💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
•• التَّوحيد؛ لا يُوصل إلى الله سِواه!

‏قال الامام ابن رجب رحمه الله تعالى :

‏اجتهدوا اليوم في تحقيق التّوحيد فإنّه لا يُوصل
إلى الله سِـواه، واحرصُــوا عَلى القيَـام بحُقـوقِه
فإنّـه لا يُنـجي من عَـذاب الله إلا إيّـاه .

‏‌‏كلمـة الإخـلاص (صـ ٥٤)
=
t.me/https_Asselefya1
﴿الَّذينَ يَذكُرونَ اللَّهَ قِيامًا وَقُعودًا وَعَلى جُنوبِهِم وَيَتَفَكَّرونَ في خَلقِ السَّماواتِ وَالأَرضِ رَبَّنا ما خَلَقتَ هذا باطِلًا سُبحانَكَ فَقِنا عَذابَ النّارِ﴾

سورة آل عمران

إبراهيم مدهش المنصري

=
ፍቅርን በትዳር ውስጥ ፈልጉት...!
   ➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

ኢስላም በፍቅር ዙሪያ ከማንም የማይዋሠው ግልፅ እና የማያሻማ አቋም አለው። ለዚህ ነው በታላቁ መለዕኮታዊ መፅሐፍ (በቁርዓን) ውስጥ ስለፍቅር እና ተያያዥ ነጥቦች በተደጋጋሚ የተወሣው

በመሠረቱ ቁርዓን ፍቅር እና ውደታን
በተለያዬ ቃላቶች በስፋት ገልፆታል ለምሣሌ


➾መወዳ
➾ሁብ
➾ሸገፍ
➾ወልይ እና ሌሎችም..


➩ፍቅር በትዳር ውስጥ ሲሆን፦ ደስታ፤ ሐሴት፤ እርካታ፤ የልብ መረጋጋት፤ እርስ በርስ መተማመን፤ እንድሁም እዝነት (ራሕማ) ....አለው።

ፍቅር ከትዳር ውጭ ሲሆን ደግሞየልብ ሕመም (ስቃይ) ፤ከሸይጧን ፈተና ላይ መውደቅ፤ በስሜት መነዳት፤ ወንጀልን መዳፈር፤ አላህን ማመፅ ፤ ከአላህ መራቅን፤ ያስከትላል

👉ፍቅርን ከጋብቻ በፊት አትግባበት❗️

ተሳስተህ (አዳልጦህ) ከገባህበት ግን መድሃኒቱ አንድ እና አንድ ብቻ ነው - እሱም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፦ የፍቅር መድሃኒቱ ያፈቀርካትን ሴት ማግባት ነው

➩ግን ፍቅር ምንድን ነው


ፍቅር መልካም ተግባር ነው፤ፍቅር የምናደርገው ድርጊት ነው፤ፍቅር ስሜት አይደለም፤ፍቅር የራስን ስሜት እና ፍላጎት ማሟላትን አይወክልም፤ትክክለኛው ፍቅር ላፈቀሩት እና ለወደዱት ሰው በቅን ልቦና የሚያከናውኑት ተግባር ነው

➪ፍቅር የደግነት ተግባር ነው መልካም ቃላትን መናገር ለአፈቀሩት ሰው መራራት እና ማዘን፤መርዳት እና ማመስገን ፈገግ ማለትን እና ማገዝን የሚወክል ቃል ሲሆን ሌሎችም መልካም ተግባራትን ያካትታል


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ተስፋ አትቁረጥ!!

እጂግ ብዙ ሰወች በወንጀል ብዛት የዝቅጠትን የውርደትን ካባ የለበሱ ነበሩ ከዚያም ተውበት አደረጉና ከምርጥ ባሮች ተርታ ተሰልፈዋል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጭፍን ሰዉ መዉደድ አይጣልባችሁ በዚህ ሰዉየ መሞት አብዘሀኛ የሺዓ ጭፍራዎች በሀዘን በቁጭት ተዉጠዋል ልክ እንደ አላህ ነዉ ለማለት አይመለሱም ትላልቅ ድንበር ማለፉች እየታዬ ነዉ ጉድ ነዉ ! ሺዓ ቤት የምትሰሩ እህቶች ራሳችሁን ጠብቁ ምንም አትበሉ ከነሱ አትመላለሱ ከስራችሁ ዉጭ ንደት ላይ ስለሆኑ የሚያደርጉትን አያቁም ራሳችሁ ጠብቁ !

=
«لِلَّهِ الْأَمْرُ مِن قَبْلُ وَمِن بَعْدُ ۚ وَيَوْمَئِذٍ يَفْرَحُ الْمُؤْمِنُونَ»
አቡሓቲም_አልአሰም እንዲህ ይላሉ

ጥሩ ቦታ ላይ ተቀምጫለሁ ብለህ
አትሸወድ ከጀነት የሚሻል ቦታ የለም ሆኖም አባታችን ኣደም በትንሽ ወንጀል
ያገኘውን አግኝቷል


ብዙ ዒባዳ ሰርቻለሁ ብለህ አትሸወድ ኢብሊስ በዒባዳ ኖሮ በአንድ ቀን ወንጀል ያገኘውን አግኝቷል ።

ብዙ ዕውቀት አለኝ ብለህ አትሸወድ 
በልዓም ብኑ ባዑራ ያግዙፍ እውቀት
ኖሮት ያገኘውን አግኝቷል ።


➍ ከዳጋጎች በመቀማመጥህ አትሸወድ ከነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሚበልጥ ደግ የለም ሆኖም ከእርሳቸው ይቀመጡ የነበሩት  ሙናፊቆች ያገኙትን አግኝተዋሉ።

ምንጭ :{ መዳሪጁ አስ-ሳሊኪን ፡ [510/1] }

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
👉ምርጥ ግሳፄ ከታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ]


«የሰው ልጅ ህይወቱ በአካሉ ውስጥ እስካለች ድረስ ለፈተና የተጋፈጠ ነውስለሆነም ራሴንም ሆነ እናንተን የምመክረው ጉዳይ "አላህ በእምነታችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ሁሌም …ልንለምነው ይገባልይህ የልቦና ባለቤቶች ዱዓእ ነውና።"

📚(ሸርሑ አልሙምቲዕ: 5/388)
~ብዙ ግዜ ስለ'ዛ አባት አስባለሁ…ሱብሒ ወጥቶ ሲደክም ዉሎ አምሽቶ ስለሚገባው አባት፤ ልጆቼን እንዴት ላሳድግ ብሎ በሀሳብ እየተብሰለሰለ ያለ እንቅልፍ ስለሚያድረው አባት፣ በባስ እየሄደ በታክሲ ልጁን ስለሚልከው አባት፣ ጫማ ሳይቀይር ልጁን ስለሚያስዘንጠው አባት፣ ባገኘ ጊዜ በሰባት እጆቹ አስቤዛ ሰብስቦ ስለሚገባው አባት፣ ባጣ ጊዜ ሐዘን ፊቱን ስለሚያጠቁረው አባት፣ በዱንያ ፈተናዎች ላለመዋጥ ስለሚታገለው አባት፣ ሀሳብ ጭንቀቱ ሁሉ ስለ ልጆቹ የወደፊት ዕጣፈንታ ስለሆነው አባት፣ በዕዉን በህልሙ ልጆቼን! የሚል ቃል ከአፉ ስለማይጠፋው አባት፡፡

ድሮ ያኔ አባትነት ሲባል ቀላል ነገር ይመስለኝ ነበር፤ እሱ ልጆቼን! ሲል አፉ ስለለመደበት ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ልጁ ሲወድቅ እኔን ድፍት ያድርገኝ ሲል ልቡ የሚሰነጠቅ፣ አንጀቱ የሚተረተር አይመስለኝም ነበር፡፡

አባት .... ሾፌር ሲሆን ልጁ ይደቀንበታል፣ ስልክ ሲደወል ልጄ ምን ሆና ይሆን? የሚል ሀሳብ ቀድሞ ጭንቅላቱ ላይ ይመጣበታል፤ መንገደኛ ሲሆን መንገዱ በረዘመ ቁጥር የልጆቹ ናፍቆት ይጠናበታል፡፡

አባትህ እንዴት እንዳሳደገህ ብታውቅ ኖሮ ባንተ ላይ ያለው ሐቅ እንጂ በሱ ላይ ያለህ ሐቅ ትዝ አይልህም ነበር፡፡

ጌታዬ ሆይ ባለፈው ዕድሜያችን ከወላጆቻችን አንፃር ያጎደልነዉን ሁሉ ይቅር በለን፤ በተቀረው ዕድሜያችን የምንኻድማቸው አድርገን፡፡ 
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
~
قال رسول اللهﷺ : "..، وَالْعَبْدُ الْفَاجِرُ يَسْتَرِيحُ مِنْهُ الْعِبَادُ ، وَالْبِلَادُ ، وَالشَّجَر ُ، وَالدَّوَابُّ ".


«አመጸኛ የሆነ ባሪያ ሲሞት የአላህ ባሮችም፣ ሃገሩም፣ ዛፉም፣ እንስሳውም ያርፋል።»

رواه البخاري (٦١٤٧). و مسلم ( ٩٥٠).


=