💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ወንድሜ ሆይ አትቀያየር! ውዷ እህቴ አትቀያየሪ!

መቀያየር ከአህሉሱንናዎች ባህሪ አይደለም!!


ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-

“የስሜት ባለቤት ስሜቱ እውርና ደንቆሮ ያደርገዋል። በዚህ የተነሳም አላህንና መልእክተኛውን አያስታውሱም። ማስታወስም አይፈልጉም።

አላህና መልእክተኛው የወደዱትንም ነገር አይወዱም። አላህንና መልእክተኛውን ለሚያስቆጣቸው ነገር አይቆጣም። ይልቅ ስሜቱ የሚወደው ነገር ሲከሰት ነው የሚወደው፣ ስሜቱ የሚጠላው ነገር ሲከሰትም ነው የሚጠላው…።”

[ምንጭ:- ሚንሀጅ አስሱና 5/256]

በአሁን ሰዓትም በብዛት እየታየ ያለው ተጨባጭ ይህ ነው። የቢድዓ ሰዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች መድረክ ሲያገኙ ደስታቸውን የሚገልፁና ያሻቸውን የሚናገሩት ስሜታቸው የወደደውና የጠላውን ነው። የሚናገሩት ነገር አላህንና መልእክተኛውን የሚያስቆጣና በቀጥታ የቁርኣንና የሀዲስ ማስረጃዎችን የሚጋጭ ቢሆንም ጉዳያቸው አይደለም!። ምክንያቱም እነርሱ በስሜት ታውረዋል፣ ሲነገራቸውም አይሰሙም በስሜት ደንቁረዋል።

በመሆኑም የሀቅ ሰዎች ከምንጊዜውም በላይ ነቅተው የቢድዓ ሰዎች በተግባራቸውና በምላሳቸው በህዝቡ ከባጢል ጋር የሚያቀላቅሉበትን ሀቅ ለህዝቡ ግልፅ ሊያደርጉና ሊያብራሩ ይገባል!።


ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ዐጣር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-“ሀቅን ግልፅ ከማድረግና ከማብራራት፣ መደበቅን ከመተው፣ እውነቱን ከውሸት ግልፅ አድርጎ ለይቶ ከማብራራት ቅሮት የለውም!!። የላቀው አላህ የሚያበላሸውን ከሚያሳምረው፣ የሚሸፋፍነውን ግልፅ ከሚያደርገው ለይቶ ያውቀዋል።”

[ምንጭ:- ሪሳለቱ ሰማዕ 48]

አል ሃፊዝ ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-“ሀቁ ከባጢሉ ከተመሳሰለና ሀቁን ግልፅ ከምድረግ ዝም ከተባለ፣ በመካከላቸው ከእውነት ይልቅ መሀይምነትና ፍጡርን ማጥመም ይወለዳል።”

[አስሶዋዒቅ አልሙርሰለህ 52]


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ከአንድ በላይ ማግባትን በተመለከተ ምክር ለወንዶች!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም نصيحة للرجال في…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
➲ከአንድ በላይ ማግባትን በተመለከተ ምክር ለወንዶች!!
نصيحة للرجال في التعدد!!
      
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
https://t.me/Asselefya1
ሒስኑል ሙስሊም #2
ኢብኑ/ሙነወር
➲ተከታታይ አድስ ደርስ


↪️ኪታብ:- ሒስኑል ሙስሊም

↪️ክፍል:- 2⃣

🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!
ከሚከተሉት ውስጥ ከባድ እንድሁም በታችኛው የጀሀነም አዘቅት ውስጥ የሚቀጣው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
35%
ሙሺሪክ
5%
ነሳራ
5%
የሁዳ
38%
ሙናፊቅ
2%
መጁሳ
15%
ሙብተድዕ
ከድነል ኢስላም ደረጃዎች (مرتب الدين) ውስጥ ያልሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
7%
ኢማን
13%
ኢህሳን
12%
ኢስላም
34%
ኢህላስ
35%
ሁሉም
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ



ለአላህ ትእዛዝ እሺ ማለት
የላኢላሀ ኢለላህ ሸርጥ
የአላህ ትእዛዝና ክልከላ
ላኢላሀ ኢለላህ ምታስፈርደው

🔻ክፍል 1⃣5⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #34
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


↪️ ክፍል 3⃣4⃣↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️አባካኞች አላህ አይወዳቸውም።
◾️አባካኞች የሸይጧን ወንድሞች ናቸው


