አልሐምዱሊላህ ! በሻር ከነ ጀሌዎቹ ጨለመበት !
የሶሪያን ህዝብ ለዘመናት ሲያሰቃይ የነበረው ሰይጣናዊ መሪ በሻር ከነ ክፉ እና ሰይጣናዊ ስርአቱ ሀገሪቱን ከመቆጣጠር ተወግዷል !
ወንድሞቻችንን አላህ እረፍት ይስጣቸው!
https://t.me/Muhammedsirage

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የደማስቆው ጀግና ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ሙስሊሞች በምስራቅም በምዕራብኛ የምድር ዳርቻ ልባቸው አንድ ነው። ለአላህ፣ ለመልእክተኛው እና ለአማኝ ባሮቹ ወዳጆች ናቸው። የአላህን፣ የመልእክተኛውን እና የአማኞችን ጠላቶች ደግሞ የሚጠሉ ናቸው። እውነተኛ ልቦቻቸው እና መልካም ዱዓኦቻቸው የማይሸነፍ ሰራዊት፣ የማይከዳ ጦር ናቸው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንደተናገሩት እስከ ቂያማ ድረስ በአላህ የምትታገዘዋ ቡድን ናቸው።" [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 28/644]
ቀጣይ የተሻለ ይሆን ዘንድ ዱዓእ ትልቅ ጉልበት ነው ለማለት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ማርሽ ቀያሪው አልተቻለም»
👉ውበቱ ብቻ ሳይሆን ሞራሉም ጢቅ ያለ በተስፋ የተሞላና አርቆ የሚያስብ ይመስላል።
በሳዑድ አረቢያ ሪያድ ከተማ የተወለደው አቡ-ሙሀመድ አል-ጀውላኒ የሶሪያን ድል ካረጋገጠ በኋላ «በሶሪያ ድል ብቻ አንገደብም በይተል-መቅድስ ፍልስጤንም እኛን እየጠበቀችን ነው»ሲል አስገራሚና አንገብጋቢ ንግግር አድርጓል።
«ትላንትና የዘመናት ረጅም ታሪክ ባለው ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ መስጅድ ገብቶ ተህያ ከሰገደ በኋላ «ኻሊድ ሆይ ልጆችህ መጥተን መስጅድህን ሰግደንበታል»በማለት ስቅስቅ ብሎ አለቀሰና አስለቀሰኝ ሀቂቃ ‼️
በርግጥ ሰውየው ያለፈው ብዙ መርሀላ አለው ግን አሁን የያዘው አቋም የተስተካከለ እንደሆኑ ብዙወች እየተናገሩ ነው ብቻ አሏህ መጨረሻውን ያሳምረው።
ከዚህ ሁሉ ድል በስተጀርባም ዝምተኛዋ የተውሒድ ምድር ያላት ሚና እጅግ ከፍተኛ እንደሆነም ይነገራል።
አሏህ የጋዛንም በድንገት ብስራት አስምቶን እንደሰት አሚን።
....✍️ኑር
http://t.me/nuredinal_arebi

እንባ እያፈሰሰ ደሙን እያዘራ፡
ክላሽ ተሸክሞ ልክ እንደ ከዘራ፡
በመከራ ታሽቶ በፈፀመው ስራ፡
አለም ተደመመ ይሄ ዛሬ አፈራ፡
ብዙ ተንከራቷል ዱሩ ቤቴ ብሎ፡
ዘመድ ጓደኞቹን ቤተሰቡን ጥሎ፡
ድል እንደሚቀዳጅ በአሏህ ተወክሎ፡
እንባ እያፈሰሰ የለመነው ጌታ፡
አልተወውምና በጧትም በማታ፡
ይሔው ቀኑ ደርሶ ዛሬ ድል ተመታ፡
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ክላሽ ተሸክሞ ልክ እንደ ከዘራ፡
በመከራ ታሽቶ በፈፀመው ስራ፡
አለም ተደመመ ይሄ ዛሬ አፈራ፡
ብዙ ተንከራቷል ዱሩ ቤቴ ብሎ፡
ዘመድ ጓደኞቹን ቤተሰቡን ጥሎ፡
ድል እንደሚቀዳጅ በአሏህ ተወክሎ፡
እንባ እያፈሰሰ የለመነው ጌታ፡
አልተወውምና በጧትም በማታ፡
ይሔው ቀኑ ደርሶ ዛሬ ድል ተመታ፡
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
هنيئا لأهلنا في سورية!
ونسأل الله أن يديم فرحتهم ويوحد صفوفهم ويوفقهم لتطبيق شرع الله.

Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ ወደፊት ባለቤቴ የምትዪው ሰው፣ የልጆችሽ አባት የሚሆነው የማንን ልብ እንደሰበረ አታውቂም። ወደፊት ባለቤቴ የልጆቼ እናት የምትላት የማንን ልብ እንደሰበረች አታውቅም።
ወደፊት ባለቤቴ፣ የልጆቼ አባት የምትዪው ሰው ምን እንደተበደለ፣ ምን አይነት ሀዘን እንደተሸከመ አታውቂም። ወደፊት ባለቤቴ የልጆቼ እናት የምትላት ምን እንደደረሰባት፣ ምን እንደተበደለች፣ ምን አይነት ሀዘን እንደተሸከመች አታውቅም።
የምንተዋወቅ ሊመስለን ይችላል እንጂ አንተዋወቅም። ስለሆነ ሰው በማጠያየቅ የምናገኘው መገለጫ የሰውየውን የውስጥ እውነት አያመለክትም።
ብዙ ሴቶች መልካም ስም ላለው ሰው ተድረው ደም እንባ እያነቡ የሚኖሩ አሉ። ብዙ ወንዶች መልካም የተባለችን ሴት አግብተው ተሸማቀው የሚኖሩ አሉ። ለሁሉም ነገር መዘጋጀት ተገቢ ነው። የሰዎችን ወደ አላህ መመለስ ማክበርም አስፈላጊ ነው። ከሁሉም ከሁሉም ወደ አላህ መጠጋት እና እሱ ለሚመርጥልን የተገባን፣ እና የምንገባ እንድንሆን ሰርክ መጠየቅ የግድ ይላል። ከዚያ ባለፈ ስነ ምግባራችንን ማሳመርና የምር የሰው ልጆች አይነታ የሆኑትን ውድ ነብይ የናፈቋቸውን ለመሆን ጥረት እናድርግ። በህይወት ውስጥ የሚወዱትን፣ የፈለጉትን አግኝቶ መኖር ሳይሆን አላህ የመረጠውን ተቀብሎ መውደድ ነው በላጩ ነገር። አላህ የምንወደውን ይውደድልን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

በሰለፎች ጊዜ ...
⇉ ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች...
[ አሁን ደግሞ]
⇉ ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት) ሴት ጀርባ ... ደዩስ የሆነ ወንድ አለ...
=
t.me/https_Asselefya1

አብዛኛው ሰው ህይወት ላይ ምንም ስህተት ላለመፈጸም እንቁላል ላይ እንደመሄድ ያክል በጣም ጥንቅቅ ብሎ መኖርን ይመርጣል ፤ በህይወትህ ላይ ትክክለኛ ለውጥ ከፈለግክ አዲስ ነገር ሞክር ተሳሳት ከስህተትህ ተማር የቆምክበትንም እንቁላል ስበር አለቀ!!=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግርማ ሞገስ 👍
ابو محمد الجولاني حفظه الله
=
ابو محمد الجولاني حفظه الله
=
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
በመጥፎና በክፋት የሚታወቅ ሰው ሆነ ብሎ ባንተ ላይ ድምበር አልፎ ወይም በድሎህ ይቅርታ ሲጠይቅህ ይቅር ማለቱ ከጥበብ አይቆጠርም። ይቅር አትበለው ሀቅህን ውሰድ። እንዲህ አይነቱ ሰው ይቅር ማለት የበለጠ ለሌላ ዙልምና ጥፋት መጋበዝ ነው የሚሆነው። በመልካም የሚታወቅ ሰው ሆኖ በስህተት ቢያስቀይምህ ወይም ድምበር ቢያልፍብህ እንዲህ አይነቱ ሰው ግን ይቅር በለው።
{ولا يضربن بأرجلهن ليعلم ما يخفين من زينتهن}
الشيخ: ابن عثيمين رحمه الله
🔖 معنى قول الله عزوجل : ﴿وَلا يَضرِبنَ بِأَرجُلِهِنَّ لِيُعلَمَ ما يُخفينَ مِن زينَتِهِنَّ﴾.
الشيخ : #ابن_عثيمين رحمه الله.
=
الشيخ : #ابن_عثيمين رحمه الله.
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صلاة العشاء | المسجد الأموي
القارئ: مُحسن غصن
=
القارئ: مُحسن غصن
=
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
#ለቀልባችን ②
﴿وَأَمّا إِن كانَ مِنَ المُكَذِّبينَ الضّالّينَفَنُزُلٌ مِن حَميمٍوَتَصلِيَةُ جَحيمٍ﴾
سورة الواقعة