💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
‏ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺤﺎﻓﻆ ﺍﻟﻤﺰﻱ ﺭﺣ ﺍﻟﻠﻪ :

"ﻭﻟﻮ ﺳﻜﺖ ﻣﻦ ﻻ ﻳﺪﺭﻱ ﻻﺳﺘﺮﺍﺡ ﻭﺃﺭﺍﺡ ﻭﻗﻞ ﺍﻟﺨﻄﺄ ﻭﻛﺜﺮ ﺍﻟﺼﻮﺍﺏ"
تهذيب ﺍﻟﻜﻤﺎﻝ (362/4)


አላዋቂ ዝም ቢል ኖሮ ለራሱም አርፎ ሰዎችንም ያሳርፍ ነበር እንዲሁም ትክክለኛው በዝቶ ስህተቱ ያንስ ነበር።
©ፊት የት ነበርክ ???
=============
በተጮኸ ቁጥር ከተበራገግክ

ወደ ግራ ወደ ቀኝ ከተወዛወዝክ

በሁለት እግርህ መቆም ተስኖህ ከተንበረከክ?

በአንዱ ወድህ ማዶ በሌላው ወዳማዶ ከተረገጥክ

በያዝከው መንሀጅ ከተጠራጠርክ?

ሲሄዱ መከተል ሲመለሱ ከተመለስክ?

ቆም ብለህ እሰብ ፊት የት እንደነበርክ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪‏قال العلامة صالح الفوزان -حفظه الله
"طوبى للغرباء إذ ا فسد الناس....!!
ሰዎች በተበላሹ ግዜ እንግዳ ተደርገው ለሚያዙት ጀነት አለላቸው…
...!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
✅ የተውሂድ አስፈላጊነትና አንገብጋቢነት

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
الشيخ الحصري - سورة الكهف (مرتّل)
Convert To Voice
🔁 سورة الكهف 🔁

🔺ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት

🎙القارئ محمد خليل الحصري

➲ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➯➯➯➯➯➯➯➯➯


↪️ ገላን መታጠብ
↪️ ሽቶ መቀባት
↪️ ሲዋክ መጠቀም
↪️ ጥሩ ልብስ መልበስ
↪️ ሱረቱ ከህፍን መቅራት
↪️ በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
↪️ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
➊➊➊➊➊➊➊➊➊➊➊


قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ
"من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين"
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል"

📚
صحيح الجامع - رقم : (6470)
〰〰〰〰〰〰
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ክፍል 12
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

🌐 النصيحة الثامنة
🌐 ሰባተኛዉ ምክር

🔳 إياك والكفر!
▪️ክህደትን ተጠንቀቂ!


➡️ ክፍል ①② ↩️

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ትዕግስት 〰〰〰〰 ↪️ክፍል አንድ↩️ ➖➖➖➖➖➖ ➥ #ትዕግስት ከእስልምና ሐይማኖት ደረጃዎች ትልቁና ከፍ ያለ ቦታየሚሰጠው ነው፡፡ ➥ትዕግስትን ፣ አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ በቁርኣን ውስጥ በርካታ ቦታዎች ላይ አውስቶታል፡፡ ኢማም አህመድ ራሂመሁሏህ ተአላህ ትዕግስትን አስመልክቶ የሚከተለውን ተናግረዋል፡- "ذكر الله الصبر في القرآن الكريم…
➲ትዕግስት
〰〰〰〰
ክፍል ሁለት

➢ ሙስሊም በትዕግስት ሊዋብባቸው ከሚገቡ ነገሮች መካከል የተወሰኑትን ልጥቀስ፦

➥ሰዎች ከሚያደርሱት ስቃይና ሁከት መታገስ፡ ይህ ፣ ነፍሶች ወደተግባር ለመቀየር ትኩረት ያልቸሩት የትዕግስት አይነት ነው፡፡ ታዲያ ሙስሊሞች ሰዎች ከሚያደርሱባቸው መከራዎች ለመታገስ የሚያግዙ ነገሮችን በተመለከተ የእውቀት ባለቤቶች የሰጡትን ማብራሪያ ማወቁ ለሙስሊሞች ብርሃን እና ነጸብራቅ ነው፡፡


➤ይህን አጠር ያለ ማብራሪያ ሸይኹል ኢስላም ረሂመሁሏህ ከጻፉት ኪታብ የወሰድነው ነው፡፡

➥ኢማማችንን አላህ ይዘንላቸው ፣ በዚህ ኪታብ ውስጥ በሌላ ቦታ የማናገኛቸው የሆኑ በሚደርሱ መከራዎችና ስቃዮች ላይ ለመታገስ የሚያግዙ ጠቃሚና ያማሩ ምክሮችን በዝርዝር አውስተዋል፡፡

➲ ምክራቸውን ምን ያማረ አደረገው! ባስቀደሙት ስራ አላህ በተሟላ ሁኔታ ምንዳቸውን ይክፈላቸው ፤ በከፍተኛው ፊርደውስ ያኑራቸው፡፡ አላህ ለባሮች ቅርብና ዱዓን ተቀባይ የሆነ ጌታ ነውና፡፡


➤ይህን በሸይኹል ኢስላም ብን ተይሚያ ራሂመሁሏህ “ሰዎች በሚያደርሱት ስቃይና መከራ ለመታገስ አጋዥ ነገሮች” በሚል ርዕስ ስር ለዘረዘራቸው ነጥቦች የሰጠሁትን አጠር ያለ
ማብራሪያ ያገራልኝን አላህ አመሰግናለሁ፡፡

➤ከአመስጋኞችና ከታጋሽ ባሮች
እንዲያደርገን እማጸነዋለሁ፡፡

ዲን ሁለት ክፍሎች አሉት ፤ ትዕግስትና ምስጋና ናቸው፡፡ ለዚህ ነው “ትዕግስት የዲን ግማሽ ነው” የተባለው።


➥ባሳወቀን እንዲጠቅመን ፣ እውቀት እንዲጨምረን ፣ የተማርነውን በእኛ ላይ
ሳይሆን ለእኛ ማስረጃ እንዲያደርግልን የተከበረውን አላህ እማጸናለሁ፡፡ እንሆ አላህ ቅርብና ዱዓን ተቀባይ የሆነ ጌታ ነው፡፡

ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ራሂመሁሏህ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-

➤ባሪያውን በትዕግስት ላይ የሚያግዙ በርካታ ነገሮች አሉ፡

➥
#አንደኛው፡- አላህ የባሮችን ተግባራት ፣ እንቅስቃሴያቸውን ፣ እርጋታቸውን ፣ እቅዳቸውን ሁሉ የፈጠረ መሆኑን መመስከር ነው፡፡

አላህ የሻው ይሆናል ፣ እርሱ ያልሻው ደግሞ አይሆንም፡፡ በላይኛውም ይሁን በታችኛው ዓለም አንዲት ትንሽ ጉንዳን (ብናኝ ነገር) በእርሱ ፈቃድና መሽኣ ካልሆነ በስተቀር አትንቀሳቀስም፡፡ባሮች በአንተ ላይ ወደሰሩት ስራ አትመልከት ፣ በአንተ ላይ የበላይ ሆነው እንዲቆጣጠሩህ ያደረገውን አካል ተመልከት፡፡ ከሀሳብና ከጭንቀት ታርፋለህ።


✅ማብራሪያ
〰〰〰〰
➥ይህ የመጀመሪያው ነጥብ ሲሆን ፣ ለመታገስ ከሚያግዙ ነገሮች ሸይኹ ራሂመሁሏህ በቅድሚያ ያወሱት ነው፡፡ አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ! አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ የባሮችን ተግባር የፈጠረ መሆኑን ፣ ባሮቹ ከተግባራት አላህ የሻውን እንጅ አንድም መሻት እንደማይችሉ ማረጋገጥ አለብህ፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
وَمَا تَشَاءُونَ إِلَّا أَن يَشَاءَ اللَّهُ رَبُّ الْعَالَمِينَ

የዓለማት ጌታ አላህ ካልሻም አትሹም፡፡

➯ኢንሻአላህ ይቀጥላል.......
🖋ام فاروق
https://t.me/https_Asselefya1
Kitabu Tewhid #27
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 2⃣7⃣↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ተንቢሀት_አፕልኬሽን_ሙሉ_ኪታብ_ያለኔት_በኡስታዝ_አቡአብደላህ_ኢብን_ኸይሩ.apk
131.8 MB
▪️ተንቢሀት አፕልኬሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎙በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
↪️ያለኔት በአፕልኬሽን

▪️ስጦታዬ ለሙስሊሙ ኡማ ኡስታዙንም አላህ ይጠብቅልን!

💢በአፕልኬሽን መልኩ ስለተዘጋጀ አንዴ አውርደው እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ የኪታቡ መግቢያ
✅ ሶስት መሰረታዊ ነገሮች

🔻【ክፍል 0⃣1⃣】
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ጠቃሚ ምክር ከሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"
ሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"
ሙሓደራ

በዉስጡ ብዙ ነጥቦች የተዳሰሱበት ምክር ነዉ።

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"

t.me/abu_reyyis_arreyyis/3433
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 7⃣8⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

↪️ የኢህቲላጥ አደገኝነት
↪️ ሴቶች ዶክተር ዘንድ ሲሄዱ
↪️ ከአጅነብይ ጋር ማግለል

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅ታላቁ የዘመናችን ሸይኽ ዓላማህ ሷሊሕ አልፈውዛን ሀፊዘሁላህ እንዲህ ብለዋል ፦
➖➖➖➖
✍"ፈተና እንደ ማዕበል ነው!
ከዚህ ማዕበል ነጻ የሚያወጣህ ሱናን አጥብቆ መያዝ ብቻ ነው።
✒️✒️
🔺ሱናን አጥብቀህ መያዝ የምትችለው ደግሞ ስለሱና ዕውቀት ሲኖርህ ብቻ ነው።"
("ሸርሕ አልዑቡዲያህ" ገፅ 90)


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
16 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖

↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 1⃣6⃣
〰〰〰〰

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ

➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ ስለአላህ ማወቅ
✅ ነብያችንን ማወቅ
✅ ዲናችንን ማወቅ

🔻【ክፍል 0⃣2⃣】
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w