💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
القارئ فارس عباد | وإذ قال إبراهيم لأبيه
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿وَإِذْ قَالَ إِبْرَٰهِيمُ لِأَبِيهِ ءَازَرَ أَتَتَّخِذُ أَصْنَامًا ءَالِهَةً ۖ إِنِّىٓ أَرَىٰكَ وَقَوْمَكَ فِى ضَلَـٰلٍۢ مُّبِينٍۢ ﴾

🎙القارئ : فارس عباد
=
ተነስ!
~

ብዙዎች ስኬትን ተኝተው ያልማሉ ጥቂቶች ከአልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል። ወዳጄ ተነሳ ለነገ ያሰብከው የሚሳካው ዛሬን ከሮጥክ ነው፤ እህቴ ከእንቅልፍ መነሳትሽ ወሳኝ ነው! ንብ ብትናደፍም ማሯ ግን ጣፋጭ ነው፤ ዝምብ አትናደፍም ግን በሽታ ታመጣለች፤ በጠዋት መነሳት ምቾት ቢነሳም ውጤቱ ግን ጣፋጭ ነው!

=
t.me/https_Asselefya1
ለምንወዳቸው ሰዎች እነርሱ ሳያውቁ በሩቅ ዱዓ ከማድረግ በላይ ምን ከባድ ዉለታ ልንዉላቸው እንችላለን?ምንም ወላሂ።

ጌታዬ የሁሉንም ሕይወት አሁን ካሉበት የተሻለ አድርግ። የጎደላቸዉን ሙላላቸው። ያሳሰባቸዉን ፍታላቸው። የቸገራቸዉን ስጣቸዉ። የከበዳቸዉን አግራላቸው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
•• ‏قال عثمان بن عفان رضي الله عنه :

  إنما أعطاكم الله الدنيا لتطلبوا بها الآخرة

ولم يعطيكموها لتركنوا إليها .

‏‌‏⤜ البداية والنهاية (٢٤٥/٧)
ጌታዬ አላህ ሆይ!!


➾ሳላውቅ የሰውን ልብ ሰብሬ ከሆነ ሳትሰብረኝ የሰበርኩትን ጠግንልኝ! ሳላውቅም ሆነ እያወኩ ያስቀየምኳችሁ አፍ በሉኝ! ቤተሰብ                       
የ CMC አህባሾች መርከዝ
Sadat
የ CMC አህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ
ሙሓደራው በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡

1) የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ማዛባት፣
2) ኢስላም ላይ መዋሸት፣
3) ውሸታም ሰዎችን ለተማሪዎች ማስተዋወቅ፣

4) በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሙስሊም እራሱን፣ ቤተሰቡን እና መላው ሙስሊም ማህበረሰብን ከ CMC መርከዝ ያርቅ፡፡

ማስረጃውን በጥሞና እናዳምጥ፣ ከዛም በነዚህ ሰዎች ለሚታለሉ ሰዎች እናሰራጨው፡፡

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
ለጊዜው ነው!
~

ዋናው መውደቅህ አይደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው! ማጎንበስህ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው! ማዘንህ አይደለም እንደገና መሳቅህ ነው! ቀን ቢያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል አላህ አለህ! ለጊዜው ነው እንጂ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው!

=
t.me/https_Asselefya1
ማቆም የለም!
~

«አንዳንዴ ከጓደኞችህ ወይ በዙሪያህ ካሉ ሁሉ ኋላ መቅረትህን አትጥላው፤ ምክንያቱም ረጅም ርቀት ለመወርወር ወደ ኋላ በደምብ መንደርደር ወሳኝ ነው።»

«እየታሸህ ያለኸው በደምብ እንድትበስል ነው፤ እድል ጓዟን ጠቅልላ እጅህ እስክትገባ ጥረትህን እንዳታቆም! የዚህ አለም እድለኞች አብዝተው የሚለፉ እንጂ አብዝተው የሚመኙ አይደሉም።»

=
t.me/https_Asselefya1
የምን በቬሎ መወጣጠር መጎተት ነዉ ይሄዉ ሸጋ ፎስጧን ¡

=
▸ሙስሊሟ_ሴት!

ትምህርቷንም ትማራለች
ሓላል ስራዋንም ትሰራለች
ለዲኗም ዘብ ትቆማለች።


       ↷⇣▸⇣↷
t.me/https_Asselefya1
«ለኒቃቢስት ተማሪወች»
🎙በኑረዲን አል-አረብ
👉አድርሱልኝ ለሞራላቸው እሽ⁉️

ለኒቃቢስት ተማሪወች ብርታት ይሁንልኝ
«ለብርሀኑ ነጋና ለመንጋወቹ»

መስቀል አንጠልጥለው ወርቂትና አበበ
ስብከት ሲያሰራጩ ዋሴ እና ደበበ፡
ትምርት ሚኒስተር ትንፋሽ አያሰወጣም፡
ግን አይኑ ይቀላል በኒቃብ በጥምጣም፡

🎙በኑረዲን አል-አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
➾ምንም ሳታደርጉላቸው ዝም ብለው የሚወዷችሁ እናንተ ሳታውቁ ለእናንተ ብለው ዱዐ የሚያደርጉላችሁ ሰዎች አላህ በራህመቱ ይጠብቃቸው!