💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከልብ የሚዋደዱ ጓደኞች ብዙ ጊዜ ዉደታቸዉ በተግባር ነዉ የሚያሳዩ። ይሄ በቃል የሚደረድሩ በፕሮፋይል የሚለጣጥፉ ያን ያክል ቀጣይነት የለዉም የሆነ ስአት ያቆማል! ዉደታ በተግባር ፍሬማ ነዉ። ከዛ ዉጭ ጊዜዊ ነዉ።

╭┈──── •🌺•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
ከዩቱብ እንድሁም ከሌሎች ሚድያ ማዉረድ የምትፈልጉት ነገር በዚህ ማዉረድ ትችላላችሁ ከጎግል ነዉ ግን እሱን የምታወርዱት ከዛ ከፈለጋችሁበት ያወርዳል !
╭┈──── ••
╰┈➢https://www.snaptube.com/
ልባችሁ ተሰብሯል፣ ቆስሏል ? አሁን ነዉ መታከሚያዉ ጊዜዉ ደርሷል በዚህ የተከበረ ወር ያረብ ጠግነኝ በሉት......🤲 ያረብ የተሰበሩ ልቦች ሁሉ ጠግናቸዉ የናፈቁ ልቦች ሁሉ አገናኛቸዉ !

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Misbah Sani – surah Al-Mulk-سورة الملك||Reciter:Dr.Misbah Sani
መልካም ምሺት አይዟችሁ አላህ ይርዳችሁ የኔ ስደተኛ እህቶች አላህ ሀይል እና ቅዋ ይስጣችሁ እያደመጣችሁ በርቱ 🫶🌹

رمضان/ ٥/ ١٤٤٦
🤝 እንድህ ያማሩ ከፈለጋችሁ ሳኡድዎች ግቡ እና እዘዟቸዉ ያመጡላችኋል!

ግሩፕ 👇👇
t.me/yesetoch_albasat_meshech
t.me/yesetoch_albasat_meshech
ልብ ስርስሮ የሚገባ ቲላዋ
──────⊱◈◈◈⊰──────

ጠልቆ ለተረዳው የሌለው መቋጫ
በጥበብ ተሞልቶ ለኛ መገሰጫ
የአራህማን ፀጋ የጨለማ መብራት
ቀልቡ ለደረቀ ፍቱ ነው መድሀኒት
።

【ጣፍጭ ቁርአን ግብዣ】
╭┈──── •🪴•
╰┈➢
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
{ ٱلۡیَوۡمَ نَخۡتِمُ عَلَىٰۤ أَفۡوَ ٰ⁠هِهِمۡ وَتُكَلِّمُنَاۤ أَیۡدِیهِمۡ وَتَشۡهَدُ أَرۡجُلُهُم بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }

=
ዉጭ ማስተካከል ቀላል ነዉ። ከባዱ ዉስጥ ማስተካከል ነዉ። የዉስጥ መበላሸት የዉጭ ዉበቱ ያጠፋል። የዉስጥ መስተካከል ደግሞ የዉጭ ዉበትም ያሳምራል።  ጥረታችን ዉስጣችንም ዉጫችንም ማስተካከል ይሁን! አላህ ዉስጥ ላያችንን ያስተካክለን 🤲

=
t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ⓹
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም

«الليلة  (➄)  رمضان ٥٤٤ٌ

⁍ ጁዝ ➄

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

  ──────⊹⊱✫⊰⊹──────
 
t.me/https_Asselefya1/24128