💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሰውን እንደ ማስደሰት የሚያስደስት ነገር የለም። በምትችለው የሰዎች ደስታ ሰበብ ሁን።
~Âť@AbuHafsaYimam
~በሕይወታችን ዉስጥ ምንም ይከሠት ምን ለማስተካከል አሁንም እንደ አዲስ ከእንደገና መጀመር እንችላለን! ዋናው ጤና።
☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ

√ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ።
ግን ትዳር ህወትሽ ነው  የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን  ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ በመገኝት ላይ ጠክሪ!

ጌታችንም  እንዲህ ብሎናል
وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ

√ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው!
ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ  áŠá‹á˘
ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ  ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ  አታገኝውም።

አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም።

√ á‹ˆá‹° ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ።
ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ።

√ ይሄን ስልሽ  ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ  አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ  ያድርገን።

√ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት  የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት  የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው።
እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ።
ሁሉም ሰው  አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር  ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።

  የዑመሩ እናት🖋

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ √ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ። ግን ትዳር ህወትሽ ነው  የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን  ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ…
የመንትዬች እና የዑመሩ እናት ብቅ ብላለች በሉ ተጠቀሙበት ምክሯ ! ከወደዳችሁት ትቀጥላለች እሺ በቦት አሳዉቁኝ ! ምክር ከባለቤቱ ሲሆን ይጣፍጣል !

=
◊اذكار انوم

بِاسْمِكَ رَبِّـي وَضَعْـتُ جَنْـبي ، وَبِكَ أَرْفَعُـه، فَإِن أَمْسَـكْتَ نَفْسـي فارْحَـمْها ، وَإِنْ أَرْسَلْتَـها فاحْفَظْـها بِمـا تَحْفَـظُ بِه عِبـادَكَ الصّـالِحـين
Audio
➲ማራኪ ቲላዋ

➛ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!

ቀናችሁን አላህን በማውሳት ጀምሩት

صباح الخير
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
•• قَالَ الإمام ابن القيّم رَحِمَهُ اللَّـه:

القُرآن شِـفاءٌ لمَا فِي الصُـدور؛ يُذهبُ مَا يلْقيهِ الشّيطان فيهَا من الوسَاوِس والشّهـوات والإرادَات الفاسِــدة.

‏‌‏ إغِاثَةُ اللَّهفَان (ŮĄ/ ٥٨٥)


=
🍃 ለአላህ ብሎ መዋደድ 🍃

ለአላህ ብሎ መዋደድ ሀቁ የበዛና በደስታም በችግርም ጊዜም የማይቀየር ነው በንግግርብቻ የምንለው ሳይሆን ብዙ መስዋውነትን ያስከፍላል ለአላህ ብለን የወደድነውን ሰው በምንም ሁኔታ ልንሸሸው አይገባም ። እንዲሁም ሁኔታዎችን አይተን የምንርቅና የምንቀርብ ከሆነ   ውዴታውም ሆነ ቀረቤታው ከመጀመሪያውም ለአላህ ሲባል አልነበረም ማለት ነው ።

=
t.me/https_Asselefya1                 
√ ውዷ እህቴ የእውነተኛ ጓደኛ ምርጫ ❗️

ስትቆጪ  የቻለችሽ በሌለሽበት ክብርሽን ያስጠበቀችልሽ  ሲከፋሽ ያሳቀችሽ አብሽር ያለችሽ አኼራሽን የምታስታውስሽ  እውነተኛ ጓደኛ ይቺ ናትና አጥብቀሽ መያዝ አለብሽ። እውነተኛ ጓደኛ ከነፍስ የተሻለ መልካም ነውና ‼️

ምርጥ ጓደኛ አላህ ይወፍቀን ❗️


=
t.me/https_Asselefya1
√ አደብ ላይ ትኩረት አድርግ!

የትዳር አጋርህን ስትመርጥ አደብ ላይ ትኩረት አድርግ። ኡስታዞችን በአደባባይ በምላሷ አዛ የምታደርግ ሴት ነገ አንተንም የማትሰድብበት ምንም ምክንያት የለም እና ጠንቀቅ በል!!

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
የምታውቀውን ታውቃለህ ፤የማታውቀውንም እንደማታውቀው እወቅ፤እውቀት የምታውቀውንና የማታውቀውንም ጭምር ለይቶ ማወቅ ነው።

منقول
=
•• قال الإمام ابن القيّم رحمه الله :

الإنسَانُ إِنسَانٌ بِرُوحِهِ وقَلبِهِ لا بِجسمِهِ وبَدَنِهِ.

