Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
አባቴዋ ..
ፍቅርህን ለመግለፅ ቃላት የቸገረህ፡
ለኔ ሳትል ሁሌም ለልጆችህ ኖረህ፡
ሁሌም ከንግግር የሚቀድምህ ተግባር፡
ለእኛ ስትል ሁሉን ተጋፍጠህ በግንባር፡
......አባ.ውስጤ ተላወሰ ሆደን አለኝ ባር ባር፡
.....አሁን.እኮ.ነው...
ከጉዞ እንደገባሁ ስራየን ደምድሜ፡
እንቅልፍ ወስዶኝ ሳለ ከአልጋው ተጋድሜ፡
አባቴን አየሁት ተኝቼ በህልሜ፡
.......እና.....
ልቤ ማለም እንጂ መፍታት ይከብደዋል፡
......እስኪ ጠይቁልኝ....!?
በህልሙ ወርቅ ያዬ ምን ያጋጥመዋል..?
የኔ ወርቅ አባዬ የነፃነት ቀንድል፡
አንተን እያሰብኩኝ ልስራ ብዙ ገድል፡
አንተ ነህ የኔ አለም አንተ ነህ የኔ ድል፡
ባባዬ ...እወድሀለሁ...እሽ...
👉የህልሙ ፍች ግን ምንድን ነው....!?
«በኑረዲን አል አረብ»
t.me/Nisau_As_Selefiya
t.me/Nisau_As_Selefiya
ፍቅርህን ለመግለፅ ቃላት የቸገረህ፡
ለኔ ሳትል ሁሌም ለልጆችህ ኖረህ፡
ሁሌም ከንግግር የሚቀድምህ ተግባር፡
ለእኛ ስትል ሁሉን ተጋፍጠህ በግንባር፡
......አባ.ውስጤ ተላወሰ ሆደን አለኝ ባር ባር፡
.....አሁን.እኮ.ነው...
ከጉዞ እንደገባሁ ስራየን ደምድሜ፡
እንቅልፍ ወስዶኝ ሳለ ከአልጋው ተጋድሜ፡
አባቴን አየሁት ተኝቼ በህልሜ፡
.......እና.....
ልቤ ማለም እንጂ መፍታት ይከብደዋል፡
......እስኪ ጠይቁልኝ....!?
በህልሙ ወርቅ ያዬ ምን ያጋጥመዋል..?
የኔ ወርቅ አባዬ የነፃነት ቀንድል፡
አንተን እያሰብኩኝ ልስራ ብዙ ገድል፡
አንተ ነህ የኔ አለም አንተ ነህ የኔ ድል፡
ባባዬ ...እወድሀለሁ...እሽ...
👉የህልሙ ፍች ግን ምንድን ነው....!?
«በኑረዲን አል አረብ»
t.me/Nisau_As_Selefiya
t.me/Nisau_As_Selefiya
አንዳዴ ሰምተን እንዳልሰማ አይተን እንዳላዬ የምናልፍ እንኗኗር በሚለዉ ነዉ እና እንኗኗር ! እንተላለፍ ማለቴ ነዉ በነገሮች ቶሎ ቡግ አንበል !
#መልካም ምሽት
=4_5979940007681458752
<unknown>
📌كيف يعتني المسلم بالتوحيد.
الشيخ محمد مزيان حفظه اللَّه تعالى.
=
الشيخ محمد مزيان حفظه اللَّه تعالى.
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወይንኩን ያ ሸባብ ? ሞክሯት እ ¡
=
=
دعاء يشمل كل حاجاتك | الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
دعاء يشمل كل حاجاتك
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√
احْذَر .. كَيْفَ تَلْقَى اَللَّهُ وَأَنْتَ لَا تُصَلِّي اَلْفَجْرَ!
.
t.me/https_Asselefya1
ተጠንቀቅ አላህን እንደት የምትገናኚ የፈጅር ሶላት "ሳትሰግድ"...!احْذَر .. كَيْفَ تَلْقَى اَللَّهُ وَأَنْتَ لَا تُصَلِّي اَلْفَجْرَ!
.
t.me/https_Asselefya1
قال سفيان الثوري رحمه الله :
كان الفقهاء يقولون :
لا يستقيم قول إلا بعمل ،
لا يستقيم قول وعمل إلا بنية ،
ولا يستقيم قول وعمل ونية ؛
إلا بموافقة السنة .
[ الإبانة (2/807) ]
=
كان الفقهاء يقولون :
لا يستقيم قول إلا بعمل ،
لا يستقيم قول وعمل إلا بنية ،
ولا يستقيم قول وعمل ونية ؛
إلا بموافقة السنة .
[ الإبانة (2/807) ]
=
➾ጌታችን ሆይ.....!!
ለሀሳባችንና ለጭንቃችን መውጫ መንገድ አድርግልን ከባዱን ሁሉ ቀላል፣ውስብስቡን ሁሉ ገራገር አድርግልን።የናፈቅነውን አሳካልን።
ለሀሳባችንና ለጭንቃችን መውጫ መንገድ አድርግልን ከባዱን ሁሉ ቀላል፣ውስብስቡን ሁሉ ገራገር አድርግልን።የናፈቅነውን አሳካልን።
ከፈተናም ጠብቀን። ኢላሂ....! ደካሞች አታድርገን በፈተናችን ጊዜ ካንተ የሆነ ሶብርን ወፍቀን !!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❞الواسطة بين الحق والخلق ❝ ❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜ 【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❺】 «ዑመር ኢብኑ ዐብዲል ዐዚዝ እንድህ ይላሉ» ፦ እኛ የምናስተካክለዉ ጉዳይ ከአላህ ዉጭ ምንም አጋዥ የለዉም። ታላላቆች አልቀዉበታል። ህፃናቶች ሸብተዉበታል። ባለሀገሮች ተሰደዉበታል። እምነት ነዉ ብለዉ ያስቡታል እርሱ ግን ከአላህ ዘንድ እምነት አይደለም። በዚህ ላይ አዲስ ነገር…
❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜
« ከክፍል ➀ እስከ ➄»
√ መግቢያ፦ t.me/https_Asselefya1/19944
√ ክፍል ➀፦ t.me/https_Asselefya1/20175
√ ክፍል ➁፦ t.me/https_Asselefya1/20849
√ ክፍል ➂፦ t.me/https_Asselefya1/21173
√ ክፍል ➃፦ t.me/https_Asselefya1/21238
√ ክፍል ➄፦ t.me/https_Asselefya1/22097
=
« ከክፍል ➀ እስከ ➄»
√ መግቢያ፦ t.me/https_Asselefya1/19944
√ ክፍል ➀፦ t.me/https_Asselefya1/20175
√ ክፍል ➁፦ t.me/https_Asselefya1/20849
√ ክፍል ➂፦ t.me/https_Asselefya1/21173
√ ክፍል ➃፦ t.me/https_Asselefya1/21238
√ ክፍል ➄፦ t.me/https_Asselefya1/22097
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜ « ከክፍል ➀ እስከ ➄» √ መግቢያ፦ t.me/https_Asselefya1/19944 √ ክፍል ➀፦ t.me/https_Asselefya1/20175 √ ክፍል ➁፦ t.me/https_Asselefya1/20849 √ ክፍል ➂፦ t.me/https_Asselefya1/21173 √ ክፍል ➃፦ t.me/https_Asselefya1/21238 √ ክፍል ➄፦ t.me/https…
❞الواسطة بين الحق والخلق❝
❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜
【 ክፍል ➏ 】
☜ الرسل واسطة تبليغ
√ መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ።
«ሸይኹል ኢስላም (አላህ ይዘንላቸዉና) ሁለት ሰዎች ተከራክረዉ አንድኛዉ ፦
« ለአላማት ጌታ ለሆነዉ አላህ ምስጋና ነተገባዉ ነዉ።
«በመልእክተኞች የሚያምኑና እነርሱንም የሚከተሉ እነዚያ ናቸዉ (ቀጥተኛዉን መንገድ) የተመሩት፣ አላህ ወደ እርሱ መቃረብን የሚያቃርባቸዉ ፣ ደረጃቸዉን ከፍ የሚያደርግላቸዉ፣ በዱኒያም በአኼራም የሚያከብራቸዉ። መልእክተኞችን የሚፃረሩትማ፦ እነርሱ ናቸዉ የተረገሙት ።
✍ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.....!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜
【 ክፍል ➏ 】
☜ الرسل واسطة تبليغ
√ መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ።
«سُئِل شيخ الإسلام رحمه الله: عن رَجُلَيْنِ تَنَاظَرَا فقال أحدُهُمَا: لابُد لَنَا مِن واسِطَةٍ بينناَ وبينَ الله فََإنَّا لا نَقدِرُ أن نصِلَ إليهِ بَغَيْرِ ذَلِكَ. فَأجَابَ :
«ሸይኹል ኢስላም (አላህ ይዘንላቸዉና) ሁለት ሰዎች ተከራክረዉ አንድኛዉ ፦
በእኛና በአላህ መካከል ግደታ ዋሲጣ ያስፈልገናል። ያለበለዚያ እኛ እርሱ ዘንድ መድረስ አንችልም። ስላለዉ ተጠየቁ? እሳቸዉም ሲመልሱ (እንዲህ አሉ)፦الحمد الله رب العالمين ، إن أراد بذالك أنه لا بد من واسطة تبلِغُنَا أمْرَ اللهِ ،، فَهَذَا حقٌ . فَإنَّ الْخلْقَ لا يعلَمُونَ ما يُحبُهُ اللهُ ويرْضَاهُ وَمَا أَمَرَ بِهِ وَمَا نَهَی عنهُ وَمَا أَعَدَّهُ لِأوْلِيَاءِهِ مِنْ كَراَمَتِهِ ومَا وَعَدَ بِهِ أعْدَاءَهُ مِنْ عَذَابهِ ولا يَعْرِفّنَ مَا يَسْتحِقُهُ اللهُ تَعَالَی مِنْ أسْمَائِهِ الْحُسْنی: وَصِفَاتِهِ الْعُلْيَا الَّتي تعُجِزُ الْعُقُلُ عنْ مَعْرِفَتِها وأَمْثَالِ ذَلِكَ إلا بِرُسُلِ ألَّذين أرْسَلَهُم الله إلی عِباَدِهِ ،،
« ለአላማት ጌታ ለሆነዉ አላህ ምስጋና ነተገባዉ ነዉ።
በዚያ የፈለገበት የአላህን ትእዛዝ የሚያደርስ ግዴታ አስተላላፊ ያስፈልጋል ከሆነ ይህ ነዉ እዉነት ነዉ ። ምክንያቱም ፍጡራን አላህ የሚወደዉን እና የሚፈልገዉን ፣ ያዘዘዉንና የከለከለዉን ፣ ለአዉልያዎቹ ያዘጋጀዉን ከራማ፣ ጠላቶችን ያስጠነቀቀበት የሆነዉን ቅጣቱን አያዉቁም። እንደዚሁም አእምሮ ለማወቅ የሚያዳግተዉን የሆኑን ለአላህ የሚገቡ መልካም ስሞችን ፤ የላቁ መገለጫ ባህሪዎችን እና እነዚህን የመሳሰሉህን አያዉቁም በእነዚያ አላህ ለባሮቹ በላካቸዉ በሆኑ መልእክተኞች ቢሆን እንጅ።« فَالْمُؤْمِنُونَ بِالرُّسُلِ الْمُتَّبِعُونَ لَهُمْ الْمُهْتَدُونَ الَّذِينَ يُقَرِّبُهُمْ لَدَيْهِ زُلْفَی وَيَرْفَعُ دَرَجَاتِهِمْ، وَيُكْرِمُهُمْ فَي الدُنْيا وَالآخِرَهَ. وَأَمَّا الْمُخَالِفُنَ لِلرُّسُلِ . فَإِنَّهُمْ مَلْعُونُنَ وَهُم عَنْ رَبِّهِمْ ضَالُونَ مَحْجُوبُونَ ،
«በመልእክተኞች የሚያምኑና እነርሱንም የሚከተሉ እነዚያ ናቸዉ (ቀጥተኛዉን መንገድ) የተመሩት፣ አላህ ወደ እርሱ መቃረብን የሚያቃርባቸዉ ፣ ደረጃቸዉን ከፍ የሚያደርግላቸዉ፣ በዱኒያም በአኼራም የሚያከብራቸዉ። መልእክተኞችን የሚፃረሩትማ፦ እነርሱ ናቸዉ የተረገሙት ።
ከጌታቸዉ የጠመሙትና (የቂያማ ቀን አላህን ከማየት )የተጋረዱት።✍ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.....!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
√ ይሉኝታ !
=
t.me/https_Asselefya1
ለእከሌ ብለን ራሳችንን ያጣን ስንቶቻችን እንሆናለን? ማንነትን ከማጣት በላይ ትልቅ ጉዳት የለም ። ወንድሜ እህቴ አላህ ይህንን ወርቃማ ሂወት የሠጠን ለኛ ነው አንተም አንተ ሆነህ እንድትኖር አንቺም አንቺ ሆነሽ እንድትኖሪ ሙሉ ፈቃድ ሠጥቶናል ስለዚህ ምን ይሉኛል ብለን ይህን የአላህን ድንቅ ስጦታ አሳልፈን ለሌሎች አንስጥ !
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ – 11 ፈዲኢሉል ቁርአን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ ኪታብ ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 12
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 12
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1
القارئ عبدالله البريمي | خلق السماوات بغير عمد
💭🌸خدمة تلاوات🎧
ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ።
=
መልካም ለይል=