💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❞ الواسطة بين الحق والخلق ❝ ✍️ አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❹】 🌹 ዑመር ኢብኑል ኸጧብ የነብዩን ዛት ትተዉ በዓባስ ዱዓእ ተወሱል ከማድረጋቸዉ ዉጭ ሌላ በአንብቢያዎችና በደጋጎች ዛት ተወሱል ማድረግ እንደማይቻል መረጃ ባይኖር ኑሮ በነዚህ ሰዎች ላይ ምላሽ ይበቃ ነበር። 📚 ኢማሙ አቡ ሐኒፋ የተናገሩት ንግግር ምንኛ ያማረ ነዉ፦ አላህን…
❞الواسطة بين الحق والخلق ❝
❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜
【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❺】
«ዑመር ኢብኑ ዐብዲል ዐዚዝ እንድህ ይላሉ» ፦
መልክተኛዉ ﷺእንዲህ ይላሉ፦ "
መልእክተኛዉﷺጉረባእ ማለት ምን ማለት ነዉ ? ከተባሉ በኋላ እንዲህ አሉ፦
«ይህች ቡዲን በማስተካከሉ ዘርፍ ላይ ሙስሊሞች ነቅተዉ ወደ ትክክለኛ እስልምና እስኪመለሱ ድረስ የተሀዲሶን መብራት በ ማብራት ጠንክራ መስራት አለባት። ተፃራሪ ለሆኑ አጥፊዎች አላህ ለአምሳያዎቻቸዉ ያለዉን እንላለን፦
«አሁን "አል ወሳኢጥ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ" በተሰኘችዉ ምርጥ መልእክታቸዉ አል ወሳኢጥን እንድያብራሯት መድረኩን ለሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንተዉላቸዉ።
«ይች በወርቅ ብዕር ልትፃፍ ይገባል።
«መልካም ነገሮችን ሁሉ አስተማሪ በሆኑት ነብያችን ሙሐመድ ላይ የአላህ ሶላት ይዉረድ በቤተሰቦቻቸዉ እና በባልደረቦቻቸዉ ላይ ይስፈን።
✍️ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል......!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜
【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❺】
«ዑመር ኢብኑ ዐብዲል ዐዚዝ እንድህ ይላሉ» ፦
እኛ የምናስተካክለዉ ጉዳይ ከአላህ ዉጭ ምንም አጋዥ የለዉም። ታላላቆች አልቀዉበታል። ህፃናቶች ሸብተዉበታል። ባለሀገሮች ተሰደዉበታል። እምነት ነዉ ብለዉ ያስቡታል እርሱ ግን ከአላህ ዘንድ እምነት አይደለም። በዚህ ላይ አዲስ ነገር የለም፦ መልእክተኛዉ ﷺ እንድህ ሲሉ የእስልምናን እንግዲነት ተናግረዋል"እስልምና እንግዳ ሆኖ ጀመረ ፣እንደጀመረዉ ወደ እንግድነት ይመለሳል። ለእንግዶች ጡባ(በዱኒያ መልካም ኑሮ በአኼራ ያማረ መመለሻም) አላቸዉ። «ሙስሊም በቁጥር 145 ዘግበዉታል።»መልክተኛዉ ﷺእንዲህ ይላሉ፦ "
ለእንግዶች ጡባ አላቸዉ። እነዚያ ሰዎች ሲበላሹ የሚያስተካክሉ ለሆኑት። (አቡ ዑመር አድዳኒ ሶሒሕ በሆነ ሰነድ ዘግበዉታል)መልእክተኛዉﷺጉረባእ ማለት ምን ማለት ነዉ ? ከተባሉ በኋላ እንዲህ አሉ፦
