💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
14 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 1⃣4⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage M.Nur G)
አጥፊዎች ላይ ዒልምንና ፍትሃዊነትን መሠረት ያደረገ ምላሽ መስጠት ትልቅ ሥራ ነው ...

ሰሞኑን መልስ በተባለ ንግግር የሰማሁት ውሸት አደብ ማጣትና ወሠን ማለፍ ግን አስደንግጦኛል ....

ከኔ ይልቅ ለጉዳዩ ቅርብ የሆነ ሠው ያልገባበት እንደሆነ በሠፊው እመለሥበታለሁ

አላህ ከውሸትና ከድንበር ማለፍ ይጠብቀን!
እንደ ቁረአን በተጨነቅን ጊዜ ልብን የሚያረጋጋ ምን አለ!
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 7⃣3⃣ ↩️


↪️ አጅነብይ መመልከት
↪️ አደገኛው የኢብሊስ ጦር
↪️ የዝሙት መነሻ ነጥብ
↪️ በፎቶና በቪድዮ አጅነብይ ማየት

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
رَّبُّ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا فَاعْبُدْهُ وَاصْطَبِرْ لِعِبَادَتِهِ ۚ هَلْ تَعْلَمُ لَهُ سَمِيًّا

(እርሱ) የሰማያትና የምድር በሁለቱም መካከል ላለው ሁሉ ጌታ ነውና ተገዛው፡፡ እርሱን በመገዛትም ላይ ታገስ፡፡ ለእርሱ ሞክሼን ታውቃለህን

وَيَقُولُ الْإِنسَانُ أَإِذَا مَا مِتُّ لَسَوْفَ أُخْرَجُ حَيًّا

ሰውም «በሞትኩ ጊዜ ወደፊት ሕያው ኾኜ (ከመቃብር) እወጣለሁን» ይላል፡፡

أَوَلَا يَذْكُرُ الْإِنسَانُ أَنَّا خَلَقْنَاهُ مِن قَبْلُ وَلَمْ يَكُ شَيْئًا

ሰው ከአሁን በፊት ምንም ነገር ያልነበረ ሲኾን እኛ የፈጠርነው መኾኑን አያስታውስምን
فَوَرَبِّكَ لَنَحْشُرَنَّهُمْ وَالشَّيَاطِينَ ثُمَّ لَنُحْضِرَنَّهُمْ حَوْلَ جَهَنَّمَ جِثِيًّا

በጌታህ እንምላለን ሰይጣናት ጋር በእርግጥ እንሰበስባቸዋለን፡፡ ከዚያም በገሀነም ዙሪያ የተንበረከኩ ኾነው፤ በእርግጥ እናቀርባቸዋለን፡፡

ثُمَّ لَنَنزِعَنَّ مِن كُلِّ شِيعَةٍ أَيُّهُمْ أَشَدُّ عَلَى الرَّحْمَٰنِ عِتِيًّا

ከዚያም ከየጭፍሮቹ ሁሉ ከእነርሱ ያንን (እርሱ) በአልረሕማን ላይ በድፍረት በጣም ብርቱ የኾነውን እናወጣለን፡፡

ثُمَّ لَنَحْنُ أَعْلَمُ بِالَّذِينَ هُمْ أَوْلَىٰ بِهَا صِلِيًّا

ከዚያም እኛ እነዚያን እነርሱ በእርሷ ለመግባት ተገቢ የኾኑትን እናውቃለን፡፡

➢ሱረቱ መሬም 65_ 70

➠እያለ የአላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ንግግር ይቀጥላል

↪️ከቁረአን ጋር እንነር!!


https://t.me/Asselefya1
↪️ዐብደላህ ኢብኑ ሙባረክ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል

"ሱናን ተከትሎ ቢድዓን እሰካልራቀ ድረስ፣
ለማንኛውም ሰው የኢማን ብረሃን ግልፅ አይሆንለትም።

[ መዳሪጁ ሳሊኪን፤3/125


https://t.me/Asselefya1
➲ዑመር ኢብኑ አልኸጣብ (ረዲየላሁ አንሁ) እንድህ ይላሉ

➢ወንድማችሁ ላይ ስህተት ብትመለከቱ
ትክክለኛውን መንገድ እንዳይስት
ጠቁሙት፣አላህ ተውበት እንድለግሰው ዱአ አድርጉለት
እንጂ ሸይጣን በርሱ ላይ ድጋፍ ያገኝ ዘንድ አትገፋፋት ።

ሒልየቱ አል አውሊያ(4959)
➲ዉዷ እህቴ ሆይ


➥የአሏህና የመለእክተኛዉ ድንበር የጣሰ ወንድ ለአንችም ድንበር መጣሱ አይቀርም እና ይቅርብሽ ራቂው ሁለቱም አለም እንዳያሳጣሺ!


➢ያ የተውሂድና በውዱ ነብይ አለይሂ ሰላም ሱና የተዋበው ጀግና መጥቶ እስኪወስድሺ ድረስ በሶብር ጠቢቂው!!

➥አንቺኮ በኢስላም ትልቅ ቦታ የተሰጠሺ እንስት ነሺ ማንም ሰው እንደ ፈለገ የሚያገኝሺና የሚረግጥሺ አ
ይደለሺምና።
➛ውዷ እህቴ ሆይ ንቂ ማን መምረጥ እንዳለብሺ ጠንቅቀሺ እወቂ!!


https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 7⃣4⃣ ↩️



↪️ የሙዚቃ አደገኝነት
↪️ የሙዚቃ መሳሪያ ክልክልነት
↪️ የዘመናችን ነሺዳና መንዙማዎች
↪️ ሙዚቃ ለሴት ልጅ ከባዱ ፈተና

🔹በሙዚቃ ለተፈተነ ሰው ምክር


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲አዎ እኔ ፋራ ነኝ


ፋራ ነሽ ይሉኛል ሒጃብ በመልበሴ
እኔ ግን ልክ ነኝ ከዲኔ ነዉ ውርሴ
ወንጀልን ማንገስ ዘመናዊነት ነው አሉ::
ህግ አፍርሶ መኖር አራዳነት ካሉ
አዎ እኔ ፋራ ነኝ ያሻችሁን በሉ

ወንድ ከሴት ጋራ መለየት አቅቶን
ዘመኑ ነው አልን ግራ እየተጋባን
ዘመን ምን አድርጋ ዘመን ተኮነነች


እራሳችን መግዛት መታዘዝ ሲያቅተን
እናሳብባለን ዘመን ነው እያልን
አሁንም እላለሁ እኔ ግን ፋራ ነኝ
በሱሪ ማፍርበት ሒጃብ የሚያኮራኝ
ዘመናዊ መሆን ከቶ የማያሻኝ

እውነቱን ልንገርህ አዎ እኔ ፋራ ነኝ
ሚካፕ የተባለው አመድ የማይነካኝ
የተፈጥሮ ውበቴ ፀጋየ የበቃኝ
በሒጃብ ምኮራ የሙስሊም ልጅ ነኝ!!!

ሒጃብ በመልበሴ ፋራ ካስባለኝ
ምንንም አልልም አዎ እኔ ፋራ ነኝ!!

منقول

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #26
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


↪️ ክፍል 2⃣6⃣↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ክፍል 10
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

🌐 النصيحة السابعة
🌐 ሰባተኛዉ ምክር

🔳 الحياة زوجية لا جماعية
▪️የትዳር ህይዎት በባልና በሚስት መካከል ትስስር እንጂ ማህበር አይደለም።

➡️ ክፍል 10 ↩️


🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

⤵️⤵️⤵️

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል
7⃣5⃣ ↩️


↪️ለሴት ልጅ የመህረም አስፈላጊነት
↪️ያለ መህረም ጉዞ መውጣት አደጋ
↪️ከሴቶች ጋር ሆኖ ለሀጅ መውጣት
↪️ጉዞ ሚባለው ምን ያህል ሲሆን ነው




🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ትዕግስት


↪️ክፍል አንድ↩️


#ትዕግስት ከእስልምና ሐይማኖት ደረጃዎች ትልቁና ከፍ ያለ ቦታየሚሰጠው ነው፡፡

➥ትዕግስትን ፣ አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ በቁርኣን ውስጥ በርካታ ቦታዎች ላይ አውስቶታል፡፡

ኢማም አህመድ ራሂመሁሏህ ተአላህ ትዕግስትን አስመልክቶ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
"ذكر الله الصبر في القرآن الكريم في أكثر من تسعين موضعا"

➥“አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ትዕግስትን ፣ በተከበረው ቁርኣን ፣ ከዘጠና በላይ በሚሆኑ ቦታዎች ላይ አውስቶታል፡፡”

መዳሪጅ አስ ሳሊኪን፡ 1/130


➥ይህ የኢማም አህመድ ንግግር ትዕግስት ፣ ከፍ ያለ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን ፤ ባሮች የታዘዙትን ለመስራት ፣ የተከለከሉትን ለመተው ፤ አላህ በወሰነባቸው መከራ እንዳይቆጩና እንዳያማርሩ በጣም የሚያስፈልጋቸው መሆኑን በግልጽ የሚጠቁም ነው፡፡

➥ትዕግስት ፣ ለባሮች በጣም አስፈላጊ ፣ በማንኛውም ሁኔታቸው የማይነጠል
ጓደኛቸው ሊሆን ይገባል፡፡ ያለትዕግስት የታዘዙትን መስራት አይችሉ ያለትዕግስት
ወንጀልን መራቅ አይችሉም ፤ያለትዕግስት አላህ የወሰነባቸውን ውሳኔ ሳይበሳጩ ወደው መቀበል አይችሉም፡፡ በማንኛውም ሁኔታ በትዕግስት መሸለምን ለሙስሊም ምን በጣም አስፈላጊ አደረገው!

