💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❞الواسطة بين الحق والخلق❝ ❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜ 【 ክፍል ➏ 】 ☜ الرسل واسطة تبليغ √ መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ። «سُئِل شيخ الإسلام رحمه الله: عن رَجُلَيْنِ تَنَاظَرَا فقال أحدُهُمَا: لابُد لَنَا مِن واسِطَةٍ بينناَ وبينَ الله فََإنَّا لا نَقدِرُ…
الواسطة بين الحق والخلق
🔖 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❼ 】
🏷 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ ከባለፈ የቀጠለ፦
«አላህ እንዲህ ይላል፦"
«ኢብኑ ዓባስ እንድህ ይላሉ፦
የእሳት ባለቤቶችን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦
«አላህ እንዲህ ይላል፦
✍ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ......!
──────⊱◈◈◈⊰──────
http://t.me/https_Asselefya1
🔖 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❼ 】
🏷 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ ከባለፈ የቀጠለ፦
« یَـٰبَنِیۤ ءَادَمَ إِمَّا یَأۡتِیَنَّكُمۡ رُسُلࣱ مِّنكُمۡ یَقُصُّونَ عَلَیۡكُمۡ ءَایَـٰتِی فَمَنِ ٱتَّقَىٰ وَأَصۡلَحَ فَلَا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ وَلَا هُمۡ یَحۡزَنُونَ } { وَٱلَّذِینَ كَذَّبُوا۟ بِـَٔایَـٰتِنَا وَٱسۡتَكۡبَرُوا۟ عَنۡهَاۤ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ أَصۡحَـٰبُ ٱلنَّارِۖ هُمۡ فِیهَا خَـٰلِدُونَ }«አላህ እንዲህ ይላል ፦ የአደም ልጆች ሆይ!
ከእናንተ ዉስጥ በእናንተ ላይ አንቀፆቸን የሚያነቡ መልክተኞች ቢመጧችሁ ከእናንተ ክሕደትን የተጠነቀቁና መልካምንም የሰሩ በነሱ ላይ ፍርሀት የለባቸዉም። እነሱም አያዝኑም እነዚያ በአንቀፆቻችን ያስተባብላሉ ከእርሷም የኮሩ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸዉ። እነሱ በርሷ ዉስጥ ዘዉታሪዎች ናቸዉ ። (አል አዕራፍ :35_39)« فَإِمَّا یَأۡتِیَنَّكُم مِّنِّی هُدࣰى فَمَنِ ٱتَّبَعَ هُدَایَ فَلَا یَضِلُّ وَلَا یَشۡقَىٰ } { وَمَنۡ أَعۡرَضَ عَن ذِكۡرِی فَإِنَّ لَهُۥ مَعِیشَةࣰ ضَنكࣰا وَنَحۡشُرُهُۥ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ أَعۡمَىٰ } { قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرۡتَنِیۤ أَعۡمَىٰ وَقَدۡ كُنتُ بَصِیرࣰا }
«አላህ እንዲህ ይላል፦"
ከእኔ የሆነ መሪ ቢመጣላችሁ መሪየን የተከተለ አይሳሳትም አይቸገርምም። ከግሳፄዬም የዞረ ሰዉ ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለዉ። በቂያም ቀን እዉር ሆኖ እንቀሰቅሰዋለን። ጌታዬ ሆይ! ለምን እዉር አድርገህ ቀሰቀስከኝ? በእርግጥ የምመለከት የነበርኩ ስኾን ይላል። ነገሩ እንደዚሁ ነዉ። ታምራታችን መጣችልህ። ተዉካትም። እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ ይለዋል።( ጧሃ፡ 123_126)«قَالَ ابۡنُ عَبَّاس ، تَكَفَّلَ اللَّهُ لِمَنۡ قَرَأَ الۡقُرۡآنَ وَعَمِلَ بَمَا فِيهِ أنْ لَا يَضِلَّ فِي الدُّنۡيا وَلَا يَشۡقَی فِي الۡآخِرَةِ ٬٬ {انظر تفسير الطبري ج ١٦ ص١٦٣}
«ኢብኑ ዓባስ እንድህ ይላሉ፦
ቁርአንን ለቀራ እና በዉስጡ ባለዉ ትእዛዝ ለሰራ ሰዉ በዱንያ ላይ እንዳይሳሳት እና በአኼራ እንዳይጠም አላህ ቃል ገብቷል። ተፍሲር አጥጠበሪን ቅጽ 16 ገጽ 163 ይመልከቱ።كُلَّمَاۤ أُلۡقِیَ فِیهَا فَوۡجࣱ سَأَلَهُمۡ خَزَنَتُهَاۤ أَلَمۡ یَأۡتِكُمۡ نَذِیرࣱ } { قَالُوا۟ بَلَىٰ قَدۡ جَاۤءَنَا نَذِیرࣱ فَكَذَّبۡنَا وَقُلۡنَا مَا نَزَّلَ ٱللَّهُ مِن شَیۡءٍ إِنۡ أَنتُمۡ إِلَّا فِی ضَلَـٰلࣲ كَبِیرࣲ }
የእሳት ባለቤቶችን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦
በዉስጧ ጭፍሮች በተጣሉ ቁጥር ዘበኞችዋ አስጠንቃቂ (ነብይ) አልመጣችሁምን ? በማለት ይጠይቋቸዋል። አይደለም በእርግጥ አስፈራሪ መጥቶናል። አልተባባልንም። አላህም ምንንም አላወረደ እናንተ (አዉርዷል ስትሉ) በትልቅ ስህተት ዉስጥ እንጅ አይደላችሁም አልን ይላሉ። (አል_ሙልክ 8_9){ وَسِیقَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوۤا۟ إِلَىٰ جَهَنَّمَ زُمَرًاۖ حَتَّىٰۤ إِذَا جَاۤءُوهَا فُتِحَتۡ أَبۡوَ ٰبُهَا وَقَالَ لَهُمۡ خَزَنَتُهَاۤ أَلَمۡ یَأۡتِكُمۡ رُسُلࣱ مِّنكُمۡ یَتۡلُونَ عَلَیۡكُمۡ ءَایَـٰتِ رَبِّكُمۡ وَیُنذِرُونَكُمۡ لِقَاۤءَ یَوۡمِكُمۡ هَـٰذَاۚ قَالُوا۟ بَلَىٰ وَلَـٰكِنۡ حَقَّتۡ كَلِمَةُ ٱلۡعَذَابِ عَلَى ٱلۡكَـٰفِرِینَ }
«አላህ እንዲህ ይላል፦
እነዚያ የካዱትም የተከፋፈሉ ቡድኖች ሆነዉ ወደ ገሀነም ይንነዳሉ። በመጧትም ጊዜ በሮችዋ ይከፈታል። ዘበኞችዋም ከእናንተ የኾኑ መልእክተኞች የጌታችሁን አንቀፆች በናንተ ላይ የሚያነቡላችሁ የዚህንም ቀን መገናኘት የሚያስጠነቅቋችሂ አልመጧችሁምን ? ይሏቸዋል። የለም መጥተዉናል ግን ፤ የቅጣጢቱ ቃል በከሓዲዎች ላይ ተረጋገጠች ይላሉ። {አዝ_ዙመር ፡71}✍ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ......!
──────⊱◈◈◈⊰──────
http://t.me/https_Asselefya1
10ቱ የምንጊዜም የህይወት ህጎች !
~
1_ከመናገርህ በፊት~ አስብ
2_ከመፈረምህ በፊት~ አንብብ
3_ከማስተማርህ በፊት~ ተማር
4_ከመምከርህ በፊት~ ተግብር
5_ከመቁረጥህ በፊት ~ ለካ
6_ከማጉደልህ በፊት ~ ለካ
7_ከመዋጥህ በፊት ~ አላምጥ
8_ከመገንዘብህ በፊት ~ አድምጥ
9_ከማመንህ በፊት ~ አረጋግጥ
10_ከመረከብህ በፊት~ ቁጠር
||
t.me/https_Asselefya1
~
1_ከመናገርህ በፊት~ አስብ
2_ከመፈረምህ በፊት~ አንብብ
3_ከማስተማርህ በፊት~ ተማር
4_ከመምከርህ በፊት~ ተግብር
5_ከመቁረጥህ በፊት ~ ለካ
6_ከማጉደልህ በፊት ~ ለካ
7_ከመዋጥህ በፊት ~ አላምጥ
8_ከመገንዘብህ በፊት ~ አድምጥ
9_ከማመንህ በፊት ~ አረጋግጥ
10_ከመረከብህ በፊት~ ቁጠር
||
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ወንድ ልጅ ሚስቱ እንድትሸፋፈን እና ከወንዶች
አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው።
ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!!
አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው።
ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!!
👆👆👆👆
እጅግ ወሳኝ የተሀረኩ ኪታቦች ይምረጡ ይዘዙ። ባሉበት እናደርሳለን።
ጅዳ፣ መካ፣ ሪያድ፣ መዲና፣ ጣኢፍ፣ ደማም፣ ተቡክ፣ ጂዛን… …የትኛውም የሳኡዲ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን።
🏷ሱቅ በደረቴ፦ t.me/suk_bederete123
እጅግ ወሳኝ የተሀረኩ ኪታቦች ይምረጡ ይዘዙ። ባሉበት እናደርሳለን።
ጅዳ፣ መካ፣ ሪያድ፣ መዲና፣ ጣኢፍ፣ ደማም፣ ተቡክ፣ ጂዛን… …የትኛውም የሳኡዲ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን።
🏷ሱቅ በደረቴ፦ t.me/suk_bederete123
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ጀግናዬ
ነገረኛ ሴት ካገባህ ፊት ለፊት እያናገርካት ሆድህ ውስጥ የሴቶች ጩኸት ይሰማኛል ትልሀለች....ፅናቱን ይስጥህ።
ነገረኛ ሴት ካገባህ ፊት ለፊት እያናገርካት ሆድህ ውስጥ የሴቶች ጩኸት ይሰማኛል ትልሀለች....ፅናቱን ይስጥህ።
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
እቅዳችሁን አሳክታችሁ እስክትጨርሱ ድረስ ከአሏህ ውጭ ለሰው አታውጁት !!
Forwarded from قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ!!
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ጂዛን ሀገር ላይ ያሉ መክተባዎች ሁሉ አረቦቼ አዳርሠው ያጣኋቸውን ኪታቦች እነሡን ከመውደዴ የተነሳ ሁሉም ቦታ አጣን ሲሉኝ ሳንገናኝ ቀብር ልገባ ነው እንዴ እያልኩ ሳለቅስላቸው የነበርኩት ክክክ ይሄው ዛሬ 2 ቀን ባልሞላ ጠለብ ውስጥ እጄ እንዲገባ አደረጉልኝ
ሡቅ በደረቴዎች እናንተም በጣም ፈልጋችሁ ያጣችኋቸው ኪታቦች ካሉ በሁሉም የሳኡዲያ ሀገራቶች በፋጣን የሚያደርሡ ናቸው እነሡን ከሌሎች ነጋዴዎች ምን ይለያቸዋል ካላችሁኝ እነሡ ለንግድ ትርፍ ሳይሆን ጧሊበል ኢልም እንዲበዛ ስለሆነ አላማቸው ከማንኛውም መክተባ በምትገዟቸው ዋጋ ባላነሠ ነው የሚሸጡት ብቻ ምን ልበላችሁ ልዩ ናቸው አሏህ ይጠብቃቸው!!
አድራሻቸውን ለምፈልጉ➮ https://t.me/suk_bederete123 በዚህ ገብታችሁ ጎብኙ ሁሉንም ታገኛላችሁ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ጂዛን ሀገር ላይ ያሉ መክተባዎች ሁሉ አረቦቼ አዳርሠው ያጣኋቸውን ኪታቦች እነሡን ከመውደዴ የተነሳ ሁሉም ቦታ አጣን ሲሉኝ ሳንገናኝ ቀብር ልገባ ነው እንዴ እያልኩ ሳለቅስላቸው የነበርኩት ክክክ ይሄው ዛሬ 2 ቀን ባልሞላ ጠለብ ውስጥ እጄ እንዲገባ አደረጉልኝ
ሡቅ በደረቴዎች እናንተም በጣም ፈልጋችሁ ያጣችኋቸው ኪታቦች ካሉ በሁሉም የሳኡዲያ ሀገራቶች በፋጣን የሚያደርሡ ናቸው እነሡን ከሌሎች ነጋዴዎች ምን ይለያቸዋል ካላችሁኝ እነሡ ለንግድ ትርፍ ሳይሆን ጧሊበል ኢልም እንዲበዛ ስለሆነ አላማቸው ከማንኛውም መክተባ በምትገዟቸው ዋጋ ባላነሠ ነው የሚሸጡት ብቻ ምን ልበላችሁ ልዩ ናቸው አሏህ ይጠብቃቸው!!
አድራሻቸውን ለምፈልጉ➮ https://t.me/suk_bederete123 በዚህ ገብታችሁ ጎብኙ ሁሉንም ታገኛላችሁ
በደንብ አይተህ አግባ
ሸይኽ አወል
ቆንዳላ¡ ፈገግ በሉ ከሸይኽ ጋርኧረ እህቶች ተዉ ምን አለ ከነ ማንነታችን ወዶ እንድቀርበን ብናደርግ!? አርቲፊሻል የምትሰበስቡ አላህ በማንነታችሁ የምትብቃቁ ያድርጋችሁ
👉የዚህ ጫን ያለ ነው‼️
በኑረዲን አል-አረብ
ኸረ የዚህ ይለያል ‼️
አንገቴ ተቆርጦ ለብቻ እያወራ አለ እህ በሉት ይቀጥልላችኋል..
ደግሞ ለአንድ አመት በባዶ እግር እንሒድ ብሏችኋል...!!
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
አንገቴ ተቆርጦ ለብቻ እያወራ አለ እህ በሉት ይቀጥልላችኋል..
ደግሞ ለአንድ አመት በባዶ እግር እንሒድ ብሏችኋል...!!
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ረሱል (
﴿صِيامُ ثلاثةٍ أيّامٍ من كُلِّ شهرٍ صِيامُ الدَّهْرِ، وهِيَ أيامُ البِيضُ: صَبيحةُ ثلاثِ عَشْرَةَ، وأربعِ عَشْرَةَ وخمسُ عَشْرَةَ﴾
“በሁሉም ወሮች ሶስት ቀናቶችን መፆም፤ አመቱን ሙሉ እንደመፆም ነው። እሱም አያሚል‐ቢድ የሚባሉት አስራ ሶስተኛው፣ አስራ አራተኛውና አስራ አምስተኛው ቀናቶች ናቸው።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
اللَّيل والنَّهار وعاءان للعمل، وستُفرَّغ الأوعية في يومٍ موعودٍ؛ فاملؤوها بالحسنات، ولا تجعلوا فيها شيئًا من السيئات.
#تغريد_العصيمي
#تغريد_العصيمي
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
➭የጧት ዚክር
➲ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።
اذكار صباح
➲ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።
اذكار صباح
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM