🔖ጀግና መሆን ከፈለግሽ
1_
=
t.me/https_Asselefya1
1_
የጥፋተኝነት ስሜት አስወግጅ!
2_ለራስሽ ጊዜ ስጪ !
3_ለሁሉም እሺ ማለት አቁሚ !
4_ከራስሽ ጋር በቅንነት አዉሪ!
5_ ያለሽን ማንነት ዉደጅ !
6_ማድረግ እንደምትችዬ እመኚ !
7_መቆጣጠር የማትችይዉን ነገር ተይዉ !
=
t.me/https_Asselefya1
በፍቅር ውስጥ ከባድ ወይም ኃያል ተብሎ የሚጠራ ሰው የለም።
=
t.me/abdu_rheman_aman
የተጨበጨበለት ስኬት ላይ ብትደርስም በፍቅር ቤት "አንቱ" ተብሎ አይሰገድልህም። የቱንም ያህል የገነነ ስም ቢኖርህም ስታፈቅር ቅጣምባሩ ሌላ ነው። ነብይ ብትሆን እንኳን እንደነብይህ ባለቤትህ ጉልበትህን እንድትረግጥ አድርገህ ግመሉ ላይ እንድትወጣ ማድረግ ይኖርብሃል ፣ ሩጫ ውድድር በማጫወትና አጋርህ ውሃ የጠጣችበትን የእቃው ቦታ እየፈለግህ በመጠጣት ስለፍቅር ትሸነፋለህ፣ ዝቅም ትላለህ። ስትወድ እንደህፃን ልጅ ትከሻ ላይ ትንጠለጠላለህ፣ ተለምዶና ህግ ብዙም ቦታ አይኖራቸውም። እና የወንድነት ትርጉሙም እዚህ ቦታ ላይ ለየት ብሎ… በመሸነፍ ይተካል። መሸነፍ በቃ…
=
t.me/abdu_rheman_aman
«ከባድ ነው ስሜቱ»
------------------
መጣ ያልከው ቀርቶ ደግ ያልከው ሲከፋ፡
አምነህ ያስቀመጥከው ከቦታው ሲጠፍ፡
ይወደኛል ባልከው ደረትህን ነፍተህ፡
በድንገት ስትደማ ልብህን ተወግተህ፡
ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡
ለመግለፅ የሚከብድ ከባድ ነው ስሜቱ፡
ሀሳብ ለመናገር ሲቸግርህ ሰሚ፡
ቁስሉ ይሰቅዛል ያደርጋል ታማሚ፡
አትመን ይልሀል ሌላ ሰው ድጋሚ፡
ዙሪያህን ተከበህ አጂቦህ እልፍ ሰው፡
ቀኝና ግራህን እያተራመሰው፡
ልክህን ስታጣ ሆድህን ሲብሰው፡
ትራስህ ሲያስፈራህ የምትንተራሰው፡
ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡
አይዘረዘርም ከባድ ነው ስሜቱ ...፡
ማልቀስ አየፈለክ እንባህ ሲደርቅብህ፡
የደላው ሊመስል ጥርስህ ሲያሾፍብህ፡
ለነገው ህይወትህ መጠንቀቅ አለብህ፡
እንዴት ነህ ስትባል ታሞ ሳለ ጎንህ፡
አሏህ ብቻ ሲሆን ላንተ እሚታመንህ፡
ውጋቱን ደብቆ ደህና ነኝ ሲል አፍህ፡
ጓደኛ ከሌለህ መታከት ነው ትርፍህ፡
ምን ብታስተነትን ምንም ብትሆን ብርቱ፡
የውስጥ ላይ ህፀፅ ከባድ ነው ስሜቱ ...፡
.......መልካም አዳር..ቤተሰብ
✍️በኑረዲን አል አረብ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
------------------
መጣ ያልከው ቀርቶ ደግ ያልከው ሲከፋ፡
አምነህ ያስቀመጥከው ከቦታው ሲጠፍ፡
ይወደኛል ባልከው ደረትህን ነፍተህ፡
በድንገት ስትደማ ልብህን ተወግተህ፡
ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡
ለመግለፅ የሚከብድ ከባድ ነው ስሜቱ፡
ሀሳብ ለመናገር ሲቸግርህ ሰሚ፡
ቁስሉ ይሰቅዛል ያደርጋል ታማሚ፡
አትመን ይልሀል ሌላ ሰው ድጋሚ፡
ዙሪያህን ተከበህ አጂቦህ እልፍ ሰው፡
ቀኝና ግራህን እያተራመሰው፡
ልክህን ስታጣ ሆድህን ሲብሰው፡
ትራስህ ሲያስፈራህ የምትንተራሰው፡
ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡
አይዘረዘርም ከባድ ነው ስሜቱ ...፡
ማልቀስ አየፈለክ እንባህ ሲደርቅብህ፡
የደላው ሊመስል ጥርስህ ሲያሾፍብህ፡
ለነገው ህይወትህ መጠንቀቅ አለብህ፡
እንዴት ነህ ስትባል ታሞ ሳለ ጎንህ፡
አሏህ ብቻ ሲሆን ላንተ እሚታመንህ፡
ውጋቱን ደብቆ ደህና ነኝ ሲል አፍህ፡
ጓደኛ ከሌለህ መታከት ነው ትርፍህ፡
ምን ብታስተነትን ምንም ብትሆን ብርቱ፡
የውስጥ ላይ ህፀፅ ከባድ ነው ስሜቱ ...፡
.......መልካም አዳር..ቤተሰብ
✍️በኑረዲን አል አረብ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
ወዳጄ ምንም መልካም ሰሪ ብትሆን ባንተ ጉዳይ የሚጠመዱ ሰዎች አይጠፉም። ይህን ግሩም አንቀጽ ተመልከት
﴿وَقَالُوا مَا لَنَا لَا نَرَىٰ رِجَالًا كُنَّا نَعُدُّهُم مِّنَ الْأَشْرَارِ﴾
ዱንያ ላይ በመጥፎ የምናያቸው የእሳት እንደሆኑ የምንቆጥራቸው ሰዎች የት ጠፉ? ይላሉ።
እጅግ አቃጣይ በሆነው እሳት ውስጥ፣ በዛ ከባድ ህመም ውስጥ ሆነው እንኳን ስለ ሌሎቹ የህመም ደረጃ ለማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። የራሳቸው ህመም ስለሌሎቹ ለማወቅ ከመፈልግ አላገዳቸውም።
እሳት ውስጥ እንዲ ካሉ፣ በዱንያስ?
t.me/abdu_rheman_aman
﴿وَقَالُوا مَا لَنَا لَا نَرَىٰ رِجَالًا كُنَّا نَعُدُّهُم مِّنَ الْأَشْرَارِ﴾
ዱንያ ላይ በመጥፎ የምናያቸው የእሳት እንደሆኑ የምንቆጥራቸው ሰዎች የት ጠፉ? ይላሉ።
እጅግ አቃጣይ በሆነው እሳት ውስጥ፣ በዛ ከባድ ህመም ውስጥ ሆነው እንኳን ስለ ሌሎቹ የህመም ደረጃ ለማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። የራሳቸው ህመም ስለሌሎቹ ለማወቅ ከመፈልግ አላገዳቸውም።
እሳት ውስጥ እንዲ ካሉ፣ በዱንያስ?
t.me/abdu_rheman_aman
«የኔ እሕት አስታዉሺ »
√ ተስፋ አትቁረጪ ሊነጋ ሲል ጨለማዉ ይበልጥ ይጠቁራል።
√ ሊሳካ ሲል ፈተናዉ ይበዛል።
√ ሊሻሻል ሲል እንቢታ ይታያል።
√
√ ተስፋ አትቁረጪ ትላንት እንቢ ቢል ዛሬ አለ ከዛም ነገ ሁሌም ተስፋ አለ በፍፁም እጅ አትስጪ።
√ ሊሳካልሽ ሲል የሚጠላሽ ሰዉ ብዙ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
√ ተስፋ አትቁረጪ ሊነጋ ሲል ጨለማዉ ይበልጥ ይጠቁራል።
√ ሊሳካ ሲል ፈተናዉ ይበዛል።
√ ሊሻሻል ሲል እንቢታ ይታያል።
√
ከእሺታ በፊት ብዙ መገፋት አለ።√ ተስፋ አትቁረጪ ትላንት እንቢ ቢል ዛሬ አለ ከዛም ነገ ሁሌም ተስፋ አለ በፍፁም እጅ አትስጪ።
√ ሊሳካልሽ ሲል የሚጠላሽ ሰዉ ብዙ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
🔖ዋጋህን ከፍ የሚያደርጉልህ ጠቃሚ ምክሮች ፦
⁍ሁል ጊዜ ደፋ ቀና አትበል ለራስህ አብዝተህ ለመስራት ሞክር !
⁍ከአቅምህ በታች ኑር !
⁍ለራስህ የምትወደዉን አድርግ !
⁍
=
t.me/https_Asselefya1
⁍ሁል ጊዜ ደፋ ቀና አትበል ለራስህ አብዝተህ ለመስራት ሞክር !
⁍ከአቅምህ በታች ኑር !
⁍ለራስህ የምትወደዉን አድርግ !
⁍
ስለ ሌሎች አትጨነቅ ደስታህን አግኝ !=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ዙን_ ኑረይን On line Shopping🛍
➩አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ለረመዳን ለቤተሰቦቻችሁ አስቤዛ ማድረግ የምትፈልጉ በሙሉ
➭ሱኳር
➭ዘይት
➭ቡና
➭ዱቄት
➭ተምር የምትፈልጉትን ትዕዛዛችሁን በአማና እናደርሳለን ለማዘዝ 👇👇👇👇👇👇
በቴሌ ግራም አካውንተ
👇👇👇👇👇
@Selahudin1444
@Hayuumufa
ቀጥታ መስመር
👇👇👇👇👇👇
➭Umu Faruq
📱0914886171
➭አቡ ኦካሻ
📱+251914500532
ለረመዳን ለቤተሰቦቻችሁ አስቤዛ ማድረግ የምትፈልጉ በሙሉ
➭ሱኳር
➭ዘይት
➭ቡና
➭ዱቄት
➭ተምር የምትፈልጉትን ትዕዛዛችሁን በአማና እናደርሳለን ለማዘዝ 👇👇👇👇👇👇
በቴሌ ግራም አካውንተ
👇👇👇👇👇
@Selahudin1444
@Hayuumufa
ቀጥታ መስመር
👇👇👇👇👇👇
➭Umu Faruq
📱0914886171
➭አቡ ኦካሻ
📱+251914500532
خلاصة تعظيم العلم للعصيمي.pdf
3.3 MB
📚خلاصة تعظيم العلم.
📝الشيخ صالح بن عبدالله العصيمي.
=
📝الشيخ صالح بن عبدالله العصيمي.
=
خلاصة تعظيم العلم.
أستاذ عبدالرزاق « حفظه الله»
📚خلاصة تعظيم العلم.
⊰ ክፍል ➀ ⊱
🏷የኪታብ 𝐏𝒅𝐟 ፦ t.me/https_Asselefya1/23241
🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ «حفظه الله»
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/fewaidabdurazaq
⊰ ክፍል ➀ ⊱
🏷የኪታብ 𝐏𝒅𝐟 ፦ t.me/https_Asselefya1/23241
🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ «حفظه الله»
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/fewaidabdurazaq
🫵አሁኑኑ አቁሚ ‼️
⁍
=
https://t.me/https_Asselefya1
⁍
እቅዲሽን ሳታሳኪ ለሰዎች መናገር !
⁍ ሁሉንም ጓደኛ ማድረግ !
⁍ ስለ ቤተሰብሽ ማዉራት !
⁍ ብዙ ወንዶች ጋር ተራ ወሬ ማዉራት !=
https://t.me/https_Asselefya1
🏷 ትቅርብሽ በቃ ‼️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
⎷ ላንቺ ክብር የላትም !
⎷ የራሷ ጥፋት አንች ላይ ማሳበብ ትወዳለች !
⎷ በችግርሽ ጊዜ ከጎንሽ አትቆምም !
⎷ ጥቅም ስትፈልግ ካንቺ ጋር መሆን ታዘወትራለች !
⎷ በሰዎች ዘንድ የተሻለ ሆኖ ለመታየት አንችን ታጣጥላለች !
⎷ ስትፈልግሽ እንጅ ስትፈልጊያት አትገኚም !
⎷ ያንች ማደግ (መለወጥ) አያስደስታትም !
⎷
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
⎷ ላንቺ ክብር የላትም !
⎷ የራሷ ጥፋት አንች ላይ ማሳበብ ትወዳለች !
⎷ በችግርሽ ጊዜ ከጎንሽ አትቆምም !
⎷ ጥቅም ስትፈልግ ካንቺ ጋር መሆን ታዘወትራለች !
⎷ በሰዎች ዘንድ የተሻለ ሆኖ ለመታየት አንችን ታጣጥላለች !
⎷ ስትፈልግሽ እንጅ ስትፈልጊያት አትገኚም !
⎷ ያንች ማደግ (መለወጥ) አያስደስታትም !
⎷
ሚስጥርሽን አትጠብቅም !•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
•• قال العلامة عبدالرحمن السعدي رحمه الله :
ينبغي للعبد أن يلح دائمًا على ربه في تثبيت إيمانه؛ وأن يحسن له الخاتمة؛ وأن يجعل خير أيامه آخرها؛ وخير أعماله خواتمها. فإن الله كريم جواد رحيم
=
ينبغي للعبد أن يلح دائمًا على ربه في تثبيت إيمانه؛ وأن يحسن له الخاتمة؛ وأن يجعل خير أيامه آخرها؛ وخير أعماله خواتمها. فإن الله كريم جواد رحيم
تيسير اللطيف المنان ( ٢٨٦/١)
=