This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مَن دَلَّ علَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فاعله
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر « حفظه الله»
=
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر « حفظه الله»
=
«ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦»
‹‹
« ሹዐቡል ኢማን ሊልበይሀቂ (5/274)
=
t.me/https_Asselefya1
‹‹
ለሰዎች ብሎ መስራት ሽርክ ነው፡፡ ለሰዎች ብሎ ስራን መተው ይዩልኝ (ሪያእ) ነው፡፡ ኢኽላስ ማለት ደግሞ ከሁለቱ አላህ ሲያድንህ ነው፡፡››« ሹዐቡል ኢማን ሊልበይሀቂ (5/274)
=
t.me/https_Asselefya1
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ [رحمه الله] እንዲህ ይላሉ: ‐
«አምስት ነገሮች የመናጢነት ምልክቶች ናቸው፦
✓
« ከመናጢነት ይጠብቀን!
=
t.me/https_Asselefya1/22223
«አምስት ነገሮች የመናጢነት ምልክቶች ናቸው፦
✓
የቀልብ ድርቀት፤
✓ የእንባ ድርቀት፤(አለማልቀስ)
✓ የይሉኝታ (ሐያእ) ማነስ፤
✓የዱንያ ፍቅር መጨመር፤
✓ምኞትን ማርዘም።»« ከመናጢነት ይጠብቀን!
(الزهد لابن أبي دنيا 208)
=
t.me/https_Asselefya1/22223
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ከፍቅር ጋር ዘላለማዊ ፀብ ውስጥ ያለህ ይመሰል አንዳንዴ የማይወድህን ሰው ትወዳለህ፤ወይ ደግሞ አንተ ሳትወደው የሚወድህን ሰው ታገኛለህ። አላህ ብሎልህ አንተም እሱም የምትዋደዱ ሆናቹ ስተገናኙ ደግሞ ህይወት ትለያያቹሃለች።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ያኔ ወደናቸዉ የነበሩ ሰዎች እንደወደድናቸዉ እያወቁ ሲንጠባረሩብን ሲንቁን የነበሩ ከዛ መዉደድ የቻለ ልብ መጥላት ስለሚችል ስንጠላቸዉ ርቀን ስንሄድ አሁን የሚረብሹን ሰዎች ግን ያኔ የት ነበሩ ? እ ?=
አሁን ላይ ያለንበት ሒወታችን የቀየሩት እኮ ድሮ የሰበሩን ሰዎች ናቸዉ ! እወቁ በደንብ ተቀይረናል እንኳንም ሰበራችሁን ! መቀየሩ ወደፊትም ተሻሽሎ ይቀጥላል..!!#سلام
=
t.me/https_Asselefya1
የገጠር ወንዶች የሚወዷት ልጅ ካለች ማንም እንድነካት አይፈቅዱ ዱላቸዉ መዘዝ የሚያደርጉ ! የከተማ ነቄ ተብየዎች ደግሞ በሶሻል ሚድያ ሊቨ ይፎክራሉ አይ ልዩነት ¡
የወንድነት ወኔ ገጠር ሂድ ያሳይህ .....¡
#የገጠሩ
=
የወንድነት ወኔ ገጠር ሂድ ያሳይህ .....¡
#የገጠሩ
=
ስኬት ሦስት ነገሮች ላይ ይገኛል፦
¶
[ሰህል ኢብኑ ዐብዲላህ] ተፍሲሩ አልቁርጡቢ (2/208
=
t.me/https_Asselefya1
¶
ሐላልን መመገብ።
¶ ግዴታን በአግባቡ መውጣት
¶ ነቢዩን ﷺ መከተል።[ሰህል ኢብኑ ዐብዲላህ] ተፍሲሩ አልቁርጡቢ (2/208
=
t.me/https_Asselefya1
ይሳካል!
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
የሰው ልጅ ለለውጥ እራሱን ካስነሳ እናም በቀና ልቡ መንገድ ከጀመረ ፈፅሞ የሚያቆመው አይኖርም ! መሰናክሉም ይሰበራል ምንም አይነት ፈተና ቢመጣ ያንገዳግደዋል እንጂ አይጥለውም ! ሁሌም ወደፊት !=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉ልብህን አፀዳ ...!
طهر قلبك
-ابن عثيمين 🍂
=
طهر قلبك
-ابن عثيمين 🍂
=
አሁን ጦርነት ላይ አሰሪዎቻችሁ ጥለዋችሁ የተሳፈሩ ሀበሾች በዘር እርስ በርስ ከምትባሉ የሀበሻ ምግብ እየሰራችሁ አብራችሁ ብሉ ይጣፍጣል እሺ¡ የምሬ ነዉ ግን ኢትዮጲያዊ እስከሆን ድረስ ስደተኛ እስከሆን ድረስ እርስ በርስ መደጋገፍ እንጅ አንች አማራ አንች ኦረሞ እየተባባላችሁ አትቦጫጨቁ ሆ!!
october 16/2024
=
october 16/2024
=
【ሴትነት ገብቶሻል⁉️】
🎙በኑረዲን አል-አረብ
«ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳታደምጡ»
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከአሏህ በመቀጠል ድምጿ ባይሰማ፡
አይገኝም ነበር ያ ጀግና ዑሳማ፡
በሴቶች ድክመት ነው የበዛው አሳማ፡
ወንድ ልጅ በእናቱ ምንም ባይጠራም፡
ዑሙ አይመን ባትኖር ዑሳማ አልተሰራም፡
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ውስጣችሁ ይታመም እጅጉን ይክፋችሁ፡
ጀግና ውለዱልን እናት ከሆናችሁ⁉️
ያኔ ነው ስለ እናት የምንፅፍላችሁ⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎙በኑረዲን አል-አረብ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከአሏህ በመቀጠል ድምጿ ባይሰማ፡
አይገኝም ነበር ያ ጀግና ዑሳማ፡
በሴቶች ድክመት ነው የበዛው አሳማ፡
ወንድ ልጅ በእናቱ ምንም ባይጠራም፡
ዑሙ አይመን ባትኖር ዑሳማ አልተሰራም፡
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከምንም አስተያየት በፊት አድምጡት አደራ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ውስጣችሁ ይታመም እጅጉን ይክፋችሁ፡
ጀግና ውለዱልን እናት ከሆናችሁ⁉️
ያኔ ነው ስለ እናት የምንፅፍላችሁ⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሙስሊም ለሆነች ሴት ሁሉ አድርሱልኝ እሽ!?
🎙በኑረዲን አል-አረብ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
የችግር ቀን ከጎን የቆሙ ሰዎች ትክክለኛ ወዳጅ እነሱ ናቸዉ አጥብቃችሁ ያዙ ! "የችግር እለት ምንም ባያደርጉ" አይዞን" አብሽሩ" የሚሉ የመሳሰሉ ቃሎች ራሱ ለዛ ችግር ላለበት ሰዉ ትልቅ ተፀኖ ይፈጥራሉ።
=
=
«እድልህን ተጠቀምበት !»
=
t.me/https_Asselefya1/22242
መሞከር ያለብህን የምትፈልገውን ሁሉ ሞክር መሳሳትም ካለብህ ተሳሳት ማደግ የምትችለው ለመሞከር ፈቃደኛ ስትሆን ነው እንዳንድ ህመሞች ሲገጥሙህ ደግሞ ይበልጥ ያጠነክሩኋል ! ጠንካራ ለመሆን ከፈለግህ መሞከርን እና መውደቅን መለማመድ አለብህ!=
t.me/https_Asselefya1/22242
👉የጨዋ ሴት አንድ ምልክት‼️
ومن تمام عفاف المرأة،
ألَّا تغضب من شدَّة حِرص زوجها على حشمتها وحجابها..
ከሴት ልጅ የሙሉነቷ ምልክት አንዱ ባሏ ለጥብቅነቷ ሲል በሒጃቧ ላይ እንድትፀና ባለው ጉጉት በሚያደርገው ክትትል ላትቆጣ ነው።
فسبب
فالرجال أعلم بنظر الرجال..
ምክንያቱም
ወንዶች በወንዶች ዓይን የበለጠ እውቀት አላቸውና ነው።
https://t.me/nuredinal_arebi
ومن تمام عفاف المرأة،
ألَّا تغضب من شدَّة حِرص زوجها على حشمتها وحجابها..
ከሴት ልጅ የሙሉነቷ ምልክት አንዱ ባሏ ለጥብቅነቷ ሲል በሒጃቧ ላይ እንድትፀና ባለው ጉጉት በሚያደርገው ክትትል ላትቆጣ ነው።
فسبب
فالرجال أعلم بنظر الرجال..
ምክንያቱም
ወንዶች በወንዶች ዓይን የበለጠ እውቀት አላቸውና ነው።
https://t.me/nuredinal_arebi