በመጥፎ ሰዎች ዉስጥ ያሉና ከሚታዘዛቸዉ ይልቅ የሚያምፃቸዉ የሚበዙ ጥሩ ሰዎች ናቸዉ አሉ። (ሐዲሱ ሶሒሕ ነዉ ኢማሙ አሕመድ ዘግበዉታል ሶሒሑል ጃሚዕ ቁጥር 3918 ይመልከቱ) «ይህች ቡዲን በማስተካከሉ ዘርፍ ላይ ሙስሊሞች ነቅተዉ ወደ ትክክለኛ እስልምና እስኪመለሱ ድረስ የተሀዲሶን መብራት በ ማብራት ጠንክራ መስራት አለባት። ተፃራሪ ለሆኑ አጥፊዎች አላህ ለአምሳያዎቻቸዉ ያለዉን እንላለን፦
« وَمَا لَنَاۤ أَلَّا نَتَوَكَّلَ عَلَى ٱللَّهِ وَقَدۡ هَدَىٰنَا سُبُلَنَاۚ وَلَنَصۡبِرَنَّ عَلَىٰ مَاۤ ءَاذَیۡتُمُونَاۚ وَعَلَى ٱللَّهِ فَلۡیَتَوَكَّلِ ٱلۡمُتَوَكِّلُونَ »"
መንገዳችንንም በእርግጥ የመራን ሲኾን በአላህ ላይ የማንመካ ለእኛ ምን አለን ? በማሰቃየታችሁም ላይ በእርግጥ እንታገሳለን። በአላህ ላይ ተመኪዎች ይመኩ።" (ኢብራሂም :12)«አሁን "አል ወሳኢጥ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ" በተሰኘችዉ ምርጥ መልእክታቸዉ አል ወሳኢጥን እንድያብራሯት መድረኩን ለሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንተዉላቸዉ።
«ይች በወርቅ ብዕር ልትፃፍ ይገባል።
ሙስሊሞችም በነብያትና በደጋግ ሰዎች ቀብር ዙሪያ መዞራቸዉን ትተዉ፤ በፍርሃትና በዉርደት በቆሻሻቸዉ መተባበስ ርቀዉ፣ ከእንቅልፋቸዉ ነቅተዉ፤ የሃይልን፣ የዲልን አድራጊነትን ምክንያት ይዘዉ በአጽንኦት እና በማስተንተን ላማሯት ይገባል።
«መልካም ነገሮችን ሁሉ አስተማሪ በሆኑት ነብያችን ሙሐመድ ላይ የአላህ ሶላት ይዉረድ በቤተሰቦቻቸዉ እና በባልደረቦቻቸዉ ላይ ይስፈን።
የመጨረሻ ጸሎታችን ምስጋና ሁሉ ለአላማቱ ጌታ አላህ ይሁን ።(ሞሕሙድ መህዲ የቱሕፈቱል ዐሩስ ኪታብ ባለቤት)•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
➲ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው
ለደረቀ ልብ ማረስረሻ
ወደ ጀነት መዳረሻ
የውስጥን ህመም መፈወሻ
ሀዘን ጭንቀትን ማስረሻ
ቁርኣን የሙእሚን ጋሻ።
{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء همي وذهاب حزني…}
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
ለደረቀ ልብ ማረስረሻ
ወደ ጀነት መዳረሻ
የውስጥን ህመም መፈወሻ
ሀዘን ጭንቀትን ማስረሻ
ቁርኣን የሙእሚን ጋሻ።
{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء همي وذهاب حزني…}
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
➾ሱመያህ ቢንት ኸይጥ ረዲየላሁ አንሃ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
➩የመጀመሪያዋ ሰመዓት እሙ አማር ሱመያህ ቢንት ኸይጥ ረዲየላሁ አንሃ ትባላለች። ከእስልምና በፊት የአቡ ጀህል አገልጋይ ባሪያ ነበረች። አላህ ሱበሃነሁ ተአላ ነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን እስልምናን አሲዞ በላከ ጊዜ እሷ፣ባሏና፣ ልጇ ሰለሙ። ቤተሰቧ ደሃና የሚላስ የሚቀመስ የሌለው ችግርተኛ ቤተሰብ ነው። ሀብት የለው! ወገን የለው!
➾እስልምናን በተቀበሉ ወቅት አቡ ጀህል ይሄንን ቤተሰብ ይፈታተን ጀመር። ከያዙት እምነት እንዲመለሱ በመሻት ያለማቋረጥ የቅጣት ማአቱን ያወርድባቸው ነበር። በቃጠሎና በጥም ነፍሳቸውን እስኪስቱ ድረስ ያሰቃያቸዋል።በከባድ የበረሃ ሀሩር ላይ ያስራቸዋል። የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እነርሱ እየተቀጡ ባሉበት ሁኔታ በአካባቢው ያልፉ ነበር። ስቃያቸው በርትቶ ደማቸውም ሰውነታቸው ላይ ሲፈስ ያያሉ። በቅጣትና ግርፋት ብዛት የሰውነት ቆዳቸው ገርጥቶ ደግሞ ስቃያቸውን አባብሶታል። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የተከታዮቻቸውን ሁኔታ እያዩ ምንም ማድረግ ባለመቻላቸው በእጅጉ ያዝናሉ። በህመማቸው ይታመማሉ። "የያሲር ቤተሰቦች ሆይ"! ታገሱ ቀጠሯችሁ ጀነት ነው። ከማለት ውጭ ምንም ማድረግ አልቻሉም።
➾ወዲያውኑ የዚህ ኡመት ፊርዓውን የተባለው የተረገመው አቡ ጀህል ብቅ ይላል።ሲያያቸው ንደቱ ይጨምራል። ቁጣውም ያይላል ቅጣቱንም ከፍ ያደርግባቸዋል።ሙሀመድና ጌታውን ስደቡ። የሁበልና የኡዛን ጣኦት ስም ከፍ አድርጉ። በማለት ያሰቃያቸዋል።ቅጣቱ ፅናትና ትዕግስት እንጂ አይጨምርላቸውም። እልሁ እየተባባሰው መጥፎው ሰው አቡ ጀህል አንካሴውን ያነሳል። ወዲያውኑ በቁጣ ጀግናዋን ሴት በሰው ልጂ ታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ የጭካኔ አወጋግ ይወጋታል። ብልቷ ስር ነበር የወጋት ደሟ በከፍተኛ ሁኔታ ይፈሳል የእናትነት አጥንቷ ይሰባበራል። ትጮሃለች.........! ያ አላህህ
➩ልጇና ባለቤቷ ስቃይ ላይ ሆነው ከጎኗ ናቸው። ድርጊቱን በታሰሩበት ሆነው ከመመልከት ውጭ ምንም ሊያደርጉላት አልቻሉም። አቡ ጀህል ይሳደባል፣ ይራገማል፣ እርሷም ሞት አፋፍ ላይ ሆና ፅናቷን ታሳያለች። "አላሁ አክበር" ትላለች።
◉
◉
◉✍️ይቀጥላል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

➪መካ በዘመነ ጃህልያ እንድህ ነበረች። ሀብታሙ ደሃውን የሚቀጣበት። ጉልበት ያለው ደካማውን የሚሰብርባት ነበረች። በመካ የተከታዮቻቸውን ስቃይ ለመከላከል ጉልበት ያልነበራቸው ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በዚች ቃል ውድ ሰሀቦቻቸውን ያፅናናሉ። ከተስፋዎች ሁሉ ምርት በሆነው የጀነት ተስፋ ሞራላቸውን ይገነባሉ። እነርሱም በርሳቸው ቃል ይበረታታሉ። እርሳቸውን ሲያዩ በተስፋ ይሞላሉ።ውስጣቸው በደስታ ይፍነከነካሉ።
➾ወዲያውኑ የዚህ ኡመት ፊርዓውን የተባለው የተረገመው አቡ ጀህል ብቅ ይላል።ሲያያቸው ንደቱ ይጨምራል። ቁጣውም ያይላል ቅጣቱንም ከፍ ያደርግባቸዋል።ሙሀመድና ጌታውን ስደቡ። የሁበልና የኡዛን ጣኦት ስም ከፍ አድርጉ። በማለት ያሰቃያቸዋል።ቅጣቱ ፅናትና ትዕግስት እንጂ አይጨምርላቸውም። እልሁ እየተባባሰው መጥፎው ሰው አቡ ጀህል አንካሴውን ያነሳል። ወዲያውኑ በቁጣ ጀግናዋን ሴት በሰው ልጂ ታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ የጭካኔ አወጋግ ይወጋታል። ብልቷ ስር ነበር የወጋት ደሟ በከፍተኛ ሁኔታ ይፈሳል የእናትነት አጥንቷ ይሰባበራል። ትጮሃለች.........! ያ አላህህ
➩ልጇና ባለቤቷ ስቃይ ላይ ሆነው ከጎኗ ናቸው። ድርጊቱን በታሰሩበት ሆነው ከመመልከት ውጭ ምንም ሊያደርጉላት አልቻሉም። አቡ ጀህል ይሳደባል፣ ይራገማል፣ እርሷም ሞት አፋፍ ላይ ሆና ፅናቷን ታሳያለች። "አላሁ አክበር" ትላለች።
◉
◉
◉✍️ይቀጥላል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ ይላሉ፦
➾ሶስት ሴት ልጅ ያለው ሰው በትዕግስት መግቦ አጠጥቶ አልብሶ ያሳደገ ሰው የቂያማ ቀን ከእሳት ግርዶ ይሆኑለታል።
📚رواه ابن ماجه وأحمد وصححه الألباني
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾ሶስት ሴት ልጅ ያለው ሰው በትዕግስት መግቦ አጠጥቶ አልብሶ ያሳደገ ሰው የቂያማ ቀን ከእሳት ግርዶ ይሆኑለታል።
📚رواه ابن ماجه وأحمد وصححه الألباني
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾ተዋት ትመርበት
ለሱናዋ ቆንጆ ለሒጃቧ ንግስት
የተውሒድ አርበኛ ሰለፊይዋ እንስት
እንቅፋት አትሁናት ኢልሟን ትቅሠምበት
በተውሒድ ብርሃን ትደግ ትድመቅበት
በንፁሕ ልቧላይ ኢማን ትትከልበት
በአቂዳ ብትር ሽርክን ትግረፍበት
ተው እንቅፋት አትሁን በሕይወት መስመሯ
በቃ እሷ አትንካት ተዋት ትኑር ከእነክብሯ!!
تلاوة من سورة الكهف
Kalido tube
«
🎙በወንድም ኻሊድ ዑመር
=
ለመለየት የሚከብድ ድምፀ ማስመሰል !»🎙በወንድም ኻሊድ ዑመር
=
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፈገግም አደረገኝ…«እሄ ገጣጣ ማጭድ¡»
~ብቻ…ስኬት ልፋትን፣ ቁርጠኝነትን፣ እና ሌሎችም ብዙ ነገሮችን የሚጠይቅ ጉዞ ነው። ይህ ጉዞ ሁልጊዜ ቀላል ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን በመጨረሻ ስኬት ማግኘት ሁሉንም የሚጠይቀውን ዋጋ አለው። እና ሐቢቢ ኢጃዛ ቤቱንም ትደርስበታለህ ጠንክረህ ስራ ሀሀ¡¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ብቻ…ስኬት ልፋትን፣ ቁርጠኝነትን፣ እና ሌሎችም ብዙ ነገሮችን የሚጠይቅ ጉዞ ነው። ይህ ጉዞ ሁልጊዜ ቀላል ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን በመጨረሻ ስኬት ማግኘት ሁሉንም የሚጠይቀውን ዋጋ አለው። እና ሐቢቢ ኢጃዛ ቤቱንም ትደርስበታለህ ጠንክረህ ስራ ሀሀ¡¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
«የቁርአን ሀይል»
¶ ፈተናዎች ሲበዙብንና ከብዛታቸዉ የተነሳ ስንርበተበት ይሄኔ ከችግራችን ለመዉጣት ወደ ቁርአን እንሽሽ፣ ፀናትና ብርታት የሚኖረን ከቁርአን ጋር ባለን ቁርኝት ልክ ነዉ። ቁርአን ልዩ ልብን የማጠንከር ሀይል አለዉ። ቁርአን ማንበብ፣ ማስተንተንና ህጉን መተግበር ባበዛን ቁጥር የዉስጥ መረጋጋትና ጥንካሪያችን ይጨምራል። የዚህ ሚስጢር ደግሞ ቁርአን እራሱ ከሀያሉ አላህ የመጣ በመሆኑ ዉስጡ ላይ ልዩ ሀይል መኖሩ ነዉ። ለዚህም ነዉ የመካ ከሀዲያን መጀመሪያ አካባቢ ላይ ቤተሰብና ልጆቻቸዉ ቁርአን እንዳይሰሙ ይከለክሏቸዉ የነበረዉና ቁርአን ሲቀራም እንዳይሰማ ይጮኹና ሌሎችም እንድጮሁ ያዙ የነበረዉ። ሆኖም ግንበዉስጡ ላይ የያዘዉ ሀይልና የመልእክቱ ሐቀኝነት እያሸነፋቸዉ እና እየሳባቸዉ ነብዩﷺ ካዕባ ጋር ሆነዉ ቁርአን ሲቀሩ የሌሊት ጨለማ ላይ እየተደበቁ የሚያደምጡ አምባገነኖች እንደነበሩ አላህ ተናግሯል።