‏‌‏ مفتاح داع السعادة (ŮĄ / ٥٠٧)


=
√ ገና ለገና ወድጀዋለሁ ብለሽ እሱ ጋር እየሄድሽ አታለቃቅሺ ❗ መዉደድ ያለ ነዉ በቃ አንዱ መፈተኛሽ ሊሆንም ይችላል ዉጠሽ ያዢዉ በራስሽ ዱዓ አድርጊ ጌታሺ መልካሙ እንድመርጥልሽ! እንጅ ሄደሽ እሱ ጋር በተለያዩ ነገር መሞከርሽ ማልቀስሽ እሱ የባሰ ይርቅሻልጅ አታገኚዉም። "የሚወድሽ ለመዉደድ ብቻ" ራስሽ አዘጋጅ ።

=
t.me/https_Asselefya1
√ የሴት ልጅ አለባበስ ነፀብራቅ!

«ملابس المرأة تحكي تربية أبيها وغيرة أخيها ورجولة زوجها ..»

☜لذلك قالوا لمريم ...
﴿يَا أُخْتَ هَارُونَ مَا كَانَ أَبُوكِ امْرَأَ سَوءٍ وَمَا كَانَت أُمُّكِ بَغِيًّا﴾
ذكروها باخيها وابيها وأمها. ففي صلاح هؤلاء صلاحها ...

«የሴት ልጅ አለባበስ የአባቷን አስተዳደግ መልካምነት፣ የወንድሟን ቅናት እና የባሏን ወንዳ ወንድነትና ጀግነነት ምን ያህል እንደሆነ ያንፀባርቃል!»

√ ለዚህም ነበር መርየምን ህዝቦቿ የወለደችውንና በአንቀልባ አዝላ የመጣችው ልጇ የአላህ ታኣምር መሆኑ ሳይገባቸው በአመንዝራዊትነት  ጠርጥረዋት እንደዚህ ያሏት፦

   "የሀሩን እህት ሆይ! አባትሽ መጥፎ ሰው አልነበረም። እናትሽም አመንዝራ አልነበረችም" አሏት።[ሱረቱ መርየም :28]

⎷ በወንድሟ፣ በአባቷና እናቷ መልካምነት አስታወሷት። እነዚህ የቅርብ ቤተሰቦቿ ከተስተካከሉ የሷም መስተካከል በአላህ ፍቃድ እውን ይሆናል።

=
t.me/https_Asselefya1
     
√ ከምንም በላይ ሊያሳስበን  የሚገባዉ ዉስጥ ላያችንን ሾለ ማሳመር ነዉ።

« አድምጡ ትጠቀሙበታላችሁ !»

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሏሁ አክበር

«ሊቢያ ዳግም በከፍታ ላይ..»

በሰሞኑ አለምን እያስደመመ ያለው አድሱ የሊቢያ ህገ-ስርዓት ሊቢያውያን ዳግሞ ወደ ስልጣኔያቸው እየገሰገሱ እንደሆነ ማሳያ ነው ።

...ሊቢያ የጀግኖች ምድር....

➊ካፌወች ለቤተሰብ ብቻ የተፈቀዱ እንጅ ጓደኛዬ፣ሰራተኛዬ፣ የስራ ባልደረባዬ በሚል ተልካሻ ምክንያት አጅነብይ ጋር መተሻሸት የለም።

➋የሊቢያ ምድር የሊቢያኖች ነች ሊቢያ የሙስሊሞች ናት ሒጃብ ግደታ ነው ሒጃብ ኒቃብ በመልበሱ  ነፃነቴ ተገፈፈ የሚል አካል ካለ ወደ አውሮፓ መጓዝ ይችላል።

➌መኪና ይዛ ፀጉሯን ከፍታ ወይም ጠባብ ልብስ ለብሳ የምትሔድ ሴት መኪናዋም ይቀማል እሷም ትታሰራለች።

❹ወንድ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ አውረቱን እያሳየ ሲሔድ ከተገኘ ወደ ወንድነቱ እስኪመለስ ታስሮ ይመከራል።

❺ፀጉሩን አበላልጦ የቸቆረጠ ሰው ቀጥታ ተይዞ ፀጉሩ ይላጫል።

❻ከላይ የተዘረዘሩትና መሰል ተያያዥ ድንጋጌወች ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋሉ።

ይህን የተናገሩት የሊቢያ የሀገር ውስጥ ሚኒስተር 👉ኢማድ ትራበልስ ናቸው።

✍️አቡ-ፋሩቅ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi