💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
•• ‏قال عثمان بن عفان رضي الله عنه :

  إنما أعطاكم الله الدنيا لتطلبوا بها الآخرة

ولم يعطيكموها لتركنوا إليها .

‏‌‏⤜ البداية والنهاية (٢٤٥/٧)
ጌታዬ አላህ ሆይ!!


➾ሳላውቅ የሰውን ልብ ሰብሬ ከሆነ ሳትሰብረኝ የሰበርኩትን ጠግንልኝ! ሳላውቅም ሆነ እያወኩ ያስቀየምኳችሁ አፍ በሉኝ! ቤተሰብ                       
የ CMC አህባሾች መርከዝ
Sadat
የ CMC አህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ
ሙሓደራው በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡

1) የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ማዛባት፣
2) ኢስላም ላይ መዋሸት፣
3) ውሸታም ሰዎችን ለተማሪዎች ማስተዋወቅ፣

4) በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሙስሊም እራሱን፣ ቤተሰቡን እና መላው ሙስሊም ማህበረሰብን ከ CMC መርከዝ ያርቅ፡፡

ማስረጃውን በጥሞና እናዳምጥ፣ ከዛም በነዚህ ሰዎች ለሚታለሉ ሰዎች እናሰራጨው፡፡

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
ለጊዜው ነው!
~

ዋናው መውደቅህ አይደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው! ማጎንበስህ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው! ማዘንህ አይደለም እንደገና መሳቅህ ነው! ቀን ቢያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል አላህ አለህ! ለጊዜው ነው እንጂ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው!

=
t.me/https_Asselefya1
ማቆም የለም!
~

«አንዳንዴ ከጓደኞችህ ወይ በዙሪያህ ካሉ ሁሉ ኋላ መቅረትህን አትጥላው፤ ምክንያቱም ረጅም ርቀት ለመወርወር ወደ ኋላ በደምብ መንደርደር ወሳኝ ነው።»

«እየታሸህ ያለኸው በደምብ እንድትበስል ነው፤ እድል ጓዟን ጠቅልላ እጅህ እስክትገባ ጥረትህን እንዳታቆም! የዚህ አለም እድለኞች አብዝተው የሚለፉ እንጂ አብዝተው የሚመኙ አይደሉም።»

=
t.me/https_Asselefya1
የምን በቬሎ መወጣጠር መጎተት ነዉ ይሄዉ ሸጋ ፎስጧን ¡

=
▸ሙስሊሟ_ሴት!

ትምህርቷንም ትማራለች
ሓላል ስራዋንም ትሰራለች
ለዲኗም ዘብ ትቆማለች።


       ↷⇣▸⇣↷
t.me/https_Asselefya1
«ለኒቃቢስት ተማሪወች»
🎙በኑረዲን አል-አረብ
👉አድርሱልኝ ለሞራላቸው እሽ⁉️

ለኒቃቢስት ተማሪወች ብርታት ይሁንልኝ
«ለብርሀኑ ነጋና ለመንጋወቹ»

መስቀል አንጠልጥለው ወርቂትና አበበ
ስብከት ሲያሰራጩ ዋሴ እና ደበበ፡
ትምርት ሚኒስተር ትንፋሽ አያሰወጣም፡
ግን አይኑ ይቀላል በኒቃብ በጥምጣም፡

🎙በኑረዲን አል-አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
➾ምንም ሳታደርጉላቸው ዝም ብለው የሚወዷችሁ እናንተ ሳታውቁ ለእናንተ ብለው ዱዐ የሚያደርጉላችሁ ሰዎች አላህ በራህመቱ ይጠብቃቸው!
ስደት ሰው ይገድላል

ያልፍልኛል ብሎ ስንቱ ተሰደደ፡
ደስ ብሎት ሳይሆን እየተገደደ፡
አንዱን ሞላሁ ሲለው ሌላው ተቀደደ፡
እንደቀልድ አለፈ እድሜያችን ተጎደ፡

ሁሉም ተቀየረ ምድሪቱ ተናጠች፡
ምንም ሳንሰራባት እድሜያችን ቀለጠች፡
ያቀድነው ሳይሞላ ነፍሳችን ተዋጠች፡

.....ወይ ስደት....

ስንቱ ቆንጅ ሁሉ ውበቱ ረገፈ፡
ስንቱ ጎበዝ ጀግና በእንጨት ተደገፈ፡
ስቃዩ ገደቡን እየተላለፈ፡

ስንቶች በስንቶች ላይ ቤታቸውን ሰሩ፡
በስንቶቹ በደል ስንቶቹ ከሰሩ፡
የስንት እህት እንባ ቦይ ሰርቶ ፈሰሰ፡
ስንቱ በስንቱ ላይ ሴራ ጠነሰሰ፡
የስንቶቹ ላበት ደም ሆኖ ታፈሰ፡

....አይ ስደት.....!!

በለጋው እድሜዋ ወደ ስደት መጥታ፡
ሸምግላለች ዛሬ አይኗ አያይም ማታ፡
ይህንን ይዛለች የስደት ስጦታ፡

...ይገርማል....

ስንቱ አንገቱን ደፋ ስንቱ አቀረቀረ፡
ትዳር እያማረው ስንቱ ቁሞ ቀረ፡
ችግር በችግር ላይ እየተዋቀረ፡

ሀገር ሆነው ሲያዩት ተስፋው ያማልላል፡
ሲገመት ሲታሰብ በጣሙን ደስ ይላል፡
ገብተው ሲቀምሱት ግን ስደት ሰው ይገድላል፡

#...አልተቋጨም....

....✍️ኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ለውጥ!

"ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል!
ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።

በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው። አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!

=
t.me/https_Asselefya1
والعَمل الصَّالح المتقبَّل

📖 الشيخ عبد الرزاق البدر| أحاديث الإيمان،ص:٣٤