ﻳَﺴْﺄَﻟُﻪُ ﻣَﻦ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽِ ۚ ﻛُﻞَّ ﻳَﻮْﻡٍ ﻫُﻮَ ﻓِﻲ ﺷَﺄْﻥٍ
➾በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው።
➭ ጭንቀትን ያስወግዳል
➭ወንጀልን ይምራል
➭ሪዝቅ ይሰጣል
➭ህሙማንን ያድናል
➭የተቸገረን ያደላድላል
➭የከበደን ያቀላል
➭የተሰበረን ይጠግናል...ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው
»እንደታዘዝከው ቀጥ በል የእኛ ጌታ ምንም የሚቸግረው የለም! ዛሬ ቢከፋህ ነገ ያስደስትሃል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው።
➭ ጭንቀትን ያስወግዳል
➭ወንጀልን ይምራል
➭ሪዝቅ ይሰጣል
➭ህሙማንን ያድናል
➭የተቸገረን ያደላድላል
➭የከበደን ያቀላል
➭የተሰበረን ይጠግናል...ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው
»እንደታዘዝከው ቀጥ በል የእኛ ጌታ ምንም የሚቸግረው የለም! ዛሬ ቢከፋህ ነገ ያስደስትሃል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾አንዳንዴ ብቸኝነትን የምንመርጠው መሳቅ መጫወት ጠልተን ሳይሆን እኛን በእኛነታችን አምኖ የሚቀበለን ሰው አተን ነው።
➩አንዳንደ........!
➩አንዳንደ........!
መራቅ ነዉ እሚሻለዉ !
~
የዉሸት ሲቀርቡኝ በእወት ቀርቢያቸዉ፣
እሱ ሞኝ እያሉ ማፌዝ ነዉ ዜማቸዉ፣
ሲሸሹኝ ስጎተት ሲርቁኝ ስጣራ፣
ሲሄዱ ስከተል ሲዘጉኝ ሳወራ፣
አሁንስ ዝም አልኩኝ ልቤን ደካከመው፣
ሁለት እየሆነ አንድ ነው ያልኩት ሰው፣
ብቻ በመንገዴ፥
ከነሳቸው ሠላም ከነሳቸው ጤና እኔ መከተሌ፣
ለበደለኝ ሁሉ ለበደልኩት ሁሉ ይቅርታ ነው ቃሌ፣
🖊 Selahudin
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
~
የዉሸት ሲቀርቡኝ በእወት ቀርቢያቸዉ፣
እሱ ሞኝ እያሉ ማፌዝ ነዉ ዜማቸዉ፣
ሲሸሹኝ ስጎተት ሲርቁኝ ስጣራ፣
ሲሄዱ ስከተል ሲዘጉኝ ሳወራ፣
አሁንስ ዝም አልኩኝ ልቤን ደካከመው፣
ሁለት እየሆነ አንድ ነው ያልኩት ሰው፣
ብቻ በመንገዴ፥
ከነሳቸው ሠላም ከነሳቸው ጤና እኔ መከተሌ፣
ለበደለኝ ሁሉ ለበደልኩት ሁሉ ይቅርታ ነው ቃሌ፣
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Sadat – ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
#ተዘወጁ¡
=
t.me/https_Asselefya1
ቤት የሰዉነት ማረፊያ ነዉ «ሚስት »የነፍስ ማረፊያ(መርጊያ) ነች ። የማግባት አቅም ኖሮት ያላገባ ወጣት ራሱን ከመረጋጋት አርቋል። ያለ መረጋጋት ይጓዛል አቅሙ ኖሮት ያላገባ።🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
#ተዘወጁ¡
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«
🎙الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
ትልቁ ከፊትና ነጃ የምንወጣበት ሰበብ « ሶላትን መጠባበቅ ነዉ « ለሷም ትኩረት መስጠት ነዉ እሷንም አጥብቆ መያዝ ......!»🎙الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
تلاوة خاشعة / القارئ عمر الدريويز
تفاؤل tfaol5
➛ቁርኣንን ያስተነተኑ ምነኛ ታደሉ""!
➘➘ጌታዬ ሆይ"! በብርሃንህ ውስጥ አኑረኝ📖
➛መልካም ለይል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
➘➘ጌታዬ ሆይ"! በብርሃንህ ውስጥ አኑረኝ📖
➛መልካም ለይል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⇛አንዳንዴ…የፈለገ ያህል ብንናገር ብንፅፍ ህመማችንን ማንም አይረዳውም። እናም ውስጣችን ያሉትን ስሜቶች ለመግደል እንገደዳለን…
⇛አንዳንዴ…ልቡ በሌላ አካል ተሰብሮ አዝነህለት ስብራቱን ለመጠገን ቀርበኸው ዙሮ ያንተን ልብ ሲሰብረው ትመለከታለህ…
⇛አንዳንዴ የትም ይሁን የት ብቻ ማንም ወደሌለበት እርቆ መሄድን እንመኛለን…አንዳንዴ…
⇛አንዳንዴ…ልቡ በሌላ አካል ተሰብሮ አዝነህለት ስብራቱን ለመጠገን ቀርበኸው ዙሮ ያንተን ልብ ሲሰብረው ትመለከታለህ…
⇛አንዳንዴ የትም ይሁን የት ብቻ ማንም ወደሌለበት እርቆ መሄድን እንመኛለን…አንዳንዴ…
የአላህን ነብይ አክብር
Abu Sufiyan
የአላህን ነብይ አክብር
🎙 Abu Sufiyan
=
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አደብን መማር
Abu Sufiyan
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
القرآن الكريم ■■ቁርአን ደስ በሚል ድምፅ||||| بصوت خالد عمر ♤♤♧♧የልብ ቀለብ《《■■سورة…
Kalido tube
تلاوة طيبـــة أرح سمعــك
=
=
Audio
احذر أن تغيب شمس يـــوم
لا يكون لك نصيب من العلم!
الشيخ #عبد_الرزاق_البدر حفظه الله
=
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
لا يكون لك نصيب من العلم!
الشيخ #عبد_الرزاق_البدر حفظه الله
=
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
«አብዘሀኛ የመዳም ቅመሞች እንቅልፋቸዉ አጥተዉ የሚያድሩበት ነገሮች 2 ናቸዉ እነሱም»፦
1//
2//ሶሻል ሚድያ በተለይ ቲክቶክ ትንሽ ትንሽ ስትል ፈጅር አዛን ይላል...!
«
=
1//
ወደፊት እንጋባለን በሚል ያልተፈቀደ ወንድ ጋር በማዉራት2//ሶሻል ሚድያ በተለይ ቲክቶክ ትንሽ ትንሽ ስትል ፈጅር አዛን ይላል...!
«
እነዚህ ነገሮች እራቁ ከዛ ሰላማዊ እንቅልፍ ትተኛላችሁ አለዛ በእንቅልፍ እጥረት የተነሳ ራሳችሁን ለሕመም ለአደጋ ታጋልጣላችሁ ! እና አስቡበት ¡=