💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ክፍል 11
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

🌐 النصيحة السابعة
🌐 ሰባተኛዉ ምክር

🔳 الحياة زوجية لا جماعية
▪️የትዳር ህይዎት በባልና በሚስት መካከል ትስስር እንጂ ማህበር አይደለም።

➡️ ክፍል 11 ↩️

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ከኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁማ ተይዞ እንድህ ብለዋል፥

የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم እንደህ አሉኝ
ዱኒያ ውስጥ ልክ እንደ እንግዳ ወይም እንደ መንገደኛ ሁን ።

ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁማ

ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ ።ካነጋህ ምሽትን አትጠባበቅ ።ከጤናህ ለብሽታህ ያዝ ።ከሂወትህ ደግሞ ለሞትህ ያዝ ይሉ ነበር።

~~~~~~~~
✅ ዱኒያ የሙእሚን ሀገር ስላል ሆነች
ብዙ ሊጨነቅላት እንደማይገባ

✅| ይልቁንም እራሱን እንደ እንገዳ በማሰብ ይበልጥ ለእወነተኛ ሀገሩ ታጥቆ ሊነሳ እንደሚገባ


✅ሞት አማክሮ አይመጣምና ሙእሚንሁሌም በተጠንቀቅ መሆን እንዳለበት

✅ጤናና ህይወት የሰውልጅ ሊዘናጋቸው የማይገቡ ምቹ የመልካም ስራ ገበያወች እንደሆኑ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎 ሃያእ ከኢማን ነው 💎
〰〰〰〰〰〰〰

➛ሴት ልጂ ሃያእ ካላት ከአላህ ዘንድ ተወዳጅ ናት!

➛ያ ኡኽታ ነፍስሽ በአላህ ፍራቻ እንድትዋብ ትፈልጊያለሽ!!

➛በማይመለከትሽ እና በማይጠቅምሽ ነገር ቢዚ ከመሆንና ሰዎችን አዛ ከማድረግ ተጠንቀቂ አደራሽን!!

➛ይህ ተግባር አፀያፊና ክብርሽን የሚያጎድፍ ባህሪ ነውና ራቂው!!

➛በየኮሜንቱ እየገባሽ ክብርሽን ዝቅ አታድርጊው ተሰተሪ!!

➛ጥንቁቅነት ልመጂ ገለል ብለሽ ሃያእሽን በመላበስ ላይ ፀኑ ሁኚ!

በድጋሚ የተለቀቀ

Umu faruq

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️የሙእሚን እውነተኛው ጥንካሬ ቀልቡ ላይ እንጂ አካሉ ላይ አይደለም።
〰〰〰〰〰〰〰

✅ የቀልብ ጥንካሬ የተሰጠው ሰው የአካል ጥንካሬ ከተሰጠው ሰው እጅግ የበለጠ ነው። አንድ ሰው ቀልቡ በኢማን፣ በተቅዋና በኢባዳ ከጠነከረ ቢሸመግልና አካሉ ቢደክም ራሱ፦ ለይል ተነስቶ ይሰግዳል፣ ሱብሂ ሶላት በወቅቱ በጀመአ ይሰግዳል፣ በሌሎችም በኸይር በሮች ላይ አይጠፋም። በተቃራኒው ቀልቡ ደክሞ አካሉ ቢፈረጥሞ ወጣት ቢሆን እንኳን፦ በኢባዳ የደከመ፣ የተሰላቸና ከኸይር ሁሉ የተዘናጋ ይሆናል። ስለዚህ የአካልህ ጥንካሬ ከሚያስፈልግህ በላይ የቀልብህ ጥንካሬ ያስፈልግሀል። የሰውነት አካልህ መድከሙ ከሚያሳስብህ በላይ የቀልብህ መድከም ሊያሳስብህ ይገባል።
ተደብቆ ማግባት
Sadat
ሁሉም ማዳመጥ ያለበት ሀቂቃ የዘመናችን ሀቅ!

አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ መሬም


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"ያኦኽቲ ብልህ ሴት ማለት ነገ ለልጆቿ የምታወርሰዉን ሸሪዓዊ እዉቀት በመማር ላይ የበረታች ናት"። እናም ብልጥ ሁኚ!!

🖊 እሙ ፋሩቅ
➥ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያህ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል-፡

➢ሰወችን ሱናን እንዲተገብሩ ማዘዝ ከቢዲዓ ከአድስ መጤ ነገር መከልከል ይሄ በመልካም ከማዘዝ ከመጥፎ ከመከልከል ይመደባል እሱም ከመልካም ስራወች ሁሉ በላጩ ነዉ!!!

( መንሀጁ ሱናህ 5/ 203)
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ

ክፍል 76

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#አላህ_ዘንድ_የተወደድሽ_እና_የተከበርሽ
#መሆን_ትፈልጊያለሽ?
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:
ሼይህ አል ኢስላም ኢብን ተይሚያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል

المرأة إذا أحسنت معاشرة بَعْلِها ؛ كان ذلك موجبًا لرضاء الله وإكرامه لها.

ሚስት ከባሏ ጋር ያላትን ግንኙነት ካሳመረች ያ ነገር የጌታዋን ውዴታ እና ክብር እንድታገኝ ያደርጋታል።

[ مجموع الفتاوى - ٣٢ /٢٧٥ ]
#ምንጭ [መጅሙእ አልፈታዋ 32/275]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
15 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖

↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 1⃣5⃣
〰〰〰〰

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
➮ቁርአን የልብ መርጊያ!!

▪አል_ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ

➴ልብ ፅናት እና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ቁርአን መቅራትን ማብዛት ነው


🎧ተጋበዙልኝማ ይህን ማራኪ ቲላዋ
!
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል
7⃣7⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

↪️ ከባል ዘመድ ጋር ጥንቃቄ
↪️ ከማታውቀው ወንድ ጋር ጉዞ
↪️ የባል ወንድም ከሌላው በላይ
↪️ ሴቶች የሚዘናጉባቸው ጉዳዮች

〰〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
《 ዝምታ 》

ዝምታም ድምፅ ኣለው
ሰምቶ ላዳመጠው
አርቆ ላጤነው
የብልህ ዝምታ
ትርጉሙ ሲፈታ
በሚገባው ቦታ
ፋይዳው ሲያመዝን
ዝምታ ማውራትን
ሳይደረድር ቃላት
ሀሳቡን ሲረዱት
ዝምምምምምም… ያለም አንደበት
ከልብ ብትሰሙት
ቁምነገር ኣለበት!!
✅ ሷሊህ ቢን አቢ አህደር አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ለአዩብ አሰህቲያንይ እስቲ ዛሬ የሆነ ሚጠቅመኝ ነገር ምከረኝ ስለው【ንግግር አታብዛ ቀንስ】አለኝ።
📚تاريخ الإسلام {ŮŁ/‏ٌ٥٨}
Audio
✅ ፂምን መላጨት
✅ ቅርፅ ማውጣት
✅ ከዳር ዳሩ መነካካት

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢በራስ መተማመን and ተውሒድ❓
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በራስ መተማመን ማለት ከሌላ አካል ምንም ነገር ሣይፈልግ የምንፈልገውን ነገር እራሤ አደርገዋለሁ ወይም አሣካዋለሁ ብሎ ማሰብ ነው ከሌላ አካል ስንል ከፍጡርም ሆነ ከፈጣሪ ማለት ነው።
🔹ከፈጣሪ ከከጀለ ተውሒዱን ጠበቀ
🔹ከፍጡር ከከጀለ ሽርክ ላይ ወደቀ
🔹በእራሱም ከተማማነ ያው ሽርክ ላይ ወደቀ
ምክኒያቱም ፍጡር ሁል ጊዜ ከፈጣሪው ከጃይ መሆነ አለበት ከጃይም ነው።
ለምሣሌ በእኛ ላይ ያሉ ፀጋዎችን እንመልከት፦
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
እውቀትን እና ሐብትን ወደ እራስ ማስጠጋት ማለትም
▪እኔ አዋቂ የሆንኩት ስለተማርኩ ነው ማለት።
▪እኔ ሐብታም የሆንኩት ስለ ሰራሁ ነው ማለት።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በሱረቱል- ቀሶስ አላህ እንድህ ይላል፦
قَالَ إِنَّمَآ أُوتِيتُهُۥ عَلَىٰ عِلْمٍ عِندِىٓ
ሀብቱን«የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው አለ፡

