💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ከባድ ነው ስሜቱ»
------------------
መጣ ያልከው ቀርቶ ደግ ያልከው ሲከፋ፡
አምነህ ያስቀመጥከው  ከቦታው ሲጠፍ፡
ይወደኛል ባልከው  ደረትህን ነፍተህ፡
በድንገት ስትደማ  ልብህን ተወግተህ

ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡
  ለመግለፅ የሚከብድ ከባድ ነው ስሜቱ፡

ሀሳብ ለመናገር ሲቸግርህ ሰሚ፡
ቁስሉ ይሰቅዛል ያደርጋል ታማሚ፡
አትመን ይልሀል ሌላ ሰው ድጋሚ


ዙሪያህን ተከበህ አጂቦህ እልፍ ሰው፡
ቀኝና ግራህን እያተራመሰው፡
ልክህን ስታጣ ሆድህን ሲብሰው፡
ትራስህ ሲያስፈራህ የምትንተራሰው፡
ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡
  አይዘረዘርም ከባድ ነው ስሜቱ
...፡

ማልቀስ አየፈለክ እንባህ ሲደርቅብህ፡
የደላው ሊመስል ጥርስህ ሲያሾፍብህ፡
ለነገው ህይወትህ መጠንቀቅ አለብህ፡

እንዴት ነህ ስትባል ታሞ ሳለ ጎንህ፡
አሏህ ብቻ ሲሆን ላንተ እሚታመንህ፡
ውጋቱን ደብቆ ደህና ነኝ ሲል አፍህ፡
ጓደኛ ከሌለህ መታከት ነው ትርፍህ፡
ምን ብታስተነትን ምንም ብትሆን ብርቱ፡
  የውስጥ ላይ ህፀፅ ከባድ ነው ስሜቱ ...፡

.......መልካም አዳር..ቤተሰብ

✍️በኑረዲን አል አረብ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
ወዳጄ ምንም መልካም ሰሪ ብትሆን ባንተ ጉዳይ የሚጠመዱ ሰዎች አይጠፉም። ይህን ግሩም አንቀጽ ተመልከት

﴿وَقَالُوا مَا لَنَا لَا نَرَىٰ رِجَالًا كُنَّا نَعُدُّهُم مِّنَ الْأَشْرَارِ﴾

ዱንያ ላይ በመጥፎ የምናያቸው የእሳት እንደሆኑ የምንቆጥራቸው ሰዎች የት ጠፉ? ይላሉ።

እጅግ አቃጣይ በሆነው እሳት ውስጥ፣ በዛ ከባድ ህመም ውስጥ ሆነው እንኳን ስለ ሌሎቹ የህመም ደረጃ ለማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። የራሳቸው ህመም ስለሌሎቹ ለማወቅ ከመፈልግ አላገዳቸውም።

እሳት ውስጥ እንዲ ካሉ፣ በዱንያስ?
t.me/abdu_rheman_aman
«የኔ እሕት  አስታዉሺ »


√ ተስፋ አትቁረጪ ሊነጋ ሲል ጨለማዉ ይበልጥ ይጠቁራል።

√  ሊሳካ ሲል ፈተናዉ  ይበዛል።

ሊሻሻል ሲል እንቢታ ይታያል።

ከእሺታ በፊት ብዙ መገፋት አለ።

ተስፋ አትቁረጪ ትላንት እንቢ ቢል ዛሬ አለ ከዛም ነገ ሁሌም ተስፋ አለ በፍፁም እጅ አትስጪ።

ሊሳካልሽ ሲል የሚጠላሽ ሰዉ ብዙ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
🔖ዋጋህን ከፍ የሚያደርጉልህ ጠቃሚ ምክሮች ፦

⁍ሁል ጊዜ ደፋ ቀና አትበል ለራስህ አብዝተህ ለመስራት ሞክር !

ከአቅምህ በታች ኑር !

ለራስህ የምትወደዉን አድርግ !

ስለ ሌሎች አትጨነቅ ደስታህን አግኝ !

=
t.me/https_Asselefya1
{ ምኽረይ ንመንአሰይ } !!
Abu Useymin
👉 ዘረኝነትን ንግደፎ !!

🏷 ዝጎድእ እንበር ምንም አይጠቅምን አዩሀ ሸባብ ።

🎙ብአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

=
t.me/MuhaderahChannel
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ለረመዳን ለቤተሰቦቻችሁ አስቤዛ ማድረግ የምትፈልጉ በሙሉ

➭ሱኳር
➭ዘይት
➭ቡና
➭ዱቄት
➭ተምር
የምትፈልጉትን ትዕዛዛችሁን በአማና እናደርሳለን ለማዘዝ 👇👇👇👇👇👇

  በቴሌ ግራም አካውንተ
👇👇👇👇👇
@Selahudin1444

@Hayuumufa

ቀጥታ መስመር
👇👇👇👇👇👇
➭Umu Faruq

📱0914886171

➭አቡ ኦካሻ
📱+251914500532
خلاصة تعظيم العلم للعصيمي.pdf
3.3 MB
📚خلاصة تعظيم العلم.

📝الشيخ صالح بن عبدالله العصيمي.
=
خلاصة تعظيم العلم.
أستاذ عبدالرزاق « حفظه الله»
📚خلاصة تعظيم العلم.
ክፍል ➀

🏷የኪታብ 𝐏𝒅𝐟 ፦ t.me/https_Asselefya1/23241

🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ «حفظه الله»

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/fewaidabdurazaq
ፍራቻ ሁሉ አላህን በመፍራትና
እርሱን በማውሳት ይወገዳል ::

=
https://t.me/UstazKedirAhmed
🫵አሁኑኑ አቁሚ ‼️

እቅዲሽን ሳታሳኪ ለሰዎች መናገር !
⁍ ሁሉንም ጓደኛ ማድረግ !
⁍ ስለ ቤተሰብሽ ማዉራት !
⁍ ብዙ ወንዶች ጋር ተራ ወሬ ማዉራት !


=
https://t.me/https_Asselefya1
🏷 ትቅርብሽ  በቃ ‼️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

ላንቺ  ክብር የላትም !
የራሷ ጥፋት አንች ላይ ማሳበብ ትወዳለች !
በችግርሽ ጊዜ ከጎንሽ አትቆምም !
ጥቅም ስትፈልግ ካንቺ ጋር መሆን ታዘወትራለች !
በሰዎች ዘንድ የተሻለ ሆኖ ለመታየት አንችን ታጣጥላለች !
ስትፈልግሽ እንጅ ስትፈልጊያት አትገኚም !
⎷ ያንች ማደግ (መለወጥ) አያስደስታትም !
ሚስጥርሽን አትጠብቅም !

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
•• قال العلامة عبدالرحمن السعدي رحمه الله :

ينبغي للعبد أن يلح دائمًا على ربه في تثبيت إيمانه؛ وأن يحسن له الخاتمة؛ وأن يجعل خير أيامه آخرها؛ وخير أعماله خواتمها. فإن الله كريم جواد رحيم

 ‏‌‏ تيسير اللطيف المنان ( ٢٨٦/١)


=
العلاّمةُ ابنُ عُثيمين رحمه الله

قراءة سورة الكهف يوم الجمعة عمل مندوب إليه ، وفيه فضل ، ولا فرق في ذلك بين أن يقرأها الإنسان من المصحف أو عن ظهر قلب
واليوم الشرعي من طلوع الفجرإلى غروب الشمس،وعلى هذا فإذا قرأها الإنسان بعدصلاة الجمعة أدرك الأجر

مجموع فتاوى ورسائل(١٤٣/١٦)
{إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}
-----

(اللهمَّ صلِّ على محمَّد وعلى آل محمَّد، كما صليتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنَّك حميدٌ مجيد. اللهمَّ بارِك على محمَّد وعلى آل محمَّد، كما باركتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنَّك حميدٌ مجيد).