💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 020-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
021-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠١٩
✸| ክፍል- 21
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه
✸| ክፍል- 21
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
➩የሰው ልጅ ምኞት
➾ሚስት እንዳገባ ተመኘሁ ፡ አገባሁም
ግን ትዳር ያለ ልጆች አያምርምና ልጅ እንዲሰጠኝ ተመኘሁ፡ ልጆችም አገኘሁ። ትንሽ ሳልቆይ የቤቱ ግድግዳ እይታው ሰለቸኝ ሌላ ሰፊ ቤትም እንዲኖረኝ ተመኘሁ ከብዙ ልፋትና ትጋት በኋላም ቤቱን አገኘሁ፡ ልጆቼ ግን አደጉ! እንዲያገቡም ተመኘሁ፡ እነሱም አገቡ፡ ስራዬ ግን እያደከመኝ መጣ አስጠላኝ! ጡረታ መውጣት አማረኝ ትንሽ ቆይቼም ወጣሁ ህይወትም መልሳ አስጠላችኝ ልክ ገና አሁን ስራ ምፈልግ መሰለኝ! ልዩነቱ ግን ያኔ ወደ ህይወት እየመጣሁ ነበር ። አሁን ግን ልሰናበታት ነው።አሁንም ግን ምኞቴን አልጨረስኩም!
👉ቁርኣን መሀፈዝ ተመኘሁ፡ ትውስታዬ ግን ከዳኝ
👉ለአላህ ፊትም መጾም ተመኘሁ፡ ጤናዬ ግን አልቻለም
👉ለሊቱን ቆሜ መስገድ ተመኘሁ፡እግሮቼ ግን እኔንም ማቆም አልቻሉም
እኔም ረሱል ( ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ) ያለውን አስታወስኩ፥
➾አምስት ነገር ከ 5 ነገር አስቀድም(ተጠቀምበት)
❶ጡንቻክን ከ ድካም!
❷ጤናክን ከ ህመም!
❸ንብረትክን ከ ማጣት!
❹ሰፊ ጊዜክ ከ መጥበብ!
❺ኑሮክን ከ ሞትክ!
👉ስለዚህ ለምን አላህን አትፈራም?
➲ለምንስ ወደ አላህ አትመለስም? መካሪ አልመከረህም? አስታዋሽ አላስታወሰህም? ሰው ሲሞት በአይንህ አልተመለከትክም? ቀብር አልጎበኘህም? ወዳጅ ዘመዶችህን አልቀበርክም? ዛሬ ሒጃብ በሥርኣት አልለብስ ያለው ገላ ነገ ከፈንን በግድ ይለብሳል፡፡ ዛሬ መሬት ላይ ሥርኣት ያልያዘን ወጣት ነገ መሬት ሥር መቃብር ሥርኣት ያስይዘዋል፡፡
➲እንደ ዩሱፍ መሸሽ የሚችል ወጣት ጠፋ!
➲እንደ መርየም ለንጽህናዋ የምትጨነቅ ሴት ታጣች፡፡
➲አንድ ቀን እስከመጨረሻው ትሄድና አትመለስም ይሆናል።
➲አንድ ቀን አይኖችህ እስከዘላለሙ ጨፍነው ይቀሩ ይሆናል። በዚያን ጊዜ ከቀናቶች በኋላ ሁሉም ሰው ይረሳህ ይሆናል።
➲ለጀነት አልጓጓህም ሑረል አይን አልናፈቀችህም?
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

👉እህት ወንድሞቼ ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ!ጊዜ ሳይቀድመን እንቅደመው።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾ትዕግስት ብዙ ችግሮችን ይገፋሉ!
ችግሮች ውስጥ ደግሞ ብዙ ትምህርቶች ይወሰዳሉ። ብዙ ቀናቶች አሉ የማያልፉ የሚወስሉ ወላሂ ግን ይታለፋሉ። አልሃምዱሊላህ

➾የአሏህ ባሮች ሆይ አግቡ
👉አንተ ባገባህ ጊዜ አሏህ የርዚቁን በር ይከፍትልሀል።ሪዝቁም ለባለቤትህ ይሆናል። ትዳር በፍፁም የድህነት ሰበብ አይሆንም።
👉ወጣቶች አግቡ
ሸይኽ ዑሰይሚን

💍 ውዷ እህቴ ሆይ💍
☞ ሳታገቢ ከዘገየሽ፣የሙእሚኖች እናት ኸዲጃን ረዲየላሁ አንሃ አስታውሽ!! በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አገኘች።
☞ጭራሽ ካላገባሽምመርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ!!!አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያም በአኺራ
☞ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ አስያን የፊርአውንን ሚስት አስታውሽ!!አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት።
👉 ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ

☞እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ ሲሳይሽ ተፅፎ ያለቀ ነውና እስኪመጣ አትቻኮይ!!! በሰብር ከታገሽው ውጤቱ ያማረ ሆኖ ይመጣል። ኢንሻአላህ
هزاع البلوشي - ذلك عيسى بن مريم
قناة تلاوات خاشعة ¦¦ tvquran@
👉የምሺት ቲላዋ
➾ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!
➩ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል!!
👉የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን አጥብቀን እንያዝ
🎙القارئ هزاع البلوشي
መልካም ለይል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!
➩ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል!!
👉የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን አጥብቀን እንያዝ
🎙القارئ هزاع البلوشي
መልካም ለይል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➲ ሁሉም ያልፋል !
"ከእኛ በላይ ለእኛ የሚያስብልን አላህ ነው ያለን " ስለዚህ ምንም ነገር ሊያስፈራን እና ወደኋላ ሊወስደን አይገባም ! ሁልጊዜም አላህን ይዞ ወደፊት መጓዝ ነው!
=
t.me/https_Asselefya1
ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ ግን ለዘላለም አይዘልቁም የመጡት ሊያልፉ ነው !"ከእኛ በላይ ለእኛ የሚያስብልን አላህ ነው ያለን " ስለዚህ ምንም ነገር ሊያስፈራን እና ወደኋላ ሊወስደን አይገባም ! ሁልጊዜም አላህን ይዞ ወደፊት መጓዝ ነው!
=
t.me/https_Asselefya1
➾ፈጅርን ስገድ ለጭንቅ ቀን ብርሃን ይሆንሃልና!
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«
«ሲልሲለቱ አሶሂሃ (287، 3380)»
ሳሊሕ ሚስት ማለት፦
=
t.me/https_Asselefya1
«
የጀነት ሚስቶቻችሁን አልንገራችሁምን? ! (እርሷ) ማንኛዋም ባሏን አፍቃሪ እና ወላድ እንስት ስትሆን ከተናደደች ወይም ከተበደለች [ወይም ባሏ ቢቆጣ]፡- “ይህ በእጅህ ያለው እጄ ነው፡ በኔ እስክትደሰት ድረስ እንቅልፍ በአይኔ አይዞርም።” የምትል ናት።»«ሲልሲለቱ አሶሂሃ (287، 3380)»
ሳሊሕ ሚስት ማለት፦
ድምጿን ከባልዋ ድምፅ በላይ አታሰማም፣ እንደ ዱር አራዊቶች በሆነው ባልሆነው በረባ ባልረባ አትፋለምም። ነገር ግን እርሱን ለማስደሰት ትቸኵላለች።=
t.me/https_Asselefya1
የሰዒድ ኢብኑ ሙሰይዪብ ባለቤት እንዲህ ትላለች!
“አላህ ያስተካክልሽ፣ ይቅር ይበልሽና፤ እኛ (በታቢዕይ ዘመን የምንኖር) ሚስቶች፤ ሴት አሽከሮች ገዢዎቻቸውን እንደሚያናግሩት ቢሆን እንጂ ባሎቻችን አናናግርም ነበር።”
||
t.me/https_Asselefya1
“አላህ ያስተካክልሽ፣ ይቅር ይበልሽና፤ እኛ (በታቢዕይ ዘመን የምንኖር) ሚስቶች፤ ሴት አሽከሮች ገዢዎቻቸውን እንደሚያናግሩት ቢሆን እንጂ ባሎቻችን አናናግርም ነበር።”
«حلية الأولياء (7024)»
||
t.me/https_Asselefya1
ከኋላችን የሚነገረው እውነት ቢሆን ኖሮ...
=
ፊት ለፊት መጥተው ይንገሩን ነበር... እኛ ያልደከመንበት መልካም ስራ እንኳንም መጣልን!!
=
«ማንንም አትጥራ‼️»
🎙በኑረዲን አል-አረብ
አድርሱልኝ ብሏችኋል ሳህ⁉️
------------------------
«ሪያል አትሰርቅም»
-----------------------
አረቢያን በረሀ ግመል ብጠብቅም፡
በግ ጋር እየበሸቅክ ፈገግታህ ባይደምቅም፡
ብዙ ትማራለህ አለው እልፍ ጥቅም፡
ቢያንስ ከእህቶችህ ሪያል አትሰርቅም፡
🎙በኑረዲን አል-አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
------------------------
«ሪያል አትሰርቅም»
-----------------------
አረቢያን በረሀ ግመል ብጠብቅም፡
በግ ጋር እየበሸቅክ ፈገግታህ ባይደምቅም፡
ብዙ ትማራለህ አለው እልፍ ጥቅም፡
ቢያንስ ከእህቶችህ ሪያል አትሰርቅም፡
🎙በኑረዲን አል-አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
➾ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ ተዓላ እንዲህ ይላሉ፦
➧"እንቅፋቶችና ፈተናዎች ልክ እንደ ሙቀትና ብርድ ናቸው።አንድ ባሪያ እንደማይቀሩ ካወቀ ስላጋጠመው አይቆጣም፣ አይጨነቅም፣ አይተክዝምም።
[መዳሪጁ አስሳሊን: 3/361]

«ሰላም እደሩልኝ»
«ءَامَنَ ٱلرَّسُولُ بِمَاۤ أُنزِلَ إِلَیۡهِ مِن رَّبِّهِۦ وَٱلۡمُؤۡمِنُونَۚ كُلٌّ ءَامَنَ بِٱللَّهِ وَمَلَـٰۤىِٕكَتِهِۦ وَكُتُبِهِۦ وَرُسُلِهِۦ لَا نُفَرِّقُ بَیۡنَ أَحَدࣲ مِّن رُّسُلِهِۦۚ وَقَالُوا۟ سَمِعۡنَا وَأَطَعۡنَاۖ غُفۡرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَیۡكَ ٱلۡمَصِیرُ »
« لَا یُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفۡسًا إِلَّا وُسۡعَهَاۚ لَهَا مَا كَسَبَتۡ وَعَلَیۡهَا مَا ٱكۡتَسَبَتۡۗ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذۡنَاۤ إِن نَّسِینَاۤ أَوۡ أَخۡطَأۡنَاۚ رَبَّنَا وَلَا تَحۡمِلۡ عَلَیۡنَاۤ إِصۡرࣰا كَمَا حَمَلۡتَهُۥ عَلَى ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِنَاۚ رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلۡنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِۦۖ وَٱعۡفُ عَنَّا وَٱغۡفِرۡ لَنَا وَٱرۡحَمۡنَاۤۚ أَنتَ مَوۡلَىٰنَا فَٱنصُرۡنَا عَلَى ٱلۡقَوۡمِ ٱلۡكَـٰفِرِینَ »
=
ያ የሚያሳስበንና የሚያስፈራን የወደፊት ጊዜ ደርሰን ላንኖራቸው እንችላለን እኮ።
ወዳጆቼ ስለ ነገ በመጨነቅ ያለ እንቅልፍ አትደሩ። የፈጠራችሁ አሏህ ከፊታችሁ አለ።»«ሰላም እደሩልኝ»
«ءَامَنَ ٱلرَّسُولُ بِمَاۤ أُنزِلَ إِلَیۡهِ مِن رَّبِّهِۦ وَٱلۡمُؤۡمِنُونَۚ كُلٌّ ءَامَنَ بِٱللَّهِ وَمَلَـٰۤىِٕكَتِهِۦ وَكُتُبِهِۦ وَرُسُلِهِۦ لَا نُفَرِّقُ بَیۡنَ أَحَدࣲ مِّن رُّسُلِهِۦۚ وَقَالُوا۟ سَمِعۡنَا وَأَطَعۡنَاۖ غُفۡرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَیۡكَ ٱلۡمَصِیرُ »
« لَا یُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفۡسًا إِلَّا وُسۡعَهَاۚ لَهَا مَا كَسَبَتۡ وَعَلَیۡهَا مَا ٱكۡتَسَبَتۡۗ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذۡنَاۤ إِن نَّسِینَاۤ أَوۡ أَخۡطَأۡنَاۚ رَبَّنَا وَلَا تَحۡمِلۡ عَلَیۡنَاۤ إِصۡرࣰا كَمَا حَمَلۡتَهُۥ عَلَى ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِنَاۚ رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلۡنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِۦۖ وَٱعۡفُ عَنَّا وَٱغۡفِرۡ لَنَا وَٱرۡحَمۡنَاۤۚ أَنتَ مَوۡلَىٰنَا فَٱنصُرۡنَا عَلَى ٱلۡقَوۡمِ ٱلۡكَـٰفِرِینَ »
=
🌹اذكار الصباح
اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.
አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡
اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]
አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክትን ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡

«ቁጣን ዋጥ የማድረግ ሽልማቱ!»
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡
“አትቆጣ ላንተ ጀነት አለህ፡፡”
[ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 7374]
=
t.me/https_Asselefya1/22218
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡
“አትቆጣ ላንተ ጀነት አለህ፡፡”
[ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 7374]
=
t.me/https_Asselefya1/22218