✿ ከ ዕለታት አንድ ቀን ለ ሐሰን አል-በስሪ «የለይል ሶላት የሚሰግዱ ሰዎች ከሰውች ሁሉ ፊታቸው የሚያምረው ለምን ይሁን? ብለው ተጠየቁ። እሳቸውም «ከአል-ረሕማን ጋር ብቻቸውን ተገለሉ እሱም ከኑሩ አለበሳቸው።» ብለው መለሱ።
📖 بحر الدموع لابن الجوزي
📖 بحر الدموع لابن الجوزي
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ ?» 【የሶሓቦች አዉራ አቡበክር ُرَضِيَ اللهُ عَنْه ፦ ቁርአን ቀርቶ (አዉቆ)ከዛም ከሱ የተሻለ ስጦታን የተሰጠ ሰዉ አለ ብሎ ያመነ ሰዉ ትንሽና ቀላሉን ነገር አልቋል፣ ታላቅና ዉዱን ነገር አርክሷል (ንቋል)። 【ዑመር ኢብኑል አል ኸጧብرَضِيَ اللهُ عَنْهُ፦ ቁርአንን ተማሩት አላህ ዘንድ ትታወቁበታላችሁ፣ ስሩበትም፣አላህ ዘንድ ልዩ ክብር…
«ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ رَضِيَ الله عَنْهُ» ፦ ትክክለኛ የዲን ግንዛቤ ያለዉ ሰዉ ማለት ማን እንደሁ ልንገራችሁ ? ሰዎችን ከአላህ እዝነት ተስፋ የማያስቆርጥ፤ ቅጣቱንም አይደርስብንም ብለዉ እንድተማመኑ የማያደርግ ፣
ወንጀልን ቀለል አድርጎ የማያሳይና ቁርአንን ችላ ብሎ ትቶ ወደሌላ ነገር የማይዞር ሰዉ ነዉ። እነሆ አብሮት እዉቀት የሌለ ኢባዳህ ጥቅም/ኸይር የለዉም። ማገናዘብና መረዳት ያልታከለበት እዉቀትም ጥቅም የሌለዉም ። ማስተንተን ማስተዋል የሌለበት የቁርአን ንባብ ጥቅም የሌዉም።ግንባራቸዉ ሲደክም ደክም በእግራቸዉ በመቆም ያሳርፉት ነበር። ለአላህ ካላቸዉ ፍራቻ የመጣ ስሙ ሲወሳ ሀይለኛ ንፋስ እንደሚያወዛዉዘዉ ዛፍ ይንቀጠቀጡ ነበር። አይኖቻቸዉ እያነቡም ልብሳቸዉ ይረጥብ ነበር። በአላህ ይሁንብኝ አሁን የማያቸዉ ሰዎች አዳሩን ተዘናግተዉ ያደሩ ይመስላሉ። አሉና ብድግ ብለዉ ተነስተዉ ሄዱ። ከዛ ጊዜ በኋላ እስከተገደለበት ዕለት ድረስ ሲስቁ ታይተዉ አይታወቅም።──────⊹⊱✫⊰⊹──────
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የትልቅ ስኬት መነሻ ጥልቅ ፍላጎት ነው!
📝
t.me/https_Asselefya1
ይሄን ሁሌም በአይምሯችን ማሰብ አለብን፤ ብዙም ያልተቀጣጠለ እሳት ብዙ ሙቀት እንደማይሰጠን ሁሉ ደካማ ፍላጎትም ደካማ ውጤት ነው የሚሰጠን። ሁሌም የማይበርድ ፍላጎት የማይቋረጥ ፅኑ መሻት ያስፈልገናል።
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
القارئ محمد النقيب | يا يحيى خذ الكتاب بقوة
💭🌸خدمة تلاوات🎧
تلاوة صباحية
﴿يَـٰيَحْيَىٰ خُذِ ٱلْكِتَـٰبَ بِقُوَّةٍۢ ۖ وَءَاتَيْنَـٰهُ ٱلْحُكْمَ صَبِيًّا ٢١﴾
🎙 القارئ : محمد النقيب
🎧
﴿يَـٰيَحْيَىٰ خُذِ ٱلْكِتَـٰبَ بِقُوَّةٍۢ ۖ وَءَاتَيْنَـٰهُ ٱلْحُكْمَ صَبِيًّا ٢١﴾
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ወንድማችንን እንርዳዉ 1000066718666 ⏩ ያሲን ሙሀመድ ስልክ ቀጥር ⏩0967641540 ይህ የምታዩት ወንድማችን ጀማል ሙሀመድ ይባላል የሚኖረው ወረባቦ ወረዳ ቀበሌ 03 ልዩ መንደር ሱካየ የሚባል አካባቢ ነው እናም እሄ የምታዩት ልጅ በጣም ጤነኛ ሰርቶ የሚኖር ነበር ግን የሰው መጨረሻው አይታወቅምና እንድህ ሆኗል አላህ ጅማሬያችንን እንዳሳመረልን መጨረሻችንንም ያሳምርልን ለአላህ ስትሉ እርዱት…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድማችን ያለበት ሁኔታ
አሁንም የኛ እገዛ ያስፈልገዋል የአቅማችን እንርዳዉ !
አካዉንት፦ 1000066718666 ፦ ያሲን ሙሀመድ
ስልክ ቀጥር ፦ 0967641540
=
አሁንም የኛ እገዛ ያስፈልገዋል የአቅማችን እንርዳዉ !
አካዉንት፦ 1000066718666 ፦ ያሲን ሙሀመድ
ስልክ ቀጥር ፦ 0967641540
=
ከትናንትህ ለመብለጥ እንጂ ሰዎችን ለመብለጥ እትልፋ። ሰዎችን ለመብለጥ መልፋት ትንሽነት ነው። ትናንትህን ለመብለጥ መታገል ግን ትልቅነት ነው።
@AbuHafsaYimam
@AbuHafsaYimam
ሀብታም ነዉ ዲነኛ ነዉ መልካም ወንድ ነዉ በሚል እሱን ወደ አንች ለማምጣት ልብስ በመቀያየር ቃላት በመቀያየር ሌሎችም ነገሮች ወደ እሱ በማስተላለፍ በጊዜዊ ስሜት ልታመጪዉ ትችይ ይሆናል ነገር ግን ሁለዬ ከአንች እንድቆይ አታደርጊዉም እንደዉም ክብርሽ ሴትነትሽ ዝቅ ያደርግሻልጅ! ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ መልካም ወንድ ካየሽ ልብሽ ከፈለገ ወደ እሱ ሳይሆን መሄድ ያለብሽ ወደ ጌታሺ ዘንድ ነዉ እና ተማከሪዉ መልካም ከሆነ እንድያመጣልሺ ካልሆነ ደግሞ ከልብሽ ነቅሎ እንድያወጣልሺ። የሙሳ ታሪክ አስታዉሺ ያለዉ ዱዓዉም አስተንተኚ ከዛ በኋላ ምን እንደገጠዉ ፦رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ
=
t.me/https_Asselefya1
ከመዳም ኩሽና የሚወሽቅ ባል አታግቡ
=
ባረከላሁ ፊኩም ካገባችሁ አይቀር ከመዳም ኩሽና አጣድፉ የሚያስወጣችሁ ከስደት መላቀቂያ ሰበብ የሚሆናችሁ አግቡ አለዛ አትድከሙ ብቸኝነት ይሻላል !=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በወንጀል ለተፈተነ አካል መፍትሔ !
=
=
ወዳጅ እንሁን ብለዉ ቀርበዉ ከዛ በራሳቸዉ ጊዜ የራቁን ሰዎች በመራቅ እንተባበራቸዉ ምክንያቱም ጊዜዊ ነበረ የቀረቡን ያ ጊዜ ስላለቀ ለምን ራቁኝ ለምን ጠፉ እያልን ከራሳችን አንጋጭ ደግ ጠፉ በቃ ብለን ወደፊት መሄድ ብቻ ቢመጡም ስለማይጠቅሙን!#ወደፊት ብቻ !
