💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
•• قال الإمام ابن القيم رحمه الله

الشأن في عمرك؛ وهو وقتك الذي بين الوقتين؛
فإن أضعتَـه أضعتَ سعـادتَك ونجـاتك؛ وإن حفظتَه مع إصلاح الوقتين اللَّذين قبله وبعده بما ذُكِرَ نجوتَ وفُزتَ بالراحـة واللَّـذَّةِ والنعيــم؛ وحـفـظُـهُ أشقُّ من إصلاح ما قبله وما بعده؛ فإنّ حفظه: أن تُلزِمَ نفسَك بما هو أولى بها وأنفعُ لها وأعظمُ تحصيلًا لسعادتها وفي هذا تفاوت الناس أعظم تفاوتٍ".

‏‌‏ الفــوائــــد لابن القيّم (١٦٩)


=
መልካም ጓደኛ የስኬት ቁልፍ እንደሚሆነው ሁሉ መጥፎ እና ሰነፍ ጓደኛ ደግሞ የውድቀት ቁልፍ ነው።

= t.me/Nisau_As_Selefiya
🔖ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

«ቅድሚያ ለተሒድ እና ለሱና»

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

أبي عبد الله إبن خيرو


=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ባለችህ ነገር ለመብቃቃት ሞክር!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن سَأَلَ النّاسَ أمْوالَهُمْ تَكَثُّرًا، فإنّما يَسْأَلُ جَمْرًا فَلْيَسْتَقِلَّ، أوْ لِيَسْتَكْثِرْ﴾

“ገንዘብ ለማብዛት ፈልጎ ሰዎችን ገንዘብ እንዲሰጡት የሚጠይቅ ሰው የእሳት ፍም ነው የሚጠይቀው አበዛውም አሳነሰውም።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1041

▫️▫️▫️▫️🎀🎀▫️▫️▫️▫️

✅️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

💬https://bit.ly/4ayf0xJ

💬https://bit.ly/486xnrS

💬https://bit.ly/41zEZkk

📷https://bit.ly/4arMbTx

💬https://bit.ly/41tIUPv

📺https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እስኪ መካ ወይም ጅዳ የጀመአ ስራ ፈልጉ

ስታገኙ ጠቁሙኝ፦ @Ass_selefyaa_bot
አንዳንዴ ግን ሌሎች ላይ የምንቆጥረውና የምናየው ችግር አይነቱ ይለያይ እንጂ በእጥፍ ሊባል በሚያስችል መልኩ እኛም ላይ ይኖራል። እኛም እንታረም ።ሌሎችንም እንረም። አላህ ሁላችንም ያስተካክለን።
@AbuHafsaYimam
متن_توجيهات_للمؤمنات_حول_التبرج_و_السفور_الشيخ_محمد_بن_صالح_العثيمين.pdf
2.8 MB
•• متن توجيهات للمؤمنات
حول التبـــــرج والســــفور


للعلامة ابن عثيمين رحمه الله
=
🔖የአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተቀርተዉ ያለቁ የኪታብ ደርሶች የሚገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ!

https://t.me/Durus_AbuUseymin
https://t.me/Durus_AbuUseymin
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድሜ አሏህ ያሽርህ

በገጠር የደዕዋ እንቅስቃሴዬ ወቅት
እጅግ የተባበረኝ ወንድሜ
ከሱፍያው አለም ወጥቶ ስንት እየተባለ በብዙ መልክ አብሽር የሚለኝ ጀግና ወንድሜ ነበር...

«አሁን መታመሙን ሰማሁ»

➢የጨጓራ ካንሰር ታሞ ህክምና እየተከታተለ ነው የቻላችሁ ወንድሜን አግዙልኝ ባረከሏሁ ፊኩም

➢እህህ አሏህ ይድረስልህ ወንድማለም

መታመምህን ስሰማ ወደዚህ መምጣቴ የበለጠ ፀፀተኝ አሏህ አሽሮህ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ።


አካውንት.1000022414503
መሐመድ ይማም አሊ
ስልክ ቁጥር
+251919984176

https://t.me/+NPpQ4yz2NCA3Zjlk
https://t.me/+NPpQ4yz2NCA3Zjlk
ወንድም ከእህቱ ጋር በብዛት ሀያ አመታትን አብሮ ያሳልፋል። ይሄን ሁሉ አመታት ይወዳታል። ያዝንላታል። ማንም አዛ እንዳያደርጋት ይታገልላታል፣ ይጋደልላታል። እሷም ወንድማለም፣ ወንድም ጋሻዬ፣ መከታዬ፣ ኩራቴ እያለችው፣ ሲያመሽ እየተጨነቀችለት፣ ጩኸት ስትሰማ ወንድሜ ምን ሆኖ ይሆን እያለች እየሰጋችለት፣ እያከበረቺው፣ እያሰበችለት ይሄን ሁሉ አመታት ከሱ ጋር ታሳልፋለች።

ይህ በሥስት አይን የምታየው ወንድሟ አሏህ ብሎለት በሀያዎቹ የእድሜው አጋማሽ ላይ የሆነችን ልጅ ያገባል። ሚስት ተብዬዋ ደግሞ ገና በመጣች በወሯ ወይም ጥሩ ከሆነች ባመቷ ያችን የእድሜ ልክ ወዳጁን፣ ሚስጥረኛውን እና አክባሪውን እህቱን ማጣጣልና ክፋቷን መጠቃቀስ ትጀማምራለች። በአንድ ማህጸን ላይ የኖሩን አጣጥላ፣ ከማዶ መጥታ የእህትን ቦታ ላትተካ ነገር ከእህቱ ጋር ልታቀያይመው ብዙ አይነት ምክንያቶችን ትደረድራለች። በዚህም በእህቱ ላይ የአጭር ጊዜ ቂም ይይዝ ይሆናል። ሚስት ግን ባሏ ለቀናት እህቱን ተወት ሲያደርጋት ጊዜ የምርም እኔ የምለውን ይሰማል በሚል ትቀጥልበታለች። ወይም ከመነሻውም የሚስትን ወቀሳ ከቁብ ካልቆጠረው ደግሞ ለኔ አታስብ፣ የኔ ነገር ግድ አይሰጥህ እያለች ትነዘንዘዋለች። ይህን ተከትሎ እህቱን ከመውቀስ ይልቅ ይች ጨቅጫቃና ነገረኛ ሚስት ማለት ይጀምራል። የሆነ ጊዜ ሚስቱን ያርቅና ስለእህቱ መልካምነትና ስለሚስቱ ክፋት በአደባባይ ሲያወራ ይሰማል።

እቴ እህቱ እህቱ ነች። የተጋሩት ደምና ስጋ አላቸው። 9 ወራትን አንድ ማህጸንን ተጋርተዋል። የእድሜያቸውን ግማሽ ወይም ሲሶ ያክል በአንድት ጣሪያ ስር በፍቅር ኖረዋል። እህቱ ነገሩ ሁሉ ነች።ቭምናልባት ትኩስ ፍቅር ላይ ማሚዬ፣ ማማዬ፣ እህቴ እያለ ቢያንቆለጳጵስሽ አንቺ የእህትም ይሁን የእናት ምትክ የሆንሽ ያክል አይሰማሽ። ውሸት ነው!ዉሸት ነው። የእህቱን ልክ ካላወቅሺ ያንችን ክብር ታጫለሽ። የትዳር አጋርን ቤተሰብ (በተለይም የባልን ብዬ ብጽፍ ባል ምን ስለሆነ ትላላችሁ አይደል) አይደለም በቋሚነት መጥላትና በአጋጣሚ ማነወር የሚያስከትለው ጦስ ከሚገመተው በላይ ከባድ ነው። ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱ የሚባለውም አባባል ትክክል ነው።

እወቁበት።
t.me/abdu_rheman_aman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ወንድም ከእህቱ ጋር በብዛት ሀያ አመታትን አብሮ ያሳልፋል። ይሄን ሁሉ አመታት ይወዳታል። ያዝንላታል። ማንም አዛ እንዳያደርጋት ይታገልላታል፣ ይጋደልላታል። እሷም ወንድማለም፣ ወንድም ጋሻዬ፣ መከታዬ፣ ኩራቴ እያለችው፣ ሲያመሽ እየተጨነቀችለት፣ ጩኸት ስትሰማ ወንድሜ ምን ሆኖ ይሆን እያለች እየሰጋችለት፣ እያከበረቺው፣ እያሰበችለት ይሄን ሁሉ አመታት ከሱ ጋር ታሳልፋለች። ይህ በሥስት አይን የምታየው ወንድሟ…
እጂህ ይባረክ ወንድማችን አብዱረሕማን ልብ ብላችሁ አንብቡ!! ሀቂቃ ብዙ ሴቶች ባል እህቱ እናቱ እንድሁም ከሌላ ዘመዱ እንድጋጭ እንድርቅ እንድቆራረጥ የምታፈነፍኑ ለጊዜዉ ቢመስልሽም ዞሮ ዞሮ ራስሽ ዳር እንደምትቀሪ እሰቢበት ! አንች እሕትሽ እንደምትወጅ ባልሺም ይወዳታል እሕቱ እናትሽንም እንደምትወጅ እሱም እናቱን ይወዳል ! መላ ቤተሰብሽ እንደምትወጅ እሱም ይወዳል! ስለዚህ የራስሽ ቤተሰብ እንድደረግባቸዉ የማትፈልጊዉን የባልሽ ቤተሰቦች ላይ እንድደረግ ሰበብ አትሁኚ ! ጥግሽ ያዢ የሚስትነት ቦታሽ ብቻ ተብቃቂ ! የባል ቤተሰብ ማለት የራስ ቤተሰብ ናቸዉ። ሊከበሩ ሊወደዱ ይገባቸዋል።

=
النَّاس في العقل ثلاثة أصنافٍ: راجح العقل، وناقصه، وفاقده، وأنت في واحدٍ منها، فاختر لنفسك مقامها، بما تنمي به عقلك، وتجعله فيه، والنَّاس شهودٌ عليك.

#تغريد_العصيمي
ድቷ እህታችን  መልካም ጉዞ
የርሱ ፍቃድ ሁኖ የአላህ ጌታችን
እንገናኛለን በዉዷ ሀገራችን

ልባችን ተነሳሳ ሊጓዝነዉ ካንችጋ
ታድ ምን ዋጋለዉ እግራችንመች ተነሳ

አትሂጂ አንልም ከሰዉ ቤት አትዉጪ
መልካሙን ይግጠምሽ ሀገርሽ ስትመጪ

አላህ ይወፍቅሽ  ትእዛዙን አድምጪ
ሀገርሽ ላይ እርጊ  ስደትም አትዉጪ

አመልሽ ወርቅነዉ ፀባይሽምሸጋ
ስጦታ የለንም ላንች የሚበቃ!!

መልካም ጉዞ ብለን ዛሬ ብንሸኚሽም
መዲ እንወድሻለን መቼም አንረሳሺም
!

«ዉዷ እህታችን መድዬ «ኡሙ ፋሩቅ» መልካም ጉዞ እንመኝልሻለን  «የኢብኑ ተይሚያ» ጀመአ እሕቶችሽ!»

=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed