قال الشيخ السِّعدي رحمه الله تعالى
ومِن أجمعِ الأدعية، وأحسنِها توسُّلًا، دُعاءُ موسى عليه السَّلام، حين تضرَّع إلى ربِّه فقال:
﴿ أَنتَ وَلِیُّنَا فَٱغۡفِرۡ لَنَا وَٱرۡحَمۡنَاۖ وَأَنتَ خَیۡرُ ٱلۡغَـٰفِرِینَ (١٥٥) وَٱكۡتُبۡ لَنَا فِی هَـٰذِهِ ٱلدُّنۡیَا حَسَنَةࣰ وَفِی ٱلۡـَٔاخِرَةِ إِنَّا هُدۡنَاۤ إِلَیۡكَۚ ﴾.
● [ المواهب الرَّبَّانيَّة ٦٦ ]
=
በሰው ዘንድ ስለሚሰጥህ ዝና እና ክብር ብዙም አትገረም ፤ በአላህ ዘንድ እውቅና ማግኘትህ ግን ያሳስብህ ! ልብህን የማይሞላ ነገር ከማድረግ ተቆጠብ !
" እውነተኛ መልካም ምግባር የማንንም ማረጋገጫ ወይም ሽልማት አይሻም ስለዚህ ጥሩ ለማድረግ መስፈርት አታውጣ "
=
t.me/https_Asselefya1/22133
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሁሌም ለመንቃት ዝግጁ ሁን ፤
ሰው ሆኖ ፍፁም የሆነ የለም ትላንት ልክ ነኝ አውቄዋለው ብለን ያሰብነው ነገር ሁሉ ዛሬ ተጨማሪ ነገር ስናውቅበት ለካ ገና ነበርኩ ያስብለናል !" እውቀት ጥግ የለውም ሁሌም ለመማር ራስህን ክፍት ስታደርገው ሁሌም የማደግ እድልን ለራስህ እየሸለምከው ነው!"
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
لا تتدخل في شؤون الناس إذا كان ذلك لا يهمك || العلامة محمد بن صالح…
روائع وصوتيات كبار العلماء
لا تتدخل في شؤون الناس إذا كان ذلك لا يهمك !!
«
🎙الشيخ :ابن عثيمين «رحمه الله »
=
t.me/https_Asselefya1
«
በሰዎች ጉዳይ ላይ አትግባ ለአንተ የማይመለከትህ ከሆነ!» ከየት መጣህ፣ እከሌ ምን አለህ ፣ አንተ ምን አልከዉ፣ ...ሌሎችም ተመሳሳይ ነገሮች አትጠመድ ! 🎙الشيخ :ابن عثيمين «رحمه الله »
=
t.me/https_Asselefya1
በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 51ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ
________
(መስከረም 28 ቀን 2017ዓ.ም.አዲስ አበባ):-በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 51ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ሴቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ክቡር አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ከዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ሥራዎች ቀዳሚ ትኩረቱን በሊባኖስ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን በማድረግ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
ከሊባኖስ ዛሬ የተመለሱት ዜጎቻችንም አንዱ የተግባር የእንቅስቃሴው መገለጫ ነው ብለዋል።
በቀጣይም ሌሎች ለችግር ተጋላጭ የሆኑ ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው ለመመለስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል።
#MFA 🇪🇹
=
________
(መስከረም 28 ቀን 2017ዓ.ም.አዲስ አበባ):-በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 51ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ሴቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ክቡር አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ከዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ሥራዎች ቀዳሚ ትኩረቱን በሊባኖስ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን በማድረግ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
ከሊባኖስ ዛሬ የተመለሱት ዜጎቻችንም አንዱ የተግባር የእንቅስቃሴው መገለጫ ነው ብለዋል።
በቀጣይም ሌሎች ለችግር ተጋላጭ የሆኑ ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው ለመመለስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል።
#MFA 🇪🇹
=
ማንነትሽ ሳያጣራ ዝም ብሎ ሲያይሽ ብቻ ቶሎ ወደድኩሺ የሚል ቶሎ እንደሚጠላሽ እወቂ ! ቀስ ብሎ ማንነትሽ አጣርቶ የወደደሽ ግን ሁሌ ይወድሻል እሺ። =
የምታደርጋቸውን እያንዳንዶቹን ነገሮች ስታከናውን በማስተዋል ይሁን
ለምንድን እንደምታደርጋቸው እወቅ ፣ ከአፍህም ለሚወጡት ቃላት ተጠንቀቅላቸው !ምክንያቱም አንዴ ከአንተ ያመለጠን ነገር መልሰህ ልትጠግነው አትችልም ይሄን በማድረጌ ማን ምን ይጎዳል ብለህ ስታስተውል ግን ላንተም ከፀፀት የፀዳህ ለሌሎችም እረፍት የምትሰጥ ሰው ትሆናለህ !=
t.me/https_Asselefya1/22142
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
••🕯️ 📖
🌿 وَما خَلَقنَا السَّماواتِ وَالأَرضَ وَما بَينَهُما إِلّا بِالحَقِّ وَإِنَّ السّاعَةَ لَآتِيَةٌ فَاصفَحِ الصَّفحَ الجَميلَ🌿
=
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
اللهم إني أسألك أن تحفظ لنا النعم وتدفع عنا النقم ، وأن ترزقنا حلو الحياة وخير العطاء وسعة الرزق وراحة البال ولباس العافية وحسن الخاتمة والفردوس الأعلى من الجنة لنا ولوالدينا وأهلنا ومن نحب والمسلمين اجمعين
=
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
العلامة محمد صالح العثيمين رحمه الله تعالى
ትላንትን ለማለፍህ መሰላል የሆኑልህን ሰዎችም ዛሬ ማማው ላይ ወጥቻለው ካለሁበት የምፈልገው ርቀት ደርሻለው ብለህ እንዳትገፋቸው ! ነገ ማማው ላይ ያለው ምግብ ያልቅ ይሆናል የያዝከውን ስንቅ ትጨርሰው ይሆናል መልሰህ ለማምጣት ያ መሰላል ያስፈልግኋል
ስለዚህ ተረማምጄ ያለፍኩበት ሁሉ ይውደቅ ስትል መጨረሻህ አያምርም ውለታ አትርሳ!||
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
~ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ ያልተጫጩ ሰዎች እንደጮኛ አይቆጠሩም። ለጮኛ የሚሰጡ ድንጋጌዎችም አያካትታቸውም።
ስለዚህ ቃል የገባችልኝን ልጅ እንዴት ለትዳር ትጠይቃለህ ብሎ ሁከት መፍጠር ሞኝነትም ረባሽነትም ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ስለዚህ ቃል የገባችልኝን ልጅ እንዴት ለትዳር ትጠይቃለህ ብሎ ሁከት መፍጠር ሞኝነትም ረባሽነትም ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📌من أعظم نعم الله أن تصبح وتمسي وأنت معافى فهي نعمة لا يدركها إلا من يفتقدها.
"
አላህ ሆይ የሰጠህን ፀጋ ሳይጎልብን እና የሰው እጅ ውስጥ ሳታስገባን ውሰደን
አሚን‼
=
telegram.me/abutoiba
"
ከተላላቅ የአላህ በረከቶች መካከል በጥዋት እና በማታ ጤነኛ መሆንህ ነው ይህን ፀጋ የሚገነዘቡት ያጡት ብቻ ናቸው።"አላህ ሆይ የሰጠህን ፀጋ ሳይጎልብን እና የሰው እጅ ውስጥ ሳታስገባን ውሰደን
አሚን‼
=
telegram.me/abutoiba
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ » ──────⊱◈◈◈⊰────── ↷❶⇊ t.me/https_Asselefya1/21340 t.me/https_Asselefya1/21340 ↷ ❷⇊ t.me/https_Asselefya1/21825 t.me/https_Asselefya1/21825 ↷ ❸⇊ t.me/https_Asselefya1/21929 t…
⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን ፦ ⓵
t.me/https_Asselefya1/21234
⭞ቁርአን የህይወት ብርሀን፦ ⓶
t.me/https_Asselefya1/21253
⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን፦ ⓷
t.me/https_Asselefya1/21286
⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን፦ ⓸
t.me/https_Asselefya1/21311
⭞የቁርኣን ሀይል ↓↓
t.me/https_Asselefya1/22106
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
t.me/https_Asselefya1/21234
⭞ቁርአን የህይወት ብርሀን፦ ⓶
t.me/https_Asselefya1/21253
⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን፦ ⓷
t.me/https_Asselefya1/21286
⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን፦ ⓸
t.me/https_Asselefya1/21311
⭞የቁርኣን ሀይል ↓↓
t.me/https_Asselefya1/22106
──────⊹⊱✫⊰⊹──────