💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦»

‹‹ ለሰዎች ብሎ መስራት ሽርክ  ነው፡፡ ለሰዎች ብሎ ስራን መተው ይዩልኝ (ሪያእ) ነው፡፡ ኢኽላስ ማለት ደግሞ ከሁለቱ አላህ ሲያድንህ ነው፡፡››

« ሹዐቡል ኢማን ሊልበይሀቂ (5/274)

=
t.me/https_Asselefya1
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ [رحمه الله] እንዲህ ይላሉ: ‐

«አምስት ነገሮች የመናጢነት ምልክቶች ናቸው፦

የቀልብ ድርቀት፤
✓ የእንባ ድርቀት፤(አለማልቀስ)
✓ የይሉኝታ (ሐያእ) ማነስ፤
✓የዱንያ ፍቅር መጨመር፤
✓ምኞትን ማርዘም።»


« ከመናጢነት ይጠብቀን!

(الزهد لابن أبي دنيا 208)


=
t.me/https_Asselefya1/22223
~ከፍቅር ጋር ዘላለማዊ ፀብ ውስጥ ያለህ ይመሰል አንዳንዴ የማይወድህን ሰው ትወዳለህ፤ወይ ደግሞ አንተ ሳትወደው የሚወድህን ሰው ታገኛለህ። አላህ ብሎልህ አንተም እሱም የምትዋደዱ ሆናቹ ስተገናኙ ደግሞ ህይወት ትለያያቹሃለች።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ያኔ ወደናቸዉ የነበሩ ሰዎች እንደወደድናቸዉ እያወቁ ሲንጠባረሩብን ሲንቁን የነበሩ ከዛ መዉደድ የቻለ ልብ መጥላት ስለሚችል ስንጠላቸዉ ርቀን ስንሄድ አሁን የሚረብሹን ሰዎች ግን ያኔ የት ነበሩ ? እ ?

=
አሁን ላይ ያለንበት ሒወታችን የቀየሩት እኮ ድሮ የሰበሩን ሰዎች ናቸዉ ! እወቁ በደንብ ተቀይረናል እንኳንም ሰበራችሁን ! መቀየሩ ወደፊትም ተሻሽሎ ይቀጥላል..!!

#سلام
=
t.me/https_Asselefya1
የገጠር ወንዶች የሚወዷት ልጅ ካለች ማንም እንድነካት አይፈቅዱ ዱላቸዉ መዘዝ የሚያደርጉ ! የከተማ ነቄ ተብየዎች ደግሞ በሶሻል ሚድያ ሊቨ ይፎክራሉ አይ ልዩነት ¡
የወንድነት ወኔ ገጠር ሂድ ያሳይህ .....¡

#የገጠሩ

=
ስኬት ሦስት ነገሮች ላይ ይገኛል፦

ሐላልን መመገብ።
¶ ግዴታን በአግባቡ መውጣት
¶ ነቢዩን ﷺ መከተል።

[ሰህል ኢብኑ ዐብዲላህ] ተፍሲሩ አልቁርጡቢ (2/208

=

t.me/https_Asselefya1
ይሳካል!
~
የሰው ልጅ ለለውጥ እራሱን ካስነሳ እናም በቀና ልቡ መንገድ ከጀመረ ፈፅሞ የሚያቆመው አይኖርም ! መሰናክሉም ይሰበራል  ምንም አይነት ፈተና ቢመጣ ያንገዳግደዋል እንጂ አይጥለውም ! ሁሌም ወደፊት !

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉ልብህን አፀዳ ...!
طهر قلبك
-ابن عثيمين 🍂
=
معنى قوله ﷺ: "وَالْإِثْمُ مَا حَاكَ فِي نَفْسِكَ وَكَرِهْتَ أَنْ يَطَّلِعَ عَلَيْهِ النَّاسُ"
አሁን ጦርነት ላይ አሰሪዎቻችሁ ጥለዋችሁ የተሳፈሩ ሀበሾች በዘር እርስ በርስ ከምትባሉ የሀበሻ ምግብ እየሰራችሁ አብራችሁ ብሉ ይጣፍጣል እሺ¡ የምሬ ነዉ ግን ኢትዮጲያዊ እስከሆን ድረስ ስደተኛ እስከሆን ድረስ እርስ በርስ መደጋገፍ እንጅ አንች አማራ አንች ኦረሞ እየተባባላችሁ አትቦጫጨቁ ሆ!!

october 16/2024

=
【ሴትነት ገብቶሻል⁉️
🎙በኑረዲን አል-አረብ
«ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳታደምጡ»


ከአሏህ በመቀጠል ድምጿ ባይሰማ፡
አይገኝም ነበር ያ ጀግና ዑሳማ፡
በሴቶች ድክመት ነው የበዛው አሳማ፡
ወንድ ልጅ በእናቱ ምንም ባይጠራም፡
ዑሙ አይመን ባትኖር ዑሳማ አልተሰራም፡


ከምንም አስተያየት በፊት አድምጡት አደራ‼️



ውስጣችሁ ይታመም እጅጉን ይክፋችሁ፡
ጀግና ውለዱልን እናት ከሆናችሁ⁉️
ያኔ ነው ስለ እናት የምንፅፍላችሁ⁉️


ሙስሊም ለሆነች ሴት ሁሉ አድርሱልኝ እሽ!?


🎙በኑረዲን አል-አረብ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ያ ጀመአ ምን ይታያችኋል 👓
የችግር ቀን ከጎን የቆሙ ሰዎች ትክክለኛ ወዳጅ እነሱ ናቸዉ አጥብቃችሁ ያዙ ! "የችግር እለት ምንም ባያደርጉ" አይዞን" አብሽሩ" የሚሉ የመሳሰሉ ቃሎች ራሱ ለዛ ችግር ላለበት ሰዉ ትልቅ ተፀኖ ይፈጥራሉ።

=
«እድልህን ተጠቀምበት !»

መሞከር ያለብህን የምትፈልገውን ሁሉ ሞክር መሳሳትም ካለብህ ተሳሳት ማደግ የምትችለው ለመሞከር ፈቃደኛ ስትሆን ነው እንዳንድ ህመሞች ሲገጥሙህ ደግሞ ይበልጥ  ያጠነክሩኋል ! ጠንካራ ለመሆን ከፈለግህ መሞከርን እና መውደቅን መለማመድ አለብህ!

=
t.me/https_Asselefya1/22242
👉የጨዋ ሴት አንድ ምልክት‼️

ومن تمام عفاف المرأة،
ألَّا تغضب من شدَّة حِرص زوجها على حشمتها وحجابها.. 

ከሴት ልጅ የሙሉነቷ ምልክት አንዱ ባሏ ለጥብቅነቷ ሲል በሒጃቧ ላይ እንድትፀና ባለው ጉጉት በሚያደርገው ክትትል ላትቆጣ ነው።

فسبب
فالرجال أعلم بنظر الرجال..

ምክንያቱም
ወንዶች በወንዶች ዓይን የበለጠ እውቀት አላቸውና ነው።

https://t.me/nuredinal_arebi
በነገራችን ላይ ከፍቅር በላይ የሰውን
ልጅ የሚሰብር ነገር አለ!! «ናፍቆት»

ቻናል:- t.me/hafugraphics