💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ተነስ!
~

√ ሰበብ አታብዛ! ከእንቅልፍ መነሳት ካለብህ አሁኑኑ ተነስ አልጋ ውስጥ እየተገላበጥክ ምንም አትፈጥርም። መስራት ያለብህ ነገር ካለ ተነስና ስራ፤ መሄድ ያለብህ ቦታ ካለ በኋላ እሄዳለው አትበል። ዛሬን ሳትጨርስ ነገን እንዳትጀምር! ለዛሬ ያሰብካቸውን ሁሉ መፈፀም አለብህ።

√ አለበለዚያ ሰበብ ስታበዛ መኖር ከባድ ሸክም ሆኖብህ ባልህበት እየረገጥክ ቆመህ ትቀራለህ! አደርጋለው ያልከውን በጥንካሬ የምታደርግ ከሆነ ግን ህይወት ቀላልና አጓጊ ትሆናለች። ሰበብን ለሰነፎች ተውላቸው ያንተ ፀባይ አይደለም !

=
t.me/https_Asselefya1
እኔ የምለዉ የወንዶች የቂርአት ግሩፕ እስኪ ጠቁሙኝ ብዙ አሉ መቅራት የሚፈልጉ የሚጠይቁኝ እኔ አቡ ዑሰይሚን ነበረ የማቀዉ የሚያቀራ እሱ ለጊዜዉ ሚድያ የለም ። እና እስኪ ሌላ የምታቁት ካለ በቋሚነት የሚያቀራ ለወንድሞቻችን ሰበብ እንሁናቸዉ

𝑩𝑜𝕥 ፦ @Ass_selefyaa_bot
=
⎷ የሰላማዊ የትዳር ሂወት አንዱ መሰረት ትእግስት «ሶብር »ነ ዉ።


=
√ ስንት እና ስንት በእንባ ብቻ የሚገለፁ  በጥልቀት የተደበቁ ህመሞች አሉ።

t.me/https_Asselefya1
√ ዉበት የበለጠ ደምቆ የሚታየዉ በሚመለከተዉ አይን ዉስጥ ሳይሆን ሊያየዉ በሚናፍቀዉ ልብ ዉስጥ ነዉ።

t.me/https_Asselefya1
√ ዱባይ ሻርጃ አከባቢ የምትኖር አንድት እህታችን ለረዥም ግዜ ስራ አጥታ ተቀምጣላች እና ስራ የሰማችሁ በዚህ አድራሻ አሳውቋት!👇
00971581957815
❞ብላሀለች!!❝

"የእውነት ቃል ተናገር"
------------------------------
አብሬህ መሆኔ ካጠፋ ደስታህን
ከጎንህ ማደሬ ካስከፋ ውስጥህን
የሰጠሁህ ቦታ ካልጎላ ለልብህ
የሴትነት ምስሌ ላይንህ ካነሰብህ፡
ጭቅጭቅ ንዝንዝ ከሆነ ቀለብህ፡
----------------
እቅድህ ካልሆንኩኝ ለነገው ሂወትህ፡
እኔ እንደምወድህ ካልሆነ ስሜትህ፡
አላዋቂነት ላይ ካተኮረ እውቀትህ፡
ግልፅ ካልሆነልህ የሴትነት ክብር፡
ፍላጎትህ ሁሉ ከተገኘ በብር፡

------------------------------------

ትዳር የጋራ ነው ፤
ከስህተትህ ታረም ይልቅ ተስተካከል፡
ሁሌም ችላ አትበል፤
ጥላቻው ከባድ ነው በፍቅር መካከል፡
ብዙ ጀግና ሰወች፤
ግሩም ትሁት ወንዶች ባሏት በዚች ሀገር፡
አድሜዬን አትፍጀው፤
ሁሌ አታስጨንቀኝ አንተም አትቸገር፡
አልወድሽም ብለህ፤
   እመንና ሸኜኝ á‹¨áŠĽá‹áŠá‰ľ ቃል ተናገር፡

--------------------------------------------------
እኔ አላልኩም እሷ ነች ተስተካከል ተብለሀል።
--------------------------------------------------
በኑረዲን አል አረቢ➊❹❹❹
-------------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
-------------------------------------------------
ሰውን እንደ ማስደሰት የሚያስደስት ነገር የለም። በምትችለው የሰዎች ደስታ ሰበብ ሁን።
~Âť@AbuHafsaYimam
~በሕይወታችን ዉስጥ ምንም ይከሠት ምን ለማስተካከል አሁንም እንደ አዲስ ከእንደገና መጀመር እንችላለን! ዋናው ጤና።
☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ

√ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ።
ግን ትዳር ህወትሽ ነው  የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን  ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ በመገኝት ላይ ጠክሪ!

ጌታችንም  እንዲህ ብሎናል
وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ

√ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው!
ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ  áŠá‹á˘
ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ  ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ  አታገኝውም።

አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም።

√ á‹ˆá‹° ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ።
ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ።

√ ይሄን ስልሽ  ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ  አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ  ያድርገን።

√ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት  የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት  የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው።
እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ።
ሁሉም ሰው  አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር  ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።

  የዑመሩ እናት🖋

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ √ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ። ግን ትዳር ህወትሽ ነው  የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን  ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ…
የመንትዬች እና የዑመሩ እናት ብቅ ብላለች በሉ ተጠቀሙበት ምክሯ ! ከወደዳችሁት ትቀጥላለች እሺ በቦት አሳዉቁኝ ! ምክር ከባለቤቱ ሲሆን ይጣፍጣል !

=
◊اذكار انوم

بِاسْمِكَ رَبِّـي وَضَعْـتُ جَنْـبي ، وَبِكَ أَرْفَعُـه، فَإِن أَمْسَـكْتَ نَفْسـي فارْحَـمْها ، وَإِنْ أَرْسَلْتَـها فاحْفَظْـها بِمـا تَحْفَـظُ بِه عِبـادَكَ الصّـالِحـين
Audio
➲ማራኪ ቲላዋ

➛ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!

ቀናችሁን አላህን በማውሳት ጀምሩት

صباح الخير
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
•• قَالَ الإمام ابن القيّم رَحِمَهُ اللَّـه:

القُرآن شِـفاءٌ لمَا فِي الصُـدور؛ يُذهبُ مَا يلْقيهِ الشّيطان فيهَا من الوسَاوِس والشّهـوات والإرادَات الفاسِــدة.

‏‌‏ إغِاثَةُ اللَّهفَان (ŮĄ/ ٥٨٥)


=
🍃 ለአላህ ብሎ መዋደድ 🍃

ለአላህ ብሎ መዋደድ ሀቁ የበዛና በደስታም በችግርም ጊዜም የማይቀየር ነው በንግግርብቻ የምንለው ሳይሆን ብዙ መስዋውነትን ያስከፍላል ለአላህ ብለን የወደድነውን ሰው በምንም ሁኔታ ልንሸሸው አይገባም ። እንዲሁም ሁኔታዎችን አይተን የምንርቅና የምንቀርብ ከሆነ   ውዴታውም ሆነ ቀረቤታው ከመጀመሪያውም ለአላህ ሲባል አልነበረም ማለት ነው ።

=
t.me/https_Asselefya1                 
√ ውዷ እህቴ የእውነተኛ ጓደኛ ምርጫ ❗️

ስትቆጪ  የቻለችሽ በሌለሽበት ክብርሽን ያስጠበቀችልሽ  ሲከፋሽ ያሳቀችሽ አብሽር ያለችሽ አኼራሽን የምታስታውስሽ  እውነተኛ ጓደኛ ይቺ ናትና አጥብቀሽ መያዝ አለብሽ። እውነተኛ ጓደኛ ከነፍስ የተሻለ መልካም ነውና ‼️

ምርጥ ጓደኛ አላህ ይወፍቀን ❗️


=
t.me/https_Asselefya1
√ አደብ ላይ ትኩረት አድርግ!

የትዳር አጋርህን ስትመርጥ አደብ ላይ ትኩረት አድርግ። ኡስታዞችን በአደባባይ በምላሷ አዛ የምታደርግ ሴት ነገ አንተንም የማትሰድብበት ምንም ምክንያት የለም እና ጠንቀቅ በል!!

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
የምታውቀውን ታውቃለህ ፤የማታውቀውንም እንደማታውቀው እወቅ፤እውቀት የምታውቀውንና የማታውቀውንም ጭምር ለይቶ ማወቅ ነው።

منقول
=