➥በቁርኣን ውስጥ ስለትዕግስት ፣ በተለያየ መልኩ በርካታ ቦታዎች ላይ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ አውስቷል፡፡

➥ ትዕግስትን የሚያዙ ፣ እርሱን መቃረን ክልክል መሆኑን የሚገልጹ ፣ የትዕግስትን ባለቤቶች የሚያወድሱና የሚያሞካሹ ፣ ለትዕግስተኞች ያዘጋጀውን የተነባበረ ምንዳና ያማረ ፍጻሜ የሚያወሱ ለታጋሾች ወሰን የሌለው ብስራትን የሚያወሱ አንቀጾች መጠዋል፡፡

➥ትዕግስተኞችን አላህ እንደሚወዳቸው ፤ በእርዳታው ፣ በጥበቃውና በእገዛው
ከትዕግስተኞች ጋር እንደሆነ ግልጽ አድርጓል፡፡ ይህ ሁሉ ፣ ትዕግስት ደረጃው ላቅ ያለ ፣ ቦታው ከፍ ያለ እንደሆነና እርሱ በጣም አስፈላጊያችን መሆኑን ይጠቁማል፡፡

➥ትዕግስት በርካታ ጎኖች እና ገጽታዎች ያሉት በመሆኑ ስለርሱ ብናወራ ሰፊ
ከመሆኑ የተነሳ ቦታ አይበቃንም፡፡ ታዲያ ንግግራችን በተወሰነ ክፍል ብቻ እንዲገደብ ሆኗል፡፡ እርሱም “ሰዎች በሚያደርሷቸው ስቃዮችና መከራዎች ላይ መታገስ” የሚል ነው፡፡

➥የሰዎች ተፈጥሯዊ ባህሪ እና ስነምግባር የተለያየ በመሆኑ በዚህ ዓለም ሲኖር ከእንግልትና ከመከራ ሰላም ሊሆን አይችልም፡፡ ታዲያ ሙስሊም በሚገጥሙት መከራዎች እና ፈተናዎች ላይ በትዕግስት ሊዋብና ሊሸለም ይገባዋል፡፡

ኢንሻአላህ
ይቀጥላል ክፍል ሁለት


➢ኢንሻአላህ ትዕግስት የምትለዋን ኪታብ በተከታታይ በፅሁፍ የምናቀርብላችሁ ይሆናል አላህ ሁላችንንም በምናነበውና በምናውቀው ነገር ተጠቃሚዎች ያድርግልን!!

ሺር አድርጉት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ክፍል 11
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

🌐 النصيحة السابعة
🌐 ሰባተኛዉ ምክር

🔳 الحياة زوجية لا جماعية
▪️የትዳር ህይዎት በባልና በሚስት መካከል ትስስር እንጂ ማህበር አይደለም።

➡️ ክፍል 11 ↩️

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ከኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁማ ተይዞ እንድህ ብለዋል፥

የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم እንደህ አሉኝ
ዱኒያ ውስጥ ልክ እንደ እንግዳ ወይም እንደ መንገደኛ ሁን ።

ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁማ

ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ ።ካነጋህ ምሽትን አትጠባበቅ ።ከጤናህ ለብሽታህ ያዝ ።ከሂወትህ ደግሞ ለሞትህ ያዝ ይሉ ነበር።

~~~~~~~~
ዱኒያ የሙእሚን ሀገር ስላል ሆነች
ብዙ ሊጨነቅላት እንደማይገባ

| ይልቁንም እራሱን እንደ እንገዳ በማሰብ ይበልጥ ለእወነተኛ ሀገሩ ታጥቆ ሊነሳ እንደሚገባ


ሞት አማክሮ አይመጣምና ሙእሚንሁሌም በተጠንቀቅ መሆን እንዳለበት

ጤናና ህይወት የሰውልጅ ሊዘናጋቸው የማይገቡ ምቹ የመልካም ስራ ገበያወች እንደሆኑ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎 ሃያእ ከኢማን ነው 💎


➛ሴት ልጂ ሃያእ ካላት ከአላህ ዘንድ ተወዳጅ ናት!

➛ያ ኡኽታ ነፍስሽ በአላህ ፍራቻ እንድትዋብ ትፈልጊያለሽ!!

➛በማይመለከትሽ እና በማይጠቅምሽ ነገር ቢዚ ከመሆንና ሰዎችን አዛ ከማድረግ ተጠንቀቂ አደራሽን!!

➛ይህ ተግባር አፀያፊና ክብርሽን የሚያጎድፍ ባህሪ ነውና ራቂው!!

➛በየኮሜንቱ እየገባሽ ክብርሽን ዝቅ አታድርጊው ተሰተሪ!!

➛ጥንቁቅነት ልመጂ ገለል ብለሽ ሃያእሽን በመላበስ ላይ ፀኑ ሁኚ!

በድጋሚ የተለቀቀ

Umu faruq

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w