ውሃን ማባከን
ጊዜን ማባከን
ገንዘብን ማባከን
ምግብና መጠጥ ማባከን


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


የእስልምና አፍራሾች
◾️ሽርክ
◾️አዳራሽ
◾️ሲህር
◾️በሱና ማላገጥ

🔻【ክፍል 1⃣6⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قال شيخ ابن عثيمين رحمه الله
"ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ፦ ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው"
[ نور على الدرب ١٢ /٢٠ ]
➲ሴት ልጅ ቤቷ ውስጥ በመቀመጧ እና ባለቤቷን በመታዘዟ ወህኒ ውስጥ እንደገባች የሚቆጥሩና ሴትን ልጅ ኢስላም እንደበደላት በማስመሰል እንደፈለገች ውጭ እንድትወጣ የሚያበረታቱ ሰዎች ድንን ያልተረዱ ሰዎች ወይንም ለኢስላም ጥላቻ ያላቸው አካላቶች ናቸው።

ሴት ልጅ በቤቷ ውስጥ መቀመጧ እስር ቤት ቢሆን ኑሮ " በቤቶቻችሁ እርጉ" በማለት ቤታቸው እንድቀመጡ አላህ አያዛቸውም ነበር።
እህቴ ሆይ ቤትሽ ውስጥ መቀመጥሽ፦
➥የጌታሽን ትእዛዝ መፈጸም ነው
➥ሐያእሽን መጠበቅ ነው
➥የጥብቅነትሽ ምልክት ነው
➥ ከወንዶች ጋር ከመቀላቀል መዳንሽ ነው
➥ከፊትናዎች መራቂያሽ ነው


ስለሆነም "አዛኝ መሳይ ቅቤ አንጓች" ከሆኑ አላዋቂዎች ንግግር ጆሮሽንም ልብሽንም በመጠበቅ ለድንሽ ቦታ ስጭ!!

🖊I𝑏𝑛𝑢 𝑠𝑒𝑖𝑑

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ጫማን ቁጭ ብሎ መልበስ


◾️የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቆሞ ጫማ መልበስን ከልክለዋል።

📚رواه الترمذي (1697) ورواه أبو داود من حديث جابر رضي الله (3606) وصححه الشيخ الألباني رحمه الله في "السلسلة الصحيحة (719)


↪️ ይህ ማለት ግን ቆሞ ጫማ መልበስ አይቻልም ማለት እንዳልሆነ ኡለማዎች ገልፀዋል። ነገር ግን የተሻለውና በላጩ ቁጭ ብሎ መልበስ ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የሸይጧን መግቢያዎችና መጠበቂያዎቹ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📍محاضرة جديدة
📍አዲስ ሙሓደራ

🌐 مَـدَاخِلُ الشـَيْطَانِ وَسُبُلُ التَّحَرُّزِ مّنْهُ

🌐 የሸይጧን መግቢያዎችና ከሱ መጠበቂያ መንገዶች

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲የዲን ተማሪ ሆይ! ተማሪ ነኝ ብለህ ዝም አትበል!!


የምታውቀውን የተማርከውን ሀቅ በትክክል ከስሜታዊነት ርቀህ ሳታዛንፍ ለሌላውም አስተላልፍ፣ እንዲያውም እውቀትህ ይጨምራል። ሰዎች ሊያሸማቁህ ሲሞክሩ ትምህርት ወስደህባቸው ጉዞህን ቀጥል።


➥ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሱለይማን አር–ሩሀይሊ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ:–

➤“…አንተ ተማሪ ሆይ! አላህ ለመልካም ነገር ከገደጠመህ በተማርከው ደረጃ ያህል በማሰራጨት ተሽቀዳደም፣ አንተ ይህን በማድረግህም እውቀትህ ይጨምራል። ለዚህም ነው ከፊል መሻይኾቻችን እንዲህ የሚሉት:–እውቀት ከሚጨመርባቸው ምክንያቶች አንዱ ሰዎች የተማሩትን ማስተማራቸው ነው


አንድን ነገር ተምረህ ስታስተምረው አላህ የበለጠ እንድትማር ያደርግሃል። በሌሎችም መልካም ነገሮች ሁሉ ልክ እንደዚሁ ነው። ይህች ሸሪዓዊ መርህ ናት፣ መልካም ነገርን ወጪ ባደረግክ (ባሰራጨህ) ቁጥር አላህ ከዛ ነገር የተሻለ ይጨምርልሃል፣ ገንዘብም ልክ እንደዛው ነው።”


[ሸርህ ሪሳለት ኢብኑል ቀይም ኢላ ኢህዳ ኢኽዋኒሂ 69–70]

አንተ ሰዎችን ያወቁትን
#መልካም_ነገር በማሰራጨታቸው ጃሂል ናቸው እያልክ ለማሸማቀቅ ጥረት ስታደርግ፣ ይህን የሸሪዓ መርህ ጨምሮ ሌሎችንም መርሆች ከመጣረስህ ባሻገር የጅህልናህን ልክ የማታውቅ ጃሂል መሆንህን ያሳብቃል።

✍🏻ኢብን ሽፋ:

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
21 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 2⃣1⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
➲ሳተነቡት እንደተልፉ በጣም ከባድ ሓዲስ ነው

➽መልዕክተኛው ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:-ከተካታዮቼ ውስጥ ከቅድመ
ኢስላም«የጃሂሊያ»ዘመን የተወረሱ አራት ልምዶች አሁንም ድረስ ይገኛሉ እነርሱም:-
➷➴➴➴➴
1»በዘር መኩራራት»
2»የሌሎች ዘሮችን ክብር ማጉደፍ»
3»በከዋክብት ዝነብ ማፈላግ»
4»ሙሾ ማውረድ። ነው ይላሉ


📚ሙስሊም ዘግበውታል።

➥-በዘር መኩራራት:- ይህ በጠም ታለቅ አደገ የሆነውና ዲን/የሸሪዓ እውቀት አለቸው የሚበሉ ሰዎች ረሱ የልደኑበት ታለቅ በሽታ ነው።
➥የሌሎች ዘሮችን ክብር ማጉደፍ:-ይህ ደግሞ ከበፊቱም የበለጠ «የሰለፊይ»ስም የተሸካሙ ወንድም እህቶች ጋር የላ ነው።አላህ ሱብሃነሁ ወተዓለ መንም ከመንም እንደማይበልጥ ሲነግራን እንዲህ ይላል:-

يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ

➽«እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡
➤አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው የሚለው ይስመርበት በዘረችሁ በላጨችሁ አለላም

➥መልዕክተኛውም ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አረቡ ከአጀሙ ብልጫ የለውም ነጩ ከጡቁሩ ብልጫ የለውም አላህን በማፍራት ቢሆን እንጂ ይላሉ»

ወደ-ወነው ርዕስ ልገባ በጠም የስደነገጣኝና እንዲሁም የገረመኝ ነገር በዚሁ ሳሞን ሲዛዞር የነበረው ነገር ነው።ሰዎ ከመቼ ጀምሮ ነው ወደ-ተለያዩ ነገር መቀየር የጀመራው?


➣በመቀጠል ሙያ ሰውን ካፍ የደርገል እንጂ ዝቅ የደርገል እንዴ አንተ ሊተገበት የፈለግከት ሴት ሙያ የለትም ብትበል አይ አልፈልግም ትቅርብኝ ትላለህ ጥርጥር የለውም ዞራህ ደግሞ ለአንድ ቤት ወሳኝ ነው የተበለውን እቃ የሚሰሩትን ሰዎች ከክበራቸው ዝቅ ለማድራግ ትሞክረላህ እናሱ አላህ ዝቅ ከለደረገቸው«ካፍ በለው ነው የሚኖሩት»በመቀጠል


➧ የመልዕተኛውን ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሓዲስ የት ወሰድነው በአላህና በመጨራሻው ቃን የሚየምን መልካም ይነገር ወይም ዝም ይበል የሉበትን።

ሰው ዲኑን በመማረ ቁጡሩ ጅህልናው ይጠፋል ግን አሁን በተገላብጦሽ ነው የለው አላህ ከዘነላት ውጭ ምክንያቱም እንደዚህ የሰውን ክብር ዝቅ ለማድራግ የሚሞክሩ ሰዎች የሱና፣የሰለፊይ ስም የተሻከሙ ነቸው ጀሂሉ ረሱ ይህ አስተሰሳብ የለውም።


አላህ ማስተወሉን ይስጥን ሰዎችን የለ-ሐቅ የለ ብቁ ማስራጃ አላህ የከበረው ክብራቸውን ከመንካት አላህ ይጠብቀን ኣሚን።

Redwan Somano

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w