💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ማንበብ፤ ልፋትን እና እድሜን ይቆጥባል!

«የአንብብ ትውልድ!»
ኢብኑ ረጀብ እና የማንበብ ጉጉት!

በማንበብ የሚገኘው እርካታ!
በጫጉላ ቤት ውስጥ ከአዲሷ ሙሽራ ጋር ከምታሳለፈው ጣፋጭ ግዜ ይበልጣል። ይህን ደስታ የሞከረው ብቻ ያውቀዋል።


«የአንብብ ትውልድ! Âť
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
💐ደጋግ ቀደምቶች ሾለ ቁርአን ምን አሉ ? «ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ رَضِيَ الله عَنْهُ» ፦ ትክክለኛ የዲን ግንዛቤ ያለዉ ሰዉ  ማለት ማን እንደሁ  ልንገራችሁ ? ሰዎችን  ከአላህ እዝነት  ተስፋ የማያስቆርጥ፤  ቅጣቱንም አይደርስብንም ብለዉ  እንድተማመኑ  የማያደርግ ፣ ወንጀልን  ቀለል አድርጎ የማያሳይና  ቁርአንን ችላ ብሎ ትቶ  ወደሌላ ነገር የማይዞር  ሰዉ ነዉ።  እነሆ አብሮት  እዉቀት…
🔸ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ ?


«አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ፦رَضِيَ الله عَنْه
Âť  ቁርአንን የወደደ ሰዉ  በእርግጥም አላህን ወዷል ፤ ቁርአን እኮ የአላህ ንግግር ነዉ።ብለዋል በሌላ ንግግራቸዉ፦ ቁርአን የአላህ ግብዣ ነዉ ። ከእርሱ ትንሺም ቢሆን መማር የቼለ ሰዉ ያድርገዉ። ከመልካም ነገር ባዶ የሆነ ቤት ማለት ምንም ቁርአን የሌለበት(የማይቀራበት)ቤት ነዉ።  ምንም ቁርአን የሌለበት ቤት ነዋሪ እንደሌለበት ባዶ(ወና) ቤት ነዉ።  ሸይጧን ሱረቱል በቀራህ ሲቀራ ከሚሰማበት ቤት ሸሽቶ  ይወጣል። ማንም ሾለ ልሹ(ሾለ ኢማኑ) ማንንም አይጠይቅ!  ቁርአንን የሚወድ ሰዉ  አላህ እና መልእክተኛዉን ይወዳል ማለት ነዉ።"ቁርአንን ቅሩት አላህ ቁርአን  በዉስጡ የያዘን ልብ አይቀጣም።  ቁርአን የአላህ ግብዣ  ነዉ፤ ግብዣዉን የተቀላቀለ እርሱ ከስጋት ነፃ ነዉ።  ቁርአንን የሚወድ ሰዉ  ደስ ይበለዉ።

«ኸባብ ኢብኑ አል -አረት፦ رَضِيَ الله عَنْه» የቻልከዉን ያክል ወደ አላህ ተቃረብ፤ ነገር ግን አንተ ከንግግሩ(ከቁርአን) በሚበልጥ በምንም ነገር ወደ አላህ ልትቃረብ አትችልም።

──────⊹⊱✫⊰⊹──────
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #15
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም

💡ክፍል - 15

«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚጨነቁ ጧት ማታ እንደት ናችሁ የሚሉን የሚወዱን ሰዎች ብቻ ናቸዉ ። ለካ ብዙ ወዳጅ አላችሁኝ ህእ! አብሽሩ እስከ አሁን ደህና ነን አላህ ሰላም ያዉርድ ብዙ ህዝብ ያለቀ ልብ ይሰብራል ! በዛ ላይ ድምፁ ራሱ በድንጋጤ ኪሎ ያስቀንሳል ልብ ድካም ያለበትማ ያሰጋል .....ብቻ አልሐምዱሊላሂ !

👈أم عثيمين

septmper 25/10/2024

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👉አንች ሁል ጊዜ ከጎናቼዉ ስለቆምሽ
ክእኔ ጎን ይቆሙልኛል ብለሽ በፍፁም አታስቢ።
ከእነርሱም ምላሽ አትጠብቂ ምክናየቱም ሁሉም ሰዉ እንዳች  አይነት ልብ የለዉምና።

=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ያ ጀመአእ ልጅቷ ተገኚታለች አሚናት አሕመድ አልሀምዱሊላሂ ሼር በማድረግ ስታፋልጉ ለነበራችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ሚንዳችሁ ይክፈላችሁ !

=
معالجة النيَّة ومجاهدة النَّفس على الإخلاصِ لله جلَّ وعَلَا أمرٌ مطلوبٌ من المسلم إلى آخر نفس وإلى آخر لحظة من الحياة💧

📕الشيخ عبد الرزاق البدر 🇧🇼| أحاديث الإيمان، ص:49
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ደስ የሚል ነገር በጧት ሹክ ልበላችሁ
ከቤት ወጥታ ጠፋች የተባለችዉ እህታችን ተገኚታለች ሌላ ከኢኽቲላጥ ነፃ ኢጃዛ ቤት ሲፈልጉ የነበሩ ብርቅዬ የሱና እህቶቻችን ምርጥ ቤት ደስ የሚሉ ቤተሰብ ጋር እንደተቀላቀሉ ነግረዉኛል እና ሰዉ የሚፈልገዉ ሲያገኝ ደስ ይላል! ዉድ የቻናሌ ቤተሰብ ላመሰግናችሁ ነዉ የሆነ ነገር ስለጥፍ ለመተባበር የምትሯሯጡት በጣም ነዉ ደስ የሚል ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ ያክብራችሁ ይሄ ትብብራችሁ ቀጥሉበት የምላችሁ !

=
እህታችን አሚናት አሕመድ መገኘት አስመልክቶ መልእክት ነዉ!

¶አላህ በሰላም ከቤተሰቦቿ ያገናኛት!

=
በጣም ከምኖዳቸው ሰዎች የተሰጡን ተራ ወይም ትንሽዬ ስጦታዎች ለኛ ትልቅ ቦታ አላቸው፣ ምክንያቱም የኛ ትኩረት ስጦታው ሳይሆን ሰጪዎቹ ላይ ስለሆነ።

=
t.me/https_Asselefya1
💬ትኩረት !

ትኩረትህ አንድ ነገር ላይ ብቻ ሲሆን ያንን ነገር ሊያሳድጉት የሚችሉ ብዙ ሀሳቦችን ማፍለቅ ትችላለህ  ጥሩ ቦታ ላይ ስታተኩር  ታድጋለህ መጥፎው ላይ ስታተኩርም ራስህን ይበልጥ ትጥለዋለህ  !

«ስለዚህ ለውጥ ስትፈልግ ትኩረት የምታደርግበትን ቦታ አስተካክል !»

=
t.me/https_Asselefya1/21942
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #16
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም

💡ክፍል - 16

«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የርቀት ትምርት ይመስል የርቀት ጋብቻ አስፈላጊ አይደለም። የኋላ ኋላ ብዙ ነገር ይጠፋል።
=
[ሸርሑ ሱ፞ና ሊል በርበሃሪ
(31፣ 65')፣ ኢብኑ ሙነወር]