ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የማይናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነዉ። ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ ሁሉም በቦታዉ ሲሆን ዝምታም ጌጥ ንግግርም ወርቅ ይሆናል።#ጨዋነት
||
t.me/https_Asselefya1
🏷
#ስብራት
=
t.me/https_Asselefya1
ስብራቴን አልጠላዉም ባልሰበር ጠንካራዋ እኔ ጋር አልተዋወቅም ነበር ባልሰበር የሌሎች ስብራት የሚረዳ ልብ አይኖረኝም ነበር።#ስብራት
=
t.me/https_Asselefya1
🏷 ከሱቅ በደረቴ ማንኛውም የአቂዳ የተውሂድ የፊቅህ የነህዉ ኪታቦች ከኛ ዘንድ ይገኛል። ግሩፓችን ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ !
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምን ትዝ አላችሁ ....!
እኔ
እረኚነት....!
=
እኔ
እረኚነት....!
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
ቁርኣንን መማር ፈልገው በጊዜና ቦታ ተገድበው ተቸግረዋል?
እነሆ ኡበይ ኢብኑ ከዕብ ኦንላይን መድረሳ ቁርኣንን ከቃዒደቱል መደንያ እስከ ሒፍዝ ባሉት ደረጃዎች ላይ ህግጋቶቹን ጠብቀው እንዲቀሩ እና ጎን ለጎን ደግሞ የተጅዊድ ትምህርትንም እንዲቀስሙ ለማድረግ በአላህ ፍቃድ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል።
የምንሰጣቸው ትምህርቶች
1, አልቃዒደቱል መደንያ (ለጀማሪዎች)
2, ነዘር
3, ሒፍዝ
ለመመዝገብ
t.me/K_first_tewhid ወይም t.me/AbulMundhir

በረካ ባልትና
ለማዘዝ ሳዑድ፦ @Abuoumer12345
ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim
ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል 👇👇
https://t.me/Bereka_Baltna
https://t.me/Bereka_Baltna
እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ !ለማዘዝ ሳዑድ፦ @Abuoumer12345
ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim
ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል 👇👇
https://t.me/Bereka_Baltna
https://t.me/Bereka_Baltna
የምትወዳት ልጅ መለያየት ሳትፈልግ አዝናብህ ስትለይ ዝም አትበል....
ስለዚህ ወንድሜ ሴት ልጅ ምልክቱን ስታሳይህ አንተም ከወደድካት አይንህን እንዳታሽ፤ ሄደህ አናግራት!! ፍርሃትና ኩራት የስንቱን ፍቅር ኦና እንዳስቀረ ብታይ ዛሬዉኑ ዉሳኔህን ታስተካክላለህ!!
~ መልካም ጁሙአ.....!
=
https://t.me/https_Asselefya1
ተሟሙተህ የራስህ አድርጋት...ከልብህ ከወደድካት ለሷ ካንተ በላይ የሚያስፈልጋት የለም...ሴት ልጅ አበባ ናት....በፍቅር የሚንከባከባትን እንጂ እየመጣ የሚቀጥፋትን አትፈልግም
ስለዚህ ወንድሜ ሴት ልጅ ምልክቱን ስታሳይህ አንተም ከወደድካት አይንህን እንዳታሽ፤ ሄደህ አናግራት!! ፍርሃትና ኩራት የስንቱን ፍቅር ኦና እንዳስቀረ ብታይ ዛሬዉኑ ዉሳኔህን ታስተካክላለህ!!
~ መልካም ጁሙአ.....!
=
https://t.me/https_Asselefya1
ሴትነት ማለት የሰዉነት ጥግ የፍቅር ቁንጮ ነዉ!! አንዳንድ ወንድ በሴት ቢበደልም በደሉን የምታስረሳዉና የምትክሰዉ ደግሞ ሴት ናት!
#ሴት
=
ከሴት ወዴትም አይሸሽም!! እናቱን የሚጠላ አለ እንዴ?#ሴት
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደግ አመሻችሁ ወይ ቤተሰብ
=
=