💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሐኪም የተባሉ ጠቢብ እንዲህ አሉ፦
«ከወዳጆቼ ይልቅ በጠላቶቼ ብዙ ተጠቀምኩ። ምክንያቱም ጠላቶቼ በስህተቴ ያነውሩኛል። ነቅቼ አርማለው።ወዳጆቼ ግን ስህተቴን ያሳምሩልኛል።በዚህም ስህተት ላይ እወድቃለው።»
     

=
t.me/https_Asselefya1
√ የእኔን #ሪዝቅ(ሲሳይ) ከእኔ ውጭ ማንም እንደማይወስድብኝ አወቄ ውስጤን አረጋጋሁ፤

√ በእኔ #ስራ ደግሞ ማንም እንደማይጠየቅ ባወቅኩ ጊዜ በስራ ተጠመድኩ፤

√ አሏህ እንደሚመለከተኝ ባወቅኩ ጊዜ ደግሞ ወንጀል ከመስራት አፈርኩ፤

  √ ሞት እንደሚጠብቀኝ ባወቅኩ ጊዜ ወደ ጌታየ ለመቅረብ ስንቅን ማዘጋጀት ጀመርሁ።"

[ ሀሰን አልበስሪ (ረሂመሁሏህ) ]

=
t.me/https_Asselefya1
.

‏إذا أصبح العبدُ وأمسى وليس هَمه إلا الله وحده تحمل الله سبحانه حوائجه كلها، وحمل عنه كل ما أهمه، وفرغ قلبه لمحبته، ولسانه لذكره، وجوارحه لطاعته، وإن أصبح وأمسى والدنيا هَمَّه حَمَّلَه الله هُمومَها وغُمومَها وأَنكادها ووَكَلَه إلى نَفسِه.

#ابن_القيم
.

ــــــــــــــ 🌸ــــــــــــــــــ
  ድምቀቶቸ ናችሁ : 

ኢብኑ ተይሚያወች በጣም   ልዩናችሁ
በምን አይነት ቃላት እደት     ልግለፃችሁ
ፀባያችሁ ልዩ እጅግ ልዩ.      ናችሁ
እናንተን እሚገልፅ ቃል.        አጣሁላችሁ
ዉድ እህቶቸ በጣም ልዩ.       ናችሁ
እወዳችሃለሁ አሏህ             ይዉደዳችሁ
ሁልግዜም ኑሩልኝ ድምቅ.     እዳላችሁ
በዱንያም በአኼራ እሱ.         አድ ያርጋችሁ

 
       ከዚህ በመቀጠል

ታዳሚዉ ኮኮብ መካሪዉ.  ጨረቃ
ድምቅት ናዉበት በናንተኮ.    በቃ

ምንግዜም ትግላችሁ እጅግ   ያስደስታል
መተሳሰባችሁ እጂጉን.     ያስቀናል
እናንተን እሚያህል እህት የት.  ይገኛል ??



ተዋዶእ የሞላዉ የሚተራረሙት
በፍቅር ነዉኮ አወ.   የሚኖሩት
ጥፋትካን ቢኖር ይተራረማሉ
በደስታ ተነስተዉ ወዳዉ.  ይስተካከላሉ
ከራሳቸዉ ይልቅ ለሌሎች.    ያዝናሉ
የእዝነት ከፋቸዉ ሁሌ.   ዝቅ. ያለነዉ
የነዚህ እህቶች እጅግ      የላቀነዉ

የነዚህ መምህር ምናኛ.    ታድሏል 
የልፋቱን ዉጤ በተግባር.    አይቷል
ይሄ ኡስታዝ ግን ምንኛ.     ታድሏል
ጨረቃ እህቶችን ወላሂ       አፍርቷል
በአላህ እገዛ አብቦ.         አፍርቷል
የለፋቱ ዉጤት በተግባር.      ታይቷል ::


      
እህቶቸ


አሁንም ንቁ ብዙ ይጠበቃል
ከናንተ ሀቂቃ ብዙ.  ይፈለጋል


ወደፊት ተጓዙ እንወዳችሀላን
እናንተጋር ስንሆን.   እንደሰታለን


ከእህታችሁ ኡሙ አብዲል ወሃብ

t.me/Nisau_As_Selefiya
t.me/Nisau_As_Selefiya
🖋የመሬት መንቀጥቀጥ የትንሳዔ መቅረብ ምልክት ነው። ቢሆንም ነገሩ ሲከሰት ወደ አላህ በተውበት (በንስሃ) መመለስ እንዳለብን ዑለማዎች ይመክራሉ። በተረፈ ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ከባለሙያዎች የሚተላለፉ መልዕክቶችን ከማድመጥ ባለፈ፤ ያገኙትን ሁሉ ከሚያወሩ የሶሻል ሚዲያ ገፆች በሚተላለፉ መልዕክቶች ልንረበሽ አይገባም!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036

🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️https://bit.ly/4ayf0xJ

📞https://bit.ly/486xnrS

👤https://bit.ly/41zEZkk

📸https://bit.ly/4arMbTx

💬https://bit.ly/41tIUPv

🎥https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫵እውቀት⇣

"ስራዎች በሞት ሲቋረጡና የአንድ ባሪያ የስራ መዝገብ ሲጠቀለል የእውቀት ባልተቤቶች ግን በመልካም ስራቸው፣ በምክራቸው፣ በንግግራቸውና በተግባራቸው ሰዎች በተጠቀሙ ቁጥር ምንዳቸው ይነባበራል። ስለዚህ አስተዋይ የሆነ ግለሰብ ውድ ግዜውንና ዕንቁ የሆነ እድሜውን በእውቀት ላይ ማሳለፍ አለበት። ለችግሩና ለድህነቱ ቀን ግዜውን ማበጀት ይገባዋል።"

[فتاوى السعدية 113/1]


=
t.me/https_Asselefya1
ለባሌ ምን ልስጠው አለችኝ!?
«ሰላም ስጭው »አልኳት‼️

......ተሳሳትኩ እንዴ ቤተሰብ⁉️

➢የሚሰጥ ለባል!!
---------------
ለባሌ ስጦታ ምን ልስጠው ውድ እቃ!?
ምንስ ልሁንለት ፀሀይ ነው ጨረቃ!?
መፍትሔ ዘይደኝ በል ተናገር በቃ!!
ብላ ጠየቀቺኝ አንዷ ሴት ተጨንቃ!?

ንገረኝ ወንድሜ ባል ሚስቱ ብትሰጠው፡
ምን እንደሁ ታውቃለህ? ከሁሉ ሚያበልጠው!?
በተደጋጋሚ ወጥራ ያዘችኝ!?
ሀሳብክን ንገረኝ ብላ ጠየቀችኝ!?

እኔም መልስ ልሰጥ አስቤ ካንጀቴ፡
ባልን አስተዋልኩኝ እንደ ወንድነቴ፡
በምንም ሁኔታ ቢኖር የትም ሀገር፡
አብዝቶ ሚወደው እጅግ ውዱ ነገር፡
ደስታን የሚሰጠው የሞራሉ ድንበር፡
አንድ ሰላሙን ነው ሌላኛው መከበር፡ 

እኒህን ሁለቱን ስጪው ሳትሰስቺ፡
ሁሌም አትንፈጊው አደራሽን በርቺ፡
ያኔ በሱ ልብ ውስጥ ትነግሻለሽ አንቺ፡

ብዬ ምክር ሰጠሁ ሳልሰነካከል፡
አደራ ጨመርኩኝ እንድትስተካከል፡
የወንድ ልጅ ሰላም ነው በዚህ መካከል፡

ክብርና ሰላም ለባል ከሰጠሽው?
በእውነተኛ ፍቅር ከተንከባከብሽው?
አንችን ይወድሻል መቼም እንዳትረሽው።

ህይወታችሁ አምሮ ፍቅራችሁ ያብባል፡
ውስጣችሁ ረፍትን ተሞልቶ ይጠግባል፡
ሰላም ነው ትልቁ የሚሰጠው ለባል፡

....ነገርኩሽ ሰማሽኝ ጨረስኩ ተግብሪ...

....✍️በኑረዲን አል-አረብ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
ትክክለኛ ፈላጊሽ ! አንችን በእጁ ለማስገባት መንገዶች ያመቻቻል እንጅ ጧት ማታ በስልክ አያደነቁርሺም። ጧት ማታ ስልክ መደወል የሚያበዛ ኸይር የለዉም ራቂ! አንደየ ቁም ነገር አዉርቶ ከዛ አብረሽዉ በሀላል የምትቀጥሉበት መንገድ የሚያመቻች ብቻ ያዢ !

=
t.me/https_Asselefya1
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
من_وصايا_السلف_للشباب_عبدالرزاق_بن_عبدالمحسن_البدر.pdf
ማስታዎሻ!
• ይህን የ ሸይኽ አብዱ ረዛቅ አል-በድር ድንቅ ኪታብ ነገ እሁድ ከ ዓሱር ብኃላ በ ሰላም መስጂድ እንጀምራለን።―ኢንሻ አላህ―
📚من وصايا السلف للشباب
መልዕክቱን ላልሰሙት አድርሱላቸው!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚠️⚠️ ሴትና ሐያዓ ‘ሐፍረት ማድረግ’ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الحياءُ خيرٌ كلُّهُ،﴾

“ሐያዓ ‘ዕፍረት’ ሁሉ ነገሩ መልካም ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 37

ኢብኑ ዑሰይሚን (📿) እንዲህ ይላሉ፦

"إذا نُزع الحياءُ من المرأة فلا تسأل عن سوء عاقبتها"

“ከሴት ልጅ ላይ ሐያዓዋ ‘ዕፍረቷ’ የተገፈፈ ግዜ ስለ መጥፎ ፍፃሜዋ አትጠይቅ።”

📚 ሙጀለተ አዳዕዋ: 54/1765

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️https://bit.ly/4ayf0xJ

📞https://bit.ly/486xnrS

👤https://bit.ly/41zEZkk

📸https://bit.ly/4arMbTx

💬https://bit.ly/41tIUPv

🎥https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወንድ ልጅ እናቱ ስትወልደው
የተሰማት ህመሞች ቢሰማው ኖሮ

ምንም ያህል ምክኒያቶች ቢገዝፉም
አንድም ቀን ሴትን ልጅ አያሳዝንም ነበር