¶ ጂኖችኳ ቁርአንን በሰሙ ጊዜ "ድንቅ ንባብ ሰማን" ነዉ ያሉት።
=
t.me/https_Asselefya1

አሁንም በዘመናችን ብዙ በቁርአን የሚያምኑ ይሁን የማያምኑ ሲያደምጡት ልዩ ስሜት እርካታ እንደሚሰማቸዉ ገልፀዋል። ይህም ቁርኣን ከንግግሮች ሁሉ የተለየና ልዩ ሚስጥር ያለዉ ንግግር መሆኑን በግልፀ ያሳያል። ግን ቁርአን በሁለቱም ዓለም የሚጠቅመዉ ሲያምኑበት፤ ልብና ጊዜን ሰጥቶ ሲያጠኑት ህግጋቱን ሲከተሉ ብቻ ነዉ።=
t.me/https_Asselefya1
القارئ عبدالله الخلف | والذين يحاجون في الله من بعد ما استجيب له…
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿وَٱلَّذِينَ يُحَآجُّونَ فِى ٱللَّهِ مِنۢ بَعْدِ مَا ٱسْتُجِيبَ لَهُۥ حُجَّتُهُمْ دَاحِضَةٌ عِندَ رَبِّهِمْ وَعَلَيْهِمْ غَضَبٌ وَلَهُمْ عَذَابٌ شَدِيدٌ ﴾
🎙قارئ : عبدالله الخلف
«አንድ ነገር ደጋግመን ስንሰማው እንሰለቻለን የአሏህን ቃል ግን ይበልጥ እናፈቅረዋለን።»«አሏህ ቁርዓንን የልባችን መርጊያ የመንገዳችን ብርሃን ያድርግልን»
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ سعود الشريم | لتجدن أشد الناس
💭🌸خدمة تلاوات🎧
⛅•|تلاوة صباحية|•⛅
﴿۞ لَتَجِدَنَّ أَشَدَّ ٱلنَّاسِ عَدَٰوَةً لِّلَّذِينَ ءَامَنُواْ ٱلْيَهُودَ وَٱلَّذِينَ أَشْرَكُواْ ۖ وَلَتَجِدَنَّ أَقْرَبَهُم مَّوَدَّةً لِّلَّذِينَ ءَامَنُواْ ٱلَّذِينَ قَالُوٓاْ إِنَّا نَصَـٰرَىٰ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّ مِنْهُمْ قِسِّيسِينَ وَرُهْبَانًا وَأَنَّهُمْ لَا يَسْتَكْبِرُونَ ﴾
🎙 القارئ : سعود الشريم
=
t.me/https_Asselefya1
﴿۞ لَتَجِدَنَّ أَشَدَّ ٱلنَّاسِ عَدَٰوَةً لِّلَّذِينَ ءَامَنُواْ ٱلْيَهُودَ وَٱلَّذِينَ أَشْرَكُواْ ۖ وَلَتَجِدَنَّ أَقْرَبَهُم مَّوَدَّةً لِّلَّذِينَ ءَامَنُواْ ٱلَّذِينَ قَالُوٓاْ إِنَّا نَصَـٰرَىٰ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّ مِنْهُمْ قِسِّيسِينَ وَرُهْبَانًا وَأَنَّهُمْ لَا يَسْتَكْبِرُونَ ﴾
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የጧሊበል ዒልም መለያ
Ibnu Munewor
የጧሊበል ኢልም መለያ !
=
=
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➾ሱመያህ ቢንት ኸይጥ ረዲየላሁ አንሃ ➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬ ➩የመጀመሪያዋ ሰመዓት እሙ አማር ሱመያህ ቢንት ኸይጥ ረዲየላሁ አንሃ ትባላለች። ከእስልምና በፊት የአቡ ጀህል አገልጋይ ባሪያ ነበረች። አላህ ሱበሃነሁ ተአላ ነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን እስልምናን አሲዞ በላከ ጊዜ እሷ፣ባሏና፣ ልጇ ሰለሙ። ቤተሰቧ ደሃና የሚላስ የሚቀመስ የሌለው ችግርተኛ ቤተሰብ ነው። ሀብት የለው! ወገን የለው! ➾እስልምናን…
➾ሱመያህ ቢንት ኸይጥ ረዲየላሁ አንሃ
▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰
➩አቡ ጀህል የተጎዳ አካሏን በጣጠሰው ስጋዋ እዚህም እዛም ተከተፈ። በዚያ መልኩ ስቃይ ላይ ሆና ሞተች። አዎን ሱመያ ሞተች። ዲኗን ይዛ፣ አቋሟን ጠብቃ ወደ መጨረሻው አለም ሄደች። በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያዋ ሰመአት ሆነች። አላህ ይዘንላት።
ዛሬ እኛ እንደዋዛ የተመለከትነው እስልምና በዚህና በመሳሰሉት መልኩ ስቃይ ተከፍሎበታል። ከወንድም ከሴትም በርካቶች መስዋት ሆነውለት ነው ከእኛ ዘንድ የደረሰው። እኛ ግን ሌላው ቀርቶ ምንዳ በሚያስገኙልን ሸሪአዊ ድንጋጌዎች ላይ እንኳን መፅናት አቅቶናል። ሂጃብን አስተካክለሺ ልበሺ አለብስም በሚል ግብግብ ውስጥ ነን። ተኳኩለሺ አትወጭም እወጣለሁ በሚል ሰጣ ገባ ውስጥ ነን። ይህ ሁሉ እምነታችንን ደረጃና ጥልቀቱ ምን ያህል እንደሆነ አመልካች ነው። የያሲርና የሱመያን ቤተሰብ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው። የእስልምና ሰማዕታት ታሪክ ሲወሳ መዝገቡ በቅድሚያ የሚጠራው ወንድን ሳይሆን ሴትን ነው። እስልምና ሱመያን የመጀመሪያዋ ሸሂድ ይላታል። አወን ሱመያ ሸሂድ ሆነች። በአላህ መንገድ ተሰዋች። ዲኗን እንደያዘች ዝንፍ ሳትል ተሰዋች። በርግጥም በቀደምት ሙስሊሞች ተጋድሎ ብዙ የምንማራቸው ቁም ነገሮች አሉ።
የስቃይ ብዛት ከእምነቷ አልመለሳትም። አላህ መልካም ስራዋን ይውደድላት። ከምርጥ ጀነቱም ያሳርፋት።

➩ምንኛ እድለኛ ናት በአላህ ጌታዋ የሚፈልግባትን አድርጋ ሞተች። ውዴታዋን የምኞቶች ሁሉ ጣሪያ አድርጋ ሞተች። በሀይማኖቷ ላይ ፀናች። ሀይማኖቷን ይዛ ሞተች። እስልምና ከወጣትም ሆነ ከጎልማሳ ከሴትም ሆነ ከወንድ ብዙ ጀግኖች አፍርቷል። እናት ሱመያ አንዷ ናት። የነ አማር እናት፣ የያሲር ባለቤት ያሰቃዮት ማሰቃየት ግድ አልሰጣትም።
የስቃይ ብዛት ከእምነቷ አልመለሳትም። አላህ መልካም ስራዋን ይውደድላት። ከምርጥ ጀነቱም ያሳርፋት።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ይቅርታ
"ይቅርታ አለማድረግ ትላንት ይቀየራል ብሎ ተስፋ ማድረግ ማለት ነው "
«መልካም ምሽት ተመኘን!»
=
t.me/https_Asselefya1
"ይቅርታ አለማድረግ ትላንት ይቀየራል ብሎ ተስፋ ማድረግ ማለት ነው "
ትላንት አንዴ አልፏል ምንም ብናደርግ አንቀይረውም ዛሬ ግን በእጃችን ነው የመረጥነውን የማድረግ እድል አለን ! ነገር ግን ዛሬን ለማዘዝ ነገን መታረቅ የግዴታ ነው ካልሆነ በማንቀይረው ነገር ራሳችንን ስናባክን እንኖራለን !«መልካም ምሽት ተመኘን!»
=
t.me/https_Asselefya1
«ዛሬን በደንብ ኑር !»
=
t.me/https_Asselefya1
አብዛኞቹ ጭንቀቶቻችን የሚመነጩት ልንሰራ ያሰብነው ነገር ከባድ ወይም ብዙ ስለሆነ አይደለም የጀመርነውን ቀላል ነገር ስላልጨረስን ነው። ትላንት አልፏል አንጨብጠውም ነገንም ገና አላየነውም ማስተካከል የምንችለው ዛሬን ነው ያውም አሁንን። =
t.me/https_Asselefya1
.{وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا}
قال القرطبي : فلو كان شيء أشرف من العلم
لأمر الله ﷻ نبيه ﷺ أن يسأله المزيد منه
كما أمر أن يستزيده من العلم
📓تفسير_القرطبي
=
قال القرطبي : فلو كان شيء أشرف من العلم
لأمر الله ﷻ نبيه ﷺ أن يسأله المزيد منه
كما أمر أن يستزيده من العلم
📓تفسير_القرطبي
=
➨የገዳ ስርዓት⁉️
🎙በኑረዲን አል አረብ
Keessattuu gootonni Oromoo akka ummanni keenya hin jibbineef haa dammaqnu!!
.....የገዳ-ስርዓት⁉️...
ለኛ ለሙስሊሞች ማዕበል ነው ወጀብ፡
አባ-ገዳ አጠብቅ በኛ እንድትታጀብ፡
ግፍ እየተሰራ በዚህ ሁሉ መዓት፡
የአጋንንት አምልኮ የሸይጦን ግብዓት፡
እንደዚህ ነው ለካ የገዳ ስርዓት⁉️
Nama hunda bira ga'uuf babal'isaa, Irecha Muslimaaf dhimma hin qabu.
🎙በኑረዲን አል አረብ
https://t.me/nuredinal_arebi

قال تعالى:مَن عَمِلَ صالِحًا مِن ذَكَرٍ أَو أُنثى وَهُوَ مُؤمِنٌ فَلَنُحيِيَنَّهُ حَياةً طَيِّبَةً وَلَنَجزِيَنَّهُم أَجرَهُم بِأَحسَنِ ما كانوا يَعمَلونَ
🎤 الشيخ: أحمد_ديبان
=
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM