💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ልብ ስርስሮ የሚገባ ቲላዋ
──────⊱◈◈◈⊰──────

ጠልቆ ለተረዳው የሌለው መቋጫ
በጥበብ ተሞልቶ ለኛ መገሰጫ
የአራህማን ፀጋ የጨለማ መብራት
ቀልቡ ለደረቀ ፍቱ ነው መድሀኒት
።

【ጣፍጭ ቁርአን ግብዣ】
╭┈──── •🪴•
╰┈➢
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
{ ٱلۡیَوۡمَ نَخۡتِمُ عَلَىٰۤ أَفۡوَ ٰ⁠هِهِمۡ وَتُكَلِّمُنَاۤ أَیۡدِیهِمۡ وَتَشۡهَدُ أَرۡجُلُهُم بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }

=
ዉጭ ማስተካከል ቀላል ነዉ። ከባዱ ዉስጥ ማስተካከል ነዉ። የዉስጥ መበላሸት የዉጭ ዉበቱ ያጠፋል። የዉስጥ መስተካከል ደግሞ የዉጭ ዉበትም ያሳምራል።  ጥረታችን ዉስጣችንም ዉጫችንም ማስተካከል ይሁን! አላህ ዉስጥ ላያችንን ያስተካክለን 🤲

=
t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ⓹
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም

«الليلة  (➄)  رمضان ٥٤٤ٌ

⁍ ጁዝ ➄

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

  ──────⊹⊱✫⊰⊹──────
 
t.me/https_Asselefya1/24128
ሰዉ የሚቀናዉ እኮ በሚሰራ ሰዉ ላይ ነዉ በማይሰራ ሰዉ ላይማ ማንም አይቀናበት ! ሁሉም ወዳጁ ነዉ። የሚሰራ ሰዉ ግን ጠላቱ ብዙ ነዉ።

=
• የሰው ልጆች ስንባል ደካማ ፍጡራን ነን፣ቀልቦች ሄድ መለስ የሚሉ ወላዋይ ናቸው፣ሥጋ የሚማልል ተሳሳች ነው፣ ነፍስያ በክፉ የምታዝ ጎትጓች ናት፡፡ በዚህ ሁሉ የፈተና ወጀብ መሃል ከአላህ ጋር መዝለቅ ጀግንነት ነው፡፡

አላህ ሆይ በረመዷንም ሆነ ከረመዷን ዉጪ አዝልቀን።መታዘዝህን አግራልን፣ባንተ ከማመጽ ጠብቀን፣በፈተናዎች ፊት ጠንካሮች አድርገን፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ኢላሂ! ሳትለመን ለጋስ ነህ፤ሳትጠየቅ በትሩፋትህ ታንበሸብሻለህ፤ተለምነህ፣ ተጠይቀህማ ችሮታህ አይጠረጠርም!

ያ አላህ! ዐይናችንና ቀልባችንን የሚያረካ ስኬት ላይ አድርሰን። ካሰብነውና ከተመኘነው በላይ አኑረን። ውዴታህና እዝነትህን ከኛ ጋር አድርግልን።

=
03 የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
🎞የተመረጡ  የፆም  ፈትዋዎች

      ◣ክፍል   ❸

⎖የኪታብ  𝑷𝑑𝐅   ⟱⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107

🎙መልስ፦ 
በዶ/ር ሸይኽ አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ

🎙ትርጉም፦
በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም


╭┈───────
╰┈➤ 
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10138
ቁርአን ጁዝ ⓺
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም

«الليلة  (➅) ŘąŮ…؜ان ٥٤٤ٌ

⁍ ጁዝ ➄

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

   ──────⊹⊱✫⊰⊹──────
 
t.me/https_Asselefya1/24145