✅በርግጥ አዋቂ ለመሆን መማር አለብኝ
ሐብታምም ለመሆን መስራት አለብኝ ነገር ግን አንተ 24 ሰዓት ወኢም 24 አመት ስለሰራህ ሐብታም አቶንም አላህ ሐብታም እንድትሆን የረዳህ ቢሆን እንጅ። እውቀትም ቢሆን አንተ አለምን በሙሉ ዙረህ ተሽከርክረህ ስለተማርክ አዋቂ አቶንም አላህ እንድታውቅ ስላደረገህ ቢሆን እንጅ።
🔻እነዚህ ነገሮች በአንተ ጥረት እና ፍላጎት የመጡ ሣይሆኑ የአላህ ፀጋዎች ናቸው። ሀብት ፀጋ ነው እውቀት ፀጋ ነው የፀጋው ባለቤት ዴግሞ አላህ ነው።

በሱረቱል-ነህል ላይ አላህ እንድህ ይላል፦
وَمَا بِكُم مِّن نِّعْمَةٍ فَمِنَ ٱللَّهِ ثُمَّ إِذَا مَسَّكُمُ ٱلضُّرُّ فَإِلَيْهِ تَجْـَٔرُونَ
"ማንኛውም በእናንተ ላይ ያለው ጸጋ ከአላህ ነው፡፡ ከዚያም ችግር በደረሰባችሁ ጊዜ ወደርሱ ብቻ ትጮሃላችሁ፡፡
✅ይሕ (አያ) ሁለት ነገሮች ያስተምረናል ...
1.እኛ ላይ ያለው ፀጋ ሁሉ የአላህ መሆኑን
2.ችግር (አደጋ) ቢያጋጥመን በራሣችን መወጣት ሆነ (መዳን) እንደማንችል ያስረዳል።
✅ስለዚህ ሙዕሚኖች ይሰራሉ ( ሰበብ) ያደርሳሉ እንደሚያሳካላቸው በጌታቸው ይተማመናሉ ነገራቸውንም ወደ አላህ ያስጠጋሉ...
‏وَأُفَوِّضُ أَمري إِلَى اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ بَصيرٌ بِالعِبادِ
"ነገሬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ፡፡ አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና፡፡

በጌታቸው ይመካሉ ልክ አላህ እንዳለው
።
وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا
"በአላህም ላይ ተመካ፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡

▪ኢብኑ ተይሚያ እንድህ አሉ፦
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ተውሒድ በነከጠረ ቁጥር ኢማኑ እና በአላህ ላይ መመካቱ እየጠነከረ ይሄዳል። (መጅሙዕ አል ፈታዋ 35‒28)


🔻አንድ ሰው መጥቶ በራሷ #የምትተማመን ጀግና ሴት ሁኚ ቢለኝ ምክሩን በጭራሽ አልቀበለውም ምክኒያቱም እኔ በጌታዬ በአላህ እንጅ በራሤ በጭራሽ አልተማመንምና።

የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መመካትና መተማመን ያለብን በአሏህ ብቻ መሆኑን ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ፦
(ولا تكلني إلى نفسي طرفة عين)
«የአይን ቀፀብታ ያክል ወደ ነፍሴ አታስጠጋኝ»

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
‏ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺤﺎﻓﻆ ﺍﻟﻤﺰﻱ ﺭﺣ ﺍﻟﻠﻪ :

"ﻭﻟﻮ ﺳﻜﺖ ﻣﻦ ﻻ ﻳﺪﺭﻱ ﻻﺳﺘﺮﺍﺡ ﻭﺃﺭﺍﺡ ﻭﻗﻞ ﺍﻟﺨﻄﺄ ﻭﻛﺜﺮ ﺍﻟﺼﻮﺍﺏ"
تهذيب ﺍﻟﻜﻤﺎﻝ (362/4)


አላዋቂ ዝም ቢል ኖሮ ለራሱም አርፎ ሰዎችንም ያሳርፍ ነበር እንዲሁም ትክክለኛው በዝቶ ስህተቱ ያንስ ነበር።
©ፊት የት ነበርክ ???
=============
በተጮኸ ቁጥር ከተበራገግክ

ወደ ግራ ወደ ቀኝ ከተወዛወዝክ

በሁለት እግርህ መቆም ተስኖህ ከተንበረከክ?

በአንዱ ወድህ ማዶ በሌላው ወዳማዶ ከተረገጥክ

በያዝከው መንሀጅ ከተጠራጠርክ?

ሲሄዱ መከተል ሲመለሱ ከተመለስክ?

ቆም ብለህ እሰብ ፊት የት እንደነበርክ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪‏قال العلامة صالح الفوزان -حفظه الله
"طوبى للغرباء إذ ا فسد الناس....!!
ሰዎች በተበላሹ ግዜ እንግዳ ተደርገው ለሚያዙት ጀነት አለላቸው…
...!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w