💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
√ ምን ሰርቸ እንደደከመኝ
√ ለማን ሰጥቸ ልቤ እንደተሰበረ
√ ምን ጊዜ ኖሬ ትዝታ እንደተረፈኝ
..... አላዉቅም።

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ⁉️   🔖ክፍል    ➅ ማጠቃለያ 🛑👉 አስረኛው ምክንያት፦  በመጨረሻም አስረኛዋ እህት እንዲህ አለች "ሸሪዓዊ ሒጃብ ከለበስኩ የሆነ ቡድን አባል ነሽ እባላለሁ። እኔ ደሞ ቡድንተኛና ጎጠኛ መባል አልፈልግም" የኢስላም እህቴ ሆይ! በኢስላም ውስጥ ሁለት አይነት ህዝቦች ናቸው ያሉት አምላካችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ሲል አስፍሮታል። የመጀመሪያው ህዝብ፦ አላህን በመታዘዝና…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√ ከ2024 ወደ 2025 ተሸጋገርን ! እዚሁ ቁጭ ብለን " ስደት" ¡ አልሃምዱሊላህ «ኢላሂ ቀሪ ሀያታችንን ባርክልን»

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ⁉️

"ክፍል âž€ t.me/https_Asselefya1/22959

"ክፍል ➁ t.me/https_Asselefya1/22975

"ክፍል ➂ t.me/https_Asselefya1/22995

"ክፍል ➃ t.me/https_Asselefya1/23033

"ክፍል ➄ t.me/https_Asselefya1/23054

"ክፍል ➅ t.me/https_Asselefya1/23103


الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر


||
ÂŤ አንድ ሰዉ  ወደ ህይወታችሁ ሲመጣ እንደሚሄድም  እወቁ ! ደሞ ሲሄድ አትነፋረቁ! ምን አልባች ከሱ የተሻለ  አላህ አዘጋጅቶላችሁ ይሆናል።

=
t.me/https_Asselefya1
«ድንቅ ምክር ለሚስቶች »ቤትሽ የደስታ ይሆን ዘንድ፦

1«ምንጊዜም አስታውሽ ባልሽ ወደ አሏህ
መቃረቢያ  ወደ ጀነት መዳረሻ መሆኑን!

2«ወደ መኝታሽ ከመሄድሽ በፊት ለባልሽ ተሞሸሪለት
3«ሁልጊዜም አዲስ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርሽ !
4«ሲወጣ የሚለብሰውን ልብስ በጊዜው አዘጋጅ !
5«በሚወደው ምግብ ላይ ትኩረት አድርጊ !
6«ብቻውን በሚሆንበት ጊዜ፣ድምፅሽን ከፍ አታድርጊ !

||
t.me/https_Asselefya1
ከዒልም አንራቅ፡ ልባችን እንዳይሞት
~
ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"የሸሪዐ እውቀት ለልብ ምግቡ፣ መጠጡ እና መድሃኒቱ ነው። ህይወቱ በሱ ላይ ነው የቆመው። ልብ እውቀትን ካጣ ያኔ ሙት ሆኗል።" [ሚፍታሑል ዳ ሪ ሰዓደህ፡ 1/344]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
➭አንዳንድ ጊዜ ክፍት ይላችሁና አልቅሱ አልቅሱ አይላችሁም?! እስኪ ሁላችሁም ሊላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ!! ዱአችሁ ያስፈልገኛል።