💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Misbah Sani – Surah Ya-Sin-سورة يٰسٓ||lReciter:Dr.Misbah Sani
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Misbah Sani – surah Al-Mulk-سورة الملك||Reciter:Dr.Misbah Sani
መልካም ምሺት አይዟችሁ አላህ ይርዳችሁ የኔ ስደተኛ እህቶች አላህ ሀይል እና ቅዋ ይስጣችሁ እያደመጣችሁ በርቱ 🫶🌹
رمضان/ ٥/ ١٤٤٦
رمضان/ ٥/ ١٤٤٦
🤝
ግሩፕ 👇👇
t.me/yesetoch_albasat_meshech
t.me/yesetoch_albasat_meshech
እንድህ ያማሩ ከፈለጋችሁ ሳኡድዎች ግቡ እና እዘዟቸዉ ያመጡላችኋል!ግሩፕ 👇👇
t.me/yesetoch_albasat_meshech
t.me/yesetoch_albasat_meshech
ልብ ስርስሮ የሚገባ ቲላዋ
──────⊱◈◈◈⊰──────
【ጣፍጭ ቁርአን ግብዣ】
╭┈──── •🪴•
╰┈➢ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ጠልቆ ለተረዳው የሌለው መቋጫ
በጥበብ ተሞልቶ ለኛ መገሰጫ
የአራህማን ፀጋ የጨለማ መብራት
ቀልቡ ለደረቀ ፍቱ ነው መድሀኒት።【ጣፍጭ ቁርአን ግብዣ】
╭┈──── •🪴•
╰┈➢ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ዉጭ ማስተካከል ቀላል ነዉ። ከባዱ ዉስጥ ማስተካከል ነዉ። የዉስጥ መበላሸት የዉጭ ዉበቱ ያጠፋል። የዉስጥ መስተካከል ደግሞ የዉጭ ዉበትም ያሳምራል።
=
t.me/https_Asselefya1
ጥረታችን ዉስጣችንም ዉጫችንም ማስተካከል ይሁን! አላህ ዉስጥ ላያችንን ያስተካክለን 🤲=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⓸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ⓹
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም
«الليلة (➄) رمضان ١٤٤٦»
⁍ ጁዝ ➄
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
t.me/https_Asselefya1/24128
«الليلة (➄) رمضان ١٤٤٦»
⁍ ጁዝ ➄
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
t.me/https_Asselefya1/24128
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Misbah Sani – surah Al-Mulk-سورة الملك||Reciter:Dr.Misbah Sani
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰዉ የሚቀናዉ እኮ በሚሰራ ሰዉ ላይ ነዉ በማይሰራ ሰዉ ላይማ ማንም አይቀናበት ! ሁሉም ወዳጁ ነዉ። የሚሰራ ሰዉ ግን ጠላቱ ብዙ ነዉ።=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Misbah Sani – Surah Al-Baqarah-سورة البقرة||Reciter:Dr.Misbah Sani||
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• የሰው ልጆች ስንባል ደካማ ፍጡራን ነን፣ቀልቦች ሄድ መለስ የሚሉ ወላዋይ ናቸው፣ሥጋ የሚማልል ተሳሳች ነው፣ ነፍስያ በክፉ የምታዝ ጎትጓች ናት፡፡ በዚህ ሁሉ የፈተና ወጀብ መሃል ከአላህ ጋር መዝለቅ ጀግንነት ነው፡፡
አላህ ሆይ በረመዷንም ሆነ ከረመዷን ዉጪ አዝልቀን።መታዘዝህን አግራልን፣ባንተ ከማመጽ ጠብቀን፣በፈተናዎች ፊት ጠንካሮች አድርገን፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
አላህ ሆይ በረመዷንም ሆነ ከረመዷን ዉጪ አዝልቀን።መታዘዝህን አግራልን፣ባንተ ከማመጽ ጠብቀን፣በፈተናዎች ፊት ጠንካሮች አድርገን፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ኢላሂ!
ያ አላህ!
=
ሳትለመን ለጋስ ነህ፤ሳትጠየቅ በትሩፋትህ ታንበሸብሻለህ፤ተለምነህ፣ ተጠይቀህማ ችሮታህ አይጠረጠርም! ያ አላህ!
ዐይናችንና ቀልባችንን የሚያረካ ስኬት ላይ አድርሰን። ካሰብነውና ከተመኘነው በላይ አኑረን። ውዴታህና እዝነትህን ከኛ ጋር አድርግልን።=