፈአ ከፍጡር መጠየቅ
✅ የመካ ሙሽሪኮች ሹብሀ
✅ የዘመናችን ሙሽሪኮች ብዥታ

🔻【ክፍል 2⃣0⃣】
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✍#አልኢማሙ_አሽሻፊዒ_አሏህ #ይዘንላቸውና:–

"አሏህ ልቡን እንዲከፍትለትና እውቀት
አንዲሰጠው የፈለገ ሰው፤


1.) ለብቻው ተነጥሎ ጌታውን ይማጸን (ኸልዋ)፣

2.) ምግቡን ይቀንስ፣
3·) አላአዋቂ ሞኞችን ከመቀላቀል ይራቅ፣

4·) አንዳንድ ፍትሃዊነትና አደብ የጎደላቸው ተማሪዎች ጋር መሆንን ይተው" ይላሉ።
[ቡስታን አልዓሪፊን (1/53)]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የሴቶቻችን ወደ ሃገር ከተመለሱ በኋላ መቀየር!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም تغير النساء بعد رجوعهن…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
እስኪ ውድ እህቶች በደንብ አዳምጡት!

ሰለፍይነት እኮ ልብስ አይደለም ስፈልጊ የምትለብሺው ሳፈልጊ አውልቀሺ የምጥይው! ያአላህ እረ ተው ልብ ግዙ ዱኒያ እኮ ጠፊ ናት።


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
القارئ عبدالرحمن
ቁርአን ብቻ ||Quran mp3
﴿وَإِذْ قَالَ رَبُّكَ لِلْمَلَـٰئِكَةِ إِنِّى خَـٰلِقٌۢ بَشَرًا مِّن صَلْصَـٰلٍۢ مِّنْ حَمَإٍۢ مَّسْنُونٍۢ ۝ فَإِذَا سَوَّيْتُهُۥ وَنَفَخْتُ فِيهِ مِن رُّوحِى فَقَعُواْ لَهُۥ سَـٰجِدِينَ ۝﴾
🌹ምርጥ መሳጭ ቲላዎ በርጋታ በፀጥታ አዳምጧት ቁርአን የልብ መርጊያ~°✮

🌹አላህ ሆይ ለቁርአን ያለንን ውዴታ ከእሱ ጋር ያለንን ቁርኝት ለእሱ ያለንን ናፍቆት ሁሌም ጨምርልን~

👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/5Z-IntJQB9VkZDZk