=
በሴት ብር የሚንቦጣረር ወንድ አንድ ቀን ዉረደት ይከናነባል። እና ምን ልልህ መሠለህ ወንድምዬ በራስህ ተማመን ስራ ከሴት ምንም አትፈልግ ያኔ የወንድነት ክብርህ ይጠበቃል። ባይኖርህ ራሱ ሰርቸ አስተዳድርሻለሁ በል በቃ ከሷ ፈላጊ አትሁን።
#ጠንክር
=
t.me/https_Asselefya1
#ጠንክር
=
t.me/https_Asselefya1
መልእክት ለሴቶች
በሸይኽ አወል አሕመድ
በደል ሚን ብረታብረት ኢላ ኩቱብ አቂዳ ህእ¡
=
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በሸይኽ አወል አሕመድ – መልእክት ለሴቶች
እናንተ ሰማችሁት ወይ የገጠሩስ አለማወቅ ነዉ አሁን ኪታብ አራስጌ ላርግ ወይ ብሎ የጠየቁ እርግጠኛ ነኝ ከስደት የገቡ ይሆናሉ ዝም ብለዉ ሳይመሩ ከርመዉ የሄዱ ጥያቄ የሚሆን እና እባካችሁ እንማር በደንብ እንለይ ተዉሂድ እና ሽርክ ሱና እና ቢድዓ በደንብ እንገንዘብ አለዛ ኋላ ተሳስተን እናሳስታለን !!
=
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (Imam Ayalew)
``አንድ ነጥብ``
~አሁን አሁን ላይ ወንዱ ውጭ ያለችን ያገባና ወይ አግብቶ ይልክና የሷኑ የወር ደሞዝ መጠባበቅ እንደ ስራ አድርጎታል። እሷ እዛ ብትሰራ እሱ እዚህ ስራ ቢያመቻችና ቢሰራ የሚስቱም የስደት ቆይታ ባጠረ ነበር።ለውጥም ይኖር ነበር። በስደት ኑራ ሀገር ስትገባ ይሻላል የሚባለው ወንድ ቤት ብቻ ሰርቶ ይጠብቃታል። ሌላ ምንም የተሰራ ስራ፣የተማረው ሙያ የለውም።ቤት አይበላ መቸም ። መልሳ እንድትሰደድ ይነዘንዛታል።ሳትፈልግ፣ሳትወድ እሱን ላለ ማጣት መልሳ ትሰደዳለች። አንዳንዱ ደሞ ወይ ጣም ያለ ቤት አልሰራ፣ወይ ጭራሽኑ አልሰራ፣ ወይ ስራ አልጀመረ ከዛም ከዚህም ያልሆነ እሱም ባክኖ የሚስቱንም ግዜና ገንዘብ አባክኖ የሚጠብቅ ወንድ አለ። እንድህ ያለ ቆማጣ፣ወኔ ቢስ፣ሰነፍ፣ ከሆነ ወንድ አላህ ይጠብቃችሁ።
~ወንድ ልጅ መስሪያ ሲያገኝ ተፍ ተፍ ሲል፣ሞካሪ ሲሆን፣ስራ ፈጣሪ ሲሆን፣ሰበብ ሲያደርስ አላህም ያግዘዋል።
~ወንድሜ ሆይ ድህነትን ለመዋጋት ሚስትህን ልከህ ሊሆን ይችላል። እጅህን አጣጥፈህ ግን አትጠብቃት።ስራ ፈጥረህ፣ንግድ ጀምረህ የተለያዩ ገቢ ማግኛ ስራዎችን አመቻችተህ እመቤት ሆና እንድትኖር. አድርጋት።በስደት ያሳለፈችውን ልፋትና ስቃይ ካሳት። የእውነት ልባም ፣ጎበዝ፣ፈጣን፣የስራ ሰው ሁነህ ጠብቃት።