💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ክብርሽን ዝቅ የሚያደርጉ ነገሮች»

√. ወሬ ማብዛት !
√.ምስጢር አባካኝ መሆን !
√.ሁሉንም ሰዉ ማመን !
√.ወንድ ልጅን ለፍቅር መለመን !
√∙ የማይጥንሽ ቦታ መገኜት !


=
t.me/https_Asselefya1
በመልካም የተሞላ ህይወት!

አንተ ማለት ደጋግመህ የምታስበውን ነህ፤ የምታስባቸው ሀሳቦች የሚመጡት በቀን ውስጥ ከምትሰማቸው፣ ከምታያቸው፣ ከምታደርጋቸው ነገሮች ነው።

ህይወትህ በመልካም የተሞላ እንዲሆን ከፈለክ መልካም ነገር ስማ! መልካም ነገር እይ! መልካም ነገር አድርግ! ወዳጄ አይምሮህ ላይ የዘራኸውን ህይወትህ ላይ ታጭዳለህ፤ ሳይንስም የሀይማኖት መፅሀፍትም እኩል የሚደግፉት ሀሳብ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
‏؍بت عن ابن عمر - رضي الله عنهما - أنه قال : إن الحياء والإيمان قرنا جميعا ، فؼذا عفؚ أحدهما عفؚ الآخر .

"ኢማንና ሀያእ አንድ ላይ ተቆራኝተዋል። አንደኛው ከተወገደ አንደኛውም መወገዱ (መነሳቱ) አይቀርም።!"

=
t.me/https_Asselefya1
አባቴዋ ..

ፍቅርህን ለመግለፅ ቃላት የቸገረህ፡
ለኔ ሳትል ሁሌም ለልጆችህ ኖረህ፡
ሁሌም ከንግግር የሚቀድምህ ተግባር፡
ለእኛ ስትል ሁሉን ተጋፍጠህ በግንባር፡
......አባ.ውስጤ ተላወሰ ሆደን አለኝ ባር ባር፡

.....አሁን.እኮ.ነው...

ከጉዞ እንደገባሁ ስራየን ደምድሜ፡
እንቅልፍ ወስዶኝ ሳለ ከአልጋው ተጋድሜ፡
አባቴን አየሁት ተኝቼ በህልሜ፡

.......እና.....

ልቤ ማለም እንጂ መፍታት ይከብደዋል፡

......እስኪ ጠይቁልኝ....!?
በህልሙ ወርቅ ያዬ ምን ያጋጥመዋል..?

የኔ ወርቅ አባዬ የነፃነት ቀንድል፡
አንተን እያሰብኩኝ ልስራ ብዙ ገድል፡
አንተ ነህ የኔ አለም አንተ ነህ የኔ ድል፡

ባባዬ ...እወድሀለሁ...እሽ...


👉የህልሙ ፍች ግን ምንድን ነው....!?

          «በኑረዲን አል አረብ»

t.me/Nisau_As_Selefiya
t.me/Nisau_As_Selefiya
አንዳዴ ሰምተን እንዳልሰማ አይተን እንዳላዬ የምናልፍ እንኗኗር በሚለዉ ነዉ እና እንኗኗር ! እንተላለፍ ማለቴ ነዉ በነገሮች ቶሎ ቡግ አንበል !

#መልካም ምሽት

=
4_5979940007681458752
<unknown>
📌كيف يعتني المسلم بالتوحيد.

الشيخ محمد مزيان حفظه اللَّه تعالى.
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√ ተጠንቀቅ አላህን እንደት የምትገናኚ የፈጅር ሶላት "ሳትሰግድ"...!

احْذَر .. كَيْفَ تَلْقَى اَللَّهُ وَأَنْتَ لَا تُصَلِّي اَلْفَجْرَ!

.
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
وَلَا تَقۡرَبُوا۟ ٱلزِّنَىٰۤۖ



"ዝሙትን አትቅረቡ ! አጭር ገሳጭ ምክር !

=
t.me/https_Asselefya1
√ ይሄ ወንድማችን የአቅማችንን እንገዘዉ እኛ ባንችል ለሌሎች ሼር በማድረግ እንተባበር አግኚቶ ማጣት ከባድ ነዉ አላህ "እሱንም እናቱንም ሙሉ ጤንነታቸዉ ይመልስላቸዉ ! ዳግም በአዲስ ምዕራፍ ያማረ ሂወት አላህ ይወፍቃቸዉ !

ማጣት በማንም አይድረስ !

=
‏قال سفيان الثوري رحمه الله :

كان الفقهاء يقولون :
لا يستقيم قول إلا بعمل ،
لا يستقيم قول وعمل إلا بنية ،
ولا يستقيم قول وعمل ونية ؛
إلا بموافقة السنة .

[ الإبانة (2/807) ]
=
أسباب الفلاح أربعة أشياء

الشيخ #ابن_عثيمين - رحمه الله تعالى
=
➾ጌታችን ሆይ.....!!

ለሀሳባችንና ለጭንቃችን መውጫ መንገድ አድርግልን ከባዱን ሁሉ ቀላል፣ውስብስቡን ሁሉ ገራገር አድርግልን።የናፈቅነውን አሳካልን። ከፈተናም ጠብቀን። ኢላሂ....! ደካሞች አታድርገን በፈተናችን ጊዜ ካንተ የሆነ ሶብርን ወፍቀን !!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❞الواسطة بين الحق والخلق ❝ ❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜       【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❺】 «ዑመር ኢብኑ ዐብዲል ዐዚዝ እንድህ ይላሉ» ፦ እኛ  የምናስተካክለዉ  ጉዳይ ከአላህ ዉጭ ምንም አጋዥ የለዉም። ታላላቆች አልቀዉበታል። ህፃናቶች ሸብተዉበታል። ባለሀገሮች ተሰደዉበታል። እምነት ነዉ ብለዉ ያስቡታል እርሱ ግን ከአላህ ዘንድ እምነት አይደለም።  በዚህ ላይ አዲስ ነገር…
❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜

   ÂŤ  áŠ¨áŠ­ááˆ ➀ እስከ ➄»

√ መግቢያ፦ t.me/https_Asselefya1/19944

√ ክፍል ➀፦ t.me/https_Asselefya1/20175

√ ክፍል ➁፦ t.me/https_Asselefya1/20849

√ ክፍል ➂፦ t.me/https_Asselefya1/21173

√ ክፍል ➃፦ t.me/https_Asselefya1/21238

√ ክፍል ➄፦ t.me/https_Asselefya